ይህ የአለም ባንክ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ገጽ ነው።
"የወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።" 1 ቆሮ 9:23
"የወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።" 1 ቆሮ 9:23
Πρόσφατες ενημερώσεις
-
0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 258 Views 0 ΠροεπισκόπησηΠαρακαλούμε συνδέσου στην Κοινότητά μας για να δηλώσεις τι σου αρέσει, να σχολιάσεις και να μοιραστείς με τους φίλους σου!
-
በኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ሚያዝያ 12,2017 በልጆች ፕሮግራም እግዝአብሔር ድንቅ ጊዜ ተሰጥቶናል።በኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ሚያዝያ 12,2017 በልጆች ፕሮግራም እግዝአብሔር ድንቅ ጊዜ ተሰጥቶናል።0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 248 Views 0 Προεπισκόπηση
-
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ ና መልስ
1.«ይህ መጥምቁ ዮሐንስ ነው እርሱ ከሙታን ተነሥቷል፡ስለዚህም ኃይል በእርሱ ይደረጋል»ያለው ማን ነው?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ ና መልስ 1.«ይህ መጥምቁ ዮሐንስ ነው እርሱ ከሙታን ተነሥቷል፡ስለዚህም ኃይል በእርሱ ይደረጋል»ያለው ማን ነው?00100 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 250 Views 0 Προεπισκόπηση -
https://youtu.be/IXHSwU3kBrM?si=plvvdMWqK-bAWckk0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 257 Views 0 Προεπισκόπηση
-
ሻሎም ቅዱሳን ግንቦት 1 አረብ እና ግንቦት 3 እሁድ
በቤተክርስቲያናችን ልዩ የሆነ የአምልኮ የቃል ኮንፍራንስ ተዘጋጅቷል ስለዚህ ሁላችሁም በመገኘት ተባረኩ ፦መልክቱን ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ እንድታደርጉ በማለት በአክብሮት እንጠይቃለን።ብሩካን ሁኑ !ሻሎም ቅዱሳን ግንቦት 1 አረብ እና ግንቦት 3 እሁድ በቤተክርስቲያናችን ልዩ የሆነ የአምልኮ የቃል ኮንፍራንስ ተዘጋጅቷል ስለዚህ ሁላችሁም በመገኘት ተባረኩ ፦መልክቱን ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ እንድታደርጉ በማለት በአክብሮት እንጠይቃለን።ብሩካን ሁኑ !0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 266 Views 0 Προεπισκόπηση -
አርብ ግንቦት 1 ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ግንቦት 3/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሚኖሩ ፕሮግራሞች ላይ ቅዱሳን ሌሎችንም በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁን።አርብ ግንቦት 1 ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ግንቦት 3/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሚኖሩ ፕሮግራሞች ላይ ቅዱሳን ሌሎችንም በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁን።0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 304 Views 0 Προεπισκόπηση
-
The Fruit of the Spirit (and Its Meaning) in the BibleDivine Characteristics That Form in People Who Walk by the Spirit by BibleProject Scholarship Team – Jan 30, 2025 The Apostle Paul describes “the fruit of the Spirit” as “love, joy, peace, patience, kindness, goodness, faithfulness, gentleness, self-control” (Gal. 5:22-23 NASB). These qualities reflect God’s character and the...0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 222 Views 0 Προεπισκόπηση
-
0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 198 Views 0 Προεπισκόπηση
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) ενημερώθηκε η φωτογραφία εξώφυλλου της Σελίδας0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 220 Views 0 Προεπισκόπηση
-
Ethiopia Assemblies Of God Church Alem Bank(መደበኛ የዘወትር ፕሮግራሞቻችን)
• የቤተክስቲያንቱ መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ መጋቢ አባተ ቸርነት (0910057525) ፓስተር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ(0911851818) ።
• በየሳምንቱ ሰኞ ከ12:00—1:30 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም በቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል።
• ማክሰኞ 11:30-1:30 የአጠቃላይ ምዕመናን የተከታታይ ትምህርት ጊዜ በተለያዩ አገልጋዮች የሚሰጥበት ጊዜ ሲሆን መገኘት ትችላላችሁ።
• ዘወትር ሀሙስ 3:00—6:00 የምክር የክትትልና የቤተሰብ ማማከር አገልግሎት ጊዜ፣በመጋቢ አባተ ቸርነት {0910057525} ደዉላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ ።
• ዘወትር አረብ ከ2፡30-6:00 ኃይል የመቀበልና የምልጃ በመንፈስ ቅዱስ የማሟላት የጸሎት ጊዜ አለ።
(ሁሉም ቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በመገኘት የሚያገለግሉበት ይሆናል )የጸሎት ዘርፍ መሪ እህት ብርሃኔ አዲሱን 0913946383/ በማናገር አገልግሎቱን ይከፈሉ ።
• እንዲሁም ዘወትር አርብ ከ11፡ 30 - 2፡00 ድረስ የፈውስ፣የነፃ የመውጣትና የአምልኮ የቃል አገልግሎት ፕሮግራም ይካሄዳል
(በተጋባዥ አገልጋዮችና በቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በሙሉ በመገኘት የሚያገለግሉ ሲሆን የፈውስ አገልግሎቱን የሚመራው፦ፓ.ር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ )0911851818/ 0913946383 በመደወል መገኘት ይችላሉ
• ዘወትር እሁድ ከ2፡30 - 3፡30 ለመሪዎች፤ ለአገልጋዮች፤ለአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች እና ለጠቅላላ ምዕመናን ተከታታይ ትምህርት የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል ።
እንዲሁም እሁድ 3:30-6:00የአምልኮ፣የቃል፣ የፈውስ እና የተአምራት ጊዜ አለ።
• ዘውትር እሁድ ከ10:00-12:00 የወጣቶች የቃል የአምልኮ የጸሎት እና የመነቃቃት ጊዜ አለ።
መሳተፍ የምትፈልጉ የዘርፉን መሪዎች
(ቀነኒ ጫላ0927223127/ዘነበ ዶዕላሶ 0915688865) ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ።
• ዘወትር ረቡዕ ከ11፡30 -12:30 ከ12 አመት እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ለታዳጊ ወጣቶች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ድራማ እና ስነ ጹሑፍ እናስተምራለን::
(በዘርፉ መሪዎች ትዕግሥት አዱኛ 0923595892/ ወንጌላዊ ናትናኤል ነዳጋ 096 318 8187/ደዉላችው ማነጋገር ትችላላችሁ ።
• በየሳምንቱ እሁድ ከ5፡00 -6፡00 ከ4 - 11 ዓመት እድሜ ላላቸውለ ልጆች ተከታታይ የሆነ የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል።
ምስጢር አብረሃም 0911333196/ ቡሩክ አዳነ 0989379791 በመደወል ልጆቻቸው የጌታን ቃል እንዲመሩ ማድረግ ።
• የወሩ የመጀመሪያ ቅዳሜ ምሽት ከ2፡00 ሰዓት ጀምሮ የአደራ ፀሎት ፕሮግራም ጊዜ ይኖራል። የጸሎት ሸክም እና የአገልግሎት ጥሪ እና የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ የአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች ሁላችሁም በመገኘት በጸሎት እንድትታጉ።
{እህት ብርሃኔ አዲሱ 0913946383/ ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ።
ዮሐንስ 2:17 “ለቤትህ ያለኝ ቅናት ያቃጥለኛል”።Ethiopia Assemblies Of God Church Alem Bank(መደበኛ የዘወትር ፕሮግራሞቻችን) • የቤተክስቲያንቱ መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ መጋቢ አባተ ቸርነት (0910057525) ፓስተር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ(0911851818) ። • በየሳምንቱ ሰኞ ከ12:00—1:30 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም በቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል። • ማክሰኞ 11:30-1:30 የአጠቃላይ ምዕመናን የተከታታይ ትምህርት ጊዜ በተለያዩ አገልጋዮች የሚሰጥበት ጊዜ ሲሆን መገኘት ትችላላችሁ። • ዘወትር ሀሙስ 3:00—6:00 የምክር የክትትልና የቤተሰብ ማማከር አገልግሎት ጊዜ፣በመጋቢ አባተ ቸርነት {0910057525} ደዉላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ ። • ዘወትር አረብ ከ2፡30-6:00 ኃይል የመቀበልና የምልጃ በመንፈስ ቅዱስ የማሟላት የጸሎት ጊዜ አለ። (ሁሉም ቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በመገኘት የሚያገለግሉበት ይሆናል )የጸሎት ዘርፍ መሪ እህት ብርሃኔ አዲሱን 0913946383/ በማናገር አገልግሎቱን ይከፈሉ ። • እንዲሁም ዘወትር አርብ ከ11፡ 30 - 2፡00 ድረስ የፈውስ፣የነፃ የመውጣትና የአምልኮ የቃል አገልግሎት ፕሮግራም ይካሄዳል (በተጋባዥ አገልጋዮችና በቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በሙሉ በመገኘት የሚያገለግሉ ሲሆን የፈውስ አገልግሎቱን የሚመራው፦ፓ.ር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ )0911851818/ 0913946383 በመደወል መገኘት ይችላሉ • ዘወትር እሁድ ከ2፡30 - 3፡30 ለመሪዎች፤ ለአገልጋዮች፤ለአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች እና ለጠቅላላ ምዕመናን ተከታታይ ትምህርት የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል ። እንዲሁም እሁድ 3:30-6:00የአምልኮ፣የቃል፣ የፈውስ እና የተአምራት ጊዜ አለ። • ዘውትር እሁድ ከ10:00-12:00 የወጣቶች የቃል የአምልኮ የጸሎት እና የመነቃቃት ጊዜ አለ። መሳተፍ የምትፈልጉ የዘርፉን መሪዎች (ቀነኒ ጫላ0927223127/ዘነበ ዶዕላሶ 0915688865) ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ። • ዘወትር ረቡዕ ከ11፡30 -12:30 ከ12 አመት እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ለታዳጊ ወጣቶች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ድራማ እና ስነ ጹሑፍ እናስተምራለን:: (በዘርፉ መሪዎች ትዕግሥት አዱኛ 0923595892/ ወንጌላዊ ናትናኤል ነዳጋ 096 318 8187/ደዉላችው ማነጋገር ትችላላችሁ ። • በየሳምንቱ እሁድ ከ5፡00 -6፡00 ከ4 - 11 ዓመት እድሜ ላላቸውለ ልጆች ተከታታይ የሆነ የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል። ምስጢር አብረሃም 0911333196/ ቡሩክ አዳነ 0989379791 በመደወል ልጆቻቸው የጌታን ቃል እንዲመሩ ማድረግ ። • የወሩ የመጀመሪያ ቅዳሜ ምሽት ከ2፡00 ሰዓት ጀምሮ የአደራ ፀሎት ፕሮግራም ጊዜ ይኖራል። የጸሎት ሸክም እና የአገልግሎት ጥሪ እና የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ የአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች ሁላችሁም በመገኘት በጸሎት እንድትታጉ። {እህት ብርሃኔ አዲሱ 0913946383/ ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ። ዮሐንስ 2:17 “ለቤትህ ያለኝ ቅናት ያቃጥለኛል”።0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 212 Views 0 Προεπισκόπηση -
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን ። ተቀደደው መጋረጃ፡፡
‹‹ ማቴዎስ 27፡50-53 ››
ኢየሱስም ሁለተኛ በታለቅ ድምጽ ጮሆ ነፍሱን ተወ፡፡ እነሆም የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ለሁለት ተቀደደ፡፡
ምድርም ተናወጠች፡፡
አለቶችም ተሰነጠቁ፡፡
መቃብሮችም ተከፈቱ፡፡
ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሱ፡፡ ከትንሳኤውም በኋላ ከመቃብሮች ወጥተው ወደ ቅድስት ከተማ ገቡና ለብዙዎች ታዩ፡፡››እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን ። ተቀደደው መጋረጃ፡፡ ‹‹ ማቴዎስ 27፡50-53 ›› ኢየሱስም ሁለተኛ በታለቅ ድምጽ ጮሆ ነፍሱን ተወ፡፡ እነሆም የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ለሁለት ተቀደደ፡፡ ምድርም ተናወጠች፡፡ አለቶችም ተሰነጠቁ፡፡ መቃብሮችም ተከፈቱ፡፡ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሱ፡፡ ከትንሳኤውም በኋላ ከመቃብሮች ወጥተው ወደ ቅድስት ከተማ ገቡና ለብዙዎች ታዩ፡፡››0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 180 Views 0 Προεπισκόπηση -
0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 178 Views 0 Προεπισκόπηση
και άλλες ιστορίες