ይህ የአለም ባንክ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ገጽ ነው።
"የወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።" 1 ቆሮ 9:23
"የወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።" 1 ቆሮ 9:23
© 2025 Eag Alembank Church
Deutsch

Neueste Updates
-
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዝአብሔር ቤተ ክርስትያን አለም ባንክ አጥቢያ (EAG ABC) hat sein Titelbild aktualisiert0 Kommentare 0 Geteilt 97 Ansichten 0 BewertungenBitte loggen Sie sich ein, um liken, teilen und zu kommentieren!
-
0 Kommentare 0 Geteilt 125 Ansichten 0 Bewertungen
-
እሁድ ሰኔ 22/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በሚኖሩ የቃል፣የአምልኮ እና የሀይል ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።እሁድ ሰኔ 22/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በሚኖሩ የቃል፣የአምልኮ እና የሀይል ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።0 Kommentare 0 Geteilt 176 Ansichten 0 Bewertungen
-
ዛሬ አርብ ሰኔ 20/2017 አ/ምን በነበረን የአምልኮ፣የቃል እና የፈውስ ምሽት እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና የተገኘልን ጌታ ክብር ይሁንለት።ዛሬ አርብ ሰኔ 20/2017 አ/ምን በነበረን የአምልኮ፣የቃል እና የፈውስ ምሽት እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና የተገኘልን ጌታ ክብር ይሁንለት።0 Kommentare 0 Geteilt 405 Ansichten 0 Bewertungen
-
አርብ ሰኔ 20/2017 አ/ም ከ11:00 ጀምሮ በሚኖረን ልዩ የአምልኮ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።አርብ ሰኔ 20/2017 አ/ም ከ11:00 ጀምሮ በሚኖረን ልዩ የአምልኮ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።0 Kommentare 0 Geteilt 811 Ansichten 0 Bewertungen
-
ዛሬ እሁድ ሰኔ 15/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፀሎት ናት የሀይል ጊዜን ሰጥቶናል በሁሉ የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ይመስገን።ዛሬ እሁድ ሰኔ 15/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፀሎት ናት የሀይል ጊዜን ሰጥቶናል በሁሉ የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ይመስገን።0 Kommentare 0 Geteilt 3KB Ansichten 0 Bewertungen
-
የእሁድ ማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ!
ሰኔ 15/20ለአገልጋዮቹ"የአገልግሎት ጥሪ አገልግሎት ለአገልጋዮቹ"የእሁድ ማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ! ሰኔ 15/20ለአገልጋዮቹ"የአገልግሎት ጥሪ አገልግሎት ለአገልጋዮቹ"0 Kommentare 0 Geteilt 3KB Ansichten 0 Bewertungen -
እሁድ ሰኔ 15/2017 አ/ም ከማለዳው 3:30 በሚኖረን የቃል የአምልኮ እና የሀይል ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።እሁድ ሰኔ 15/2017 አ/ም ከማለዳው 3:30 በሚኖረን የቃል የአምልኮ እና የሀይል ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።0 Kommentare 0 Geteilt 3KB Ansichten 0 Bewertungen
-
መክብብ 9፥9
አምላክ ከፀሓይ በታች በሰጠህ በዚህ ትርጕም የለሽ የሕይወት ዘመን ሁሉ፣ ከንቱ በሆኑትም ቀኖችህ ሁሉ ከምትወድዳት ሚስትህ ጋራ ደስ ይበልህ፤ በሕይወትህና ከፀሓይ በታች በምትደክምበት ነገር ሁሉ ይህ ዕድል ፈንታህ ነውና።
ከትዳር ባለቤቴ ጋር18 ዓመት በወንጌል አገልግሎት ጉዞ 23 ዓመት በመከራና በችግር በመራብና በማጣት ባሳለፍናቸው እና ባሳለፍኩት ጊዜያት ሁሉ #ከጎኔና #ከጎናችን ሰይለየን ፊቱን ሳይቀይር የረዳን እና የረዳኝን እግዚአብሔር አምላክን እያመሰገንኩ እና እያመሰገንን፤ዛሬ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም ከውድ ከትዳር ባለቤቴና ከወንጌል አገሬ ከሲስተር ፀጋነሽ ላካና ከቤተክርስቲያናችን ምዕመናን ጋራ የ18ተኛውን ዓመት የጋብቻ ክብር በዓል ስናከብር በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ይዞ ያልለቀቀን፣ ከመሸከም ያልዳካመ ፣ስንደክም ያበረታን፣ስናዝን ያጽናናንን፤የእግዚአብሔር አምላካችን ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን እያለን ፤ ምክር አዘል መልዕክት ለባለትዳሮች ፦
በእግዚአብሔር ዘንድ ጋብቻ እጅግ ክቡር ነው፤ የእሱ ፍቅር ምሳሌ ነውና እንደዚሁ እንድናየው ይፈልጋል። ጋብቻ ቅዱስ ነው፤ በባልና ሚስት መካከል ያለው ታማኝነትም የማይናወጥ ነው። እርስ በርሳችን ታማኝ ልንሆን ይገባናል።
እውነተኛ ፍቅር ኃይለኛና የዘላለም ነው፤ ምንም ቢከሰት እርስ በርስ ለመደጋገፍ የገባነው ቃል ኪዳን ነው። ጠንካራና ጥልቅ ነው፤ የሚመጣብንን ፈተናና ችግር ሁሉ የሚያሸንፍ ነው። ሕመምም ይሁን ችግር ወይም መከራ ሊያጠፋው አይችልም።
ዕቅዳችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር በየዕለቱ አቅርቡ፤ ስለወደፊቱ ከኢየሱስ ጋር ተነጋገሩ፤ ምኞታችሁንም ሁሉ በእጁ አስቀምጡ። ያኔ ሰላምን ታገኛላችሁ፤ እያንዳንዱን ምዕራፍም በደስታ ትኖራላችሁ፤ በኢየሱስም ስም ድል ታደርጋላችሁ
ፓስተር አባተ ቸርነት እና ሲስተር ፀጋነሽ ላካመክብብ 9፥9 አምላክ ከፀሓይ በታች በሰጠህ በዚህ ትርጕም የለሽ የሕይወት ዘመን ሁሉ፣ ከንቱ በሆኑትም ቀኖችህ ሁሉ ከምትወድዳት ሚስትህ ጋራ ደስ ይበልህ፤ በሕይወትህና ከፀሓይ በታች በምትደክምበት ነገር ሁሉ ይህ ዕድል ፈንታህ ነውና። ከትዳር ባለቤቴ ጋር18 ዓመት በወንጌል አገልግሎት ጉዞ 23 ዓመት በመከራና በችግር በመራብና በማጣት ባሳለፍናቸው እና ባሳለፍኩት ጊዜያት ሁሉ #ከጎኔና #ከጎናችን ሰይለየን ፊቱን ሳይቀይር የረዳን እና የረዳኝን እግዚአብሔር አምላክን እያመሰገንኩ እና እያመሰገንን፤ዛሬ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም ከውድ ከትዳር ባለቤቴና ከወንጌል አገሬ ከሲስተር ፀጋነሽ ላካና ከቤተክርስቲያናችን ምዕመናን ጋራ የ18ተኛውን ዓመት የጋብቻ ክብር በዓል ስናከብር በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ይዞ ያልለቀቀን፣ ከመሸከም ያልዳካመ ፣ስንደክም ያበረታን፣ስናዝን ያጽናናንን፤የእግዚአብሔር አምላካችን ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን እያለን ፤ ምክር አዘል መልዕክት ለባለትዳሮች ፦ በእግዚአብሔር ዘንድ ጋብቻ እጅግ ክቡር ነው፤ የእሱ ፍቅር ምሳሌ ነውና እንደዚሁ እንድናየው ይፈልጋል። ጋብቻ ቅዱስ ነው፤ በባልና ሚስት መካከል ያለው ታማኝነትም የማይናወጥ ነው። እርስ በርሳችን ታማኝ ልንሆን ይገባናል። እውነተኛ ፍቅር ኃይለኛና የዘላለም ነው፤ ምንም ቢከሰት እርስ በርስ ለመደጋገፍ የገባነው ቃል ኪዳን ነው። ጠንካራና ጥልቅ ነው፤ የሚመጣብንን ፈተናና ችግር ሁሉ የሚያሸንፍ ነው። ሕመምም ይሁን ችግር ወይም መከራ ሊያጠፋው አይችልም። ዕቅዳችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር በየዕለቱ አቅርቡ፤ ስለወደፊቱ ከኢየሱስ ጋር ተነጋገሩ፤ ምኞታችሁንም ሁሉ በእጁ አስቀምጡ። ያኔ ሰላምን ታገኛላችሁ፤ እያንዳንዱን ምዕራፍም በደስታ ትኖራላችሁ፤ በኢየሱስም ስም ድል ታደርጋላችሁ ፓስተር አባተ ቸርነት እና ሲስተር ፀጋነሽ ላካ0 Kommentare 0 Geteilt 4KB Ansichten 0 Bewertungen -
https://t.me/Alembankassemble/3486?single0 Kommentare 0 Geteilt 4KB Ansichten 0 Bewertungen
-
የቤተ ክርስርስቲያኗን telegram channel ላይ ሁሉንም ፕሮግራሞች ይከታተሉ ።
https://t.me/Alembankassemble/3410የቤተ ክርስርስቲያኗን telegram channel ላይ ሁሉንም ፕሮግራሞች ይከታተሉ ። https://t.me/Alembankassemble/3410T.MEAssembles of God Alem Bank Local Churchዕብ 3፡1 “ስለዚህ÷ከሰማያዊ ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞችሆይ ÷የሃይማኖታችንን ሐዋርያናሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፡፡ መሪ ጥቅስ ፡- 2 ዜና (29፡1-36) ¹ ሕዝቅያስም የሀያ አምስት ዓመት ጕልማሳ በነበረ ጊዜ መንገሥ ጀመረ፥ በኢየሩሳሌም ሀያ ዘጠኝ ዓመት ነገሠ እናቱም የዘካርያስ ልጅ አቡ ትባል ነበር። ² አባቱም ዳዊት እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገር አደረገ። ³ በነገሠም በመጀመሪያው ዓመት በመጀመሪያው ወር የእግዚአብሔርን ቤት ደጆች ከፈተ፥ አደሳቸውም። ⁴ ካህናቱንና ሌዋውያኑንም አስመጣ ፥ በምሥራቅ በኩል ባለው አደባባይም ሰበሰባቸው፥ (⁸) ስለዚህም የእግዚአብሔር ቍጣ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ ሆነ፥ በዓይናችሁም እንደምታዩ ለድንጋጤና ለመደነቂያ ለመዘበቻም አሳልፎ ሰጣቸው። (⁹) እነሆም፥ ስለዚህ አባቶቻችን በሰይፍ ወደቁ ፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችንም ሚስቶቻችንም ተማረኩ ። (¹⁰) አሁንም የቍጣው ጽናት ከእኛ እንዲመለስ ከእስራኤል አምላክ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳን አደርግ ዘንድ በልቤ አስቤአለሁ። ¹¹ ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ። • እግዚአብሄርን እንደ ማገልገል የከበረ ነገር የለም ፡፡ • እግዚአብሄርን ማገልገል ደግሞ በጣት ለሚቆጠሩ ጥቂት ሰዎች የተሰጠ እድል ሳይሆን ለሁሉም ሰው የተሰጠ እድል ነው ፡፡ • እግዚአብሄር ንጉስ ነው ፡፡ • እግዚአብሄርን እርሱ በሚፈልገው እንጂ እኛ በፈለግነው ሁኔታ አናገለግለውም ፡፡ • እግዚአብሄርን በማገልገል ፍሬያማ ለመሆን ከእኛ የሚጠይቀው ነገር አለ ፡፡ • እግዚአብሄርን ማገልገል በእግዚአብሄር ቃል ስርአት እንደሚገባ መሄድን ይጠይቃል ፡፡ …0 Kommentare 0 Geteilt 4KB Ansichten 0 Bewertungen -
ከቅንነት ማለት፦ የቀጠለ
5ኛ. ጽድቅን በልብ እዉነት የሚያደርግ፥ማለት ነዉ፡፡ (መዝሙር 15፥2)
“ በቅንነት የሚሄድ፥ ጽድቅንም የሚያደርግ፥ በልቡም እውነትን የሚናገር።”
6ኛ. እግዚአብሔርን ደስ ለመሰኘት የምሄዱት ማለት ነወ፡፡ (መዝሙር 84፥11)
“እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም።”
7ኛ. በአልጋው ላይ ያርፋል ማለት ነዉ፡፡ (ኢሳይያስ 57፥2)
“ወደ ሰላም ይገባል፤ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል።”
8ኛ. እግዚአብሔርንም ሰዉንም አለመበደል ማለት ነዉ፡፡ (ዳንኤል 6፥22)
“ በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፥ ንጉሥ ሆይ፥ አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም አለው።”
ይቀጥላል፦ከቅንነት ማለት፦ የቀጠለ 5ኛ. ጽድቅን በልብ እዉነት የሚያደርግ፥ማለት ነዉ፡፡ (መዝሙር 15፥2) “ በቅንነት የሚሄድ፥ ጽድቅንም የሚያደርግ፥ በልቡም እውነትን የሚናገር።” 6ኛ. እግዚአብሔርን ደስ ለመሰኘት የምሄዱት ማለት ነወ፡፡ (መዝሙር 84፥11) “እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም።” 7ኛ. በአልጋው ላይ ያርፋል ማለት ነዉ፡፡ (ኢሳይያስ 57፥2) “ወደ ሰላም ይገባል፤ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል።” 8ኛ. እግዚአብሔርንም ሰዉንም አለመበደል ማለት ነዉ፡፡ (ዳንኤል 6፥22) “ በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፥ ንጉሥ ሆይ፥ አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም አለው።” ይቀጥላል፦0 Kommentare 0 Geteilt 3KB Ansichten 0 Bewertungen
Mehr Storys