"እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ።" ማቴ 5:14
እነሆ በድል የመሻገር ኮንፍረንስ ከነሀሴ 30-ጳጉሜ 2/2017 አ/ም!!
በነዚህ ቀናት አርብ እና ቅዳሜ ከ10:30 ጀምሮ እንዲሁም እሁድ ሙሉ ቀን የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና መዘምራንን ጨምሮ ተጋባዥ አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ተገኝተው ያገለግላሉ።በነዚህ ተከታታይ ቀናት የቤተክርስቲያኒቱ ምዕመናን፣በዙሪያው ያሉ ቅዱሳን እና ሌሎች ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እና በአመቱ የረዳንና ጌታ በጋራ እንድናመልክ እና እንድናመሰግን በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል።
✍2018 አ/ም በመለኮታዊ ብርሃን በመሞላት ከፍ ብሎ የመታየት አመታችን ነው።
"እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ።" ማቴ 5:14 እነሆ በድል የመሻገር ኮንፍረንስ ከነሀሴ 30-ጳጉሜ 2/2017 አ/ም!! በነዚህ ቀናት አርብ እና ቅዳሜ ከ10:30 ጀምሮ እንዲሁም እሁድ ሙሉ ቀን የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና መዘምራንን ጨምሮ ተጋባዥ አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ተገኝተው ያገለግላሉ።በነዚህ ተከታታይ ቀናት የቤተክርስቲያኒቱ ምዕመናን፣በዙሪያው ያሉ ቅዱሳን እና ሌሎች ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እና በአመቱ የረዳንና ጌታ በጋራ እንድናመልክ እና እንድናመሰግን በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል። ✍2018 አ/ም በመለኮታዊ ብርሃን በመሞላት ከፍ ብሎ የመታየት አመታችን ነው።
ዛሬ እሁድ ነሀሴ 25/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የሁለት ወር የክረምት የልጆች ትምህርት የማጠቃለያ የምስጋና ፕሮግራም በአምልኮ፣በቃል፣በተለያዩ ስነ ፅሁፎች እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።ድንቅ ጊዜን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ።
0 Comments 0 Shares 562 Views 0 Reviews
EAG AB Church https://eagalembankchurch.com