-
- GADI FAGEENYAAN IBSUU
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
Jechoota
-
Dhuunfummaa
ይህ የአለም ባንክ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ገጽ ነው።
"የወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።" 1 ቆሮ 9:23
"የወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።" 1 ቆሮ 9:23
Odeeffannoo Dhiheenyaa
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jechuun dabalaniiru 30 suuraaዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።0 Yaada 0 Aksiyoona 1K Ilaalcha 0 Irra deebiinLike, share fi comment gochuuf seena!
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jechuun dabalaniiru 24 suuraaዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።0 Yaada 0 Aksiyoona 1K Ilaalcha 0 Irra deebiin
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jechuun dabalaniiru 11 suuraaዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም የነበረው የማለዳ የፀሎት እና የትምህርት ጊዜ!ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም የነበረው የማለዳ የፀሎት እና የትምህርት ጊዜ!0 Yaada 0 Aksiyoona 1K Ilaalcha 0 Irra deebiin
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jedhee suuraa itti dabaleeraነገ ረቡዕ ሐምሌ 30 በጎፋ ወንድማማቾች ቤተክርስቲያን አይቀርም ጌታ መልካም ነገር ያደረጋል
ከጠዋቱ 3.00 ጀምሮነገ ረቡዕ ሐምሌ 30 በጎፋ ወንድማማቾች ቤተክርስቲያን አይቀርም ጌታ መልካም ነገር ያደረጋል ከጠዋቱ 3.00 ጀምሮ0 Yaada 0 Aksiyoona 3K Ilaalcha 0 Irra deebiin -
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jechuun dabalaniiru 35 suuraaዛሬ አርብ ሐምሌ 25/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የቃል የፈውስ እና የአምልኮ ምሽት እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ይመስገን።ዛሬ አርብ ሐምሌ 25/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የቃል የፈውስ እና የአምልኮ ምሽት እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ይመስገን።0 Yaada 0 Aksiyoona 4K Ilaalcha 0 Irra deebiin
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jechuun dabalaniiru 21 suuraa"በመትከል ማንሰራራት"በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ሐምሌ 24/2017 አ/ምን በተደረገ "በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ" የመትከል መርሃ ግብር አጥቢያችን ከወረዳው የመጣ ጥሪውን ተቀብላ በአየር ጤና ት/ቤት መርሃ ግብሩ ላይ ተሳታፊ ሆነናል።"በመትከል ማንሰራራት"በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ሐምሌ 24/2017 አ/ምን በተደረገ "በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ" የመትከል መርሃ ግብር አጥቢያችን ከወረዳው የመጣ ጥሪውን ተቀብላ በአየር ጤና ት/ቤት መርሃ ግብሩ ላይ ተሳታፊ ሆነናል።0 Yaada 0 Aksiyoona 4K Ilaalcha 0 Irra deebiin
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jedhee suuraa itti dabaleeraአርብ ሐምሌ 25/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ሐምሌ 27/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሚኖረን ልዩ የቃል፣የፈውስ እና የአምልኮ ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።አርብ ሐምሌ 25/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ሐምሌ 27/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሚኖረን ልዩ የቃል፣የፈውስ እና የአምልኮ ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።0 Yaada 0 Aksiyoona 5K Ilaalcha 0 Irra deebiin
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jechuun dabalaniiru 29 suuraaዛሬ ሐምሌ 20/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የአምልኮ፣የቃል እና የፀሎት ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ረድቶናል።
የቤተክርስቲያናችን የስድስት ወር አጠቃላይ ሪፖርትም የቀረበ ሲሆን በሁሉ አገልግሎት የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት።ዛሬ ሐምሌ 20/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የአምልኮ፣የቃል እና የፀሎት ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ረድቶናል። የቤተክርስቲያናችን የስድስት ወር አጠቃላይ ሪፖርትም የቀረበ ሲሆን በሁሉ አገልግሎት የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት።0 Yaada 0 Aksiyoona 6K Ilaalcha 0 Irra deebiin -
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jechuun dabalaniiru 9 suuraaእሁድ ሐምሌ 20/2017 አ/ም የነበረው የማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ!እሁድ ሐምሌ 20/2017 አ/ም የነበረው የማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ!0 Yaada 0 Aksiyoona 5K Ilaalcha 0 Irra deebiin
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jedhee suuraa itti dabaleeraአርብ ሐምሌ 18/2017 አ/ም 11:00 ጀምሮ እሁድ ሐምሌ 20/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በሚኖረው የአምልኮ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።አርብ ሐምሌ 18/2017 አ/ም 11:00 ጀምሮ እሁድ ሐምሌ 20/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በሚኖረው የአምልኮ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።0 Yaada 0 Aksiyoona 5K Ilaalcha 0 Irra deebiin
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jechuun dabalaniiru 9 suuraaእሁድ ሐምሌ 13/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል ናት የፀሎት ጊዜን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳን ጌታ ይመስገን!እሁድ ሐምሌ 13/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል ናት የፀሎት ጊዜን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳን ጌታ ይመስገን!0 Yaada 0 Aksiyoona 5K Ilaalcha 0 Irra deebiin
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) jechuun dabalaniiru 8 suuraaየእሁድ ማለዳ ሐምሌ 13/2017 አ/ም የማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ!
✍ የአገልግሎት ጥሪ ከአጠቃላይ ጥሪ በምን ይለያል?
✍ በእግዚአብሔር የተጠራ አገልጋይ ባህሪያት ምን ምን ናቸው?የእሁድ ማለዳ ሐምሌ 13/2017 አ/ም የማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ! ✍ የአገልግሎት ጥሪ ከአጠቃላይ ጥሪ በምን ይለያል? ✍ በእግዚአብሔር የተጠራ አገልጋይ ባህሪያት ምን ምን ናቸው?0 Yaada 0 Aksiyoona 4K Ilaalcha 0 Irra deebiin
Seenaa Dabalataa