ይህ የአለም ባንክ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ገጽ ነው።
"የወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።" 1 ቆሮ 9:23
"የወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።" 1 ቆሮ 9:23
Actueel
-
ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።0 Reacties 0 aandelen 1K Views 0 voorbeeldPlease log in to like, share and comment!
-
ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።0 Reacties 0 aandelen 1K Views 0 voorbeeld
-
ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም የነበረው የማለዳ የፀሎት እና የትምህርት ጊዜ!ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም የነበረው የማለዳ የፀሎት እና የትምህርት ጊዜ!0 Reacties 0 aandelen 1K Views 0 voorbeeld
-
ነገ ረቡዕ ሐምሌ 30 በጎፋ ወንድማማቾች ቤተክርስቲያን አይቀርም ጌታ መልካም ነገር ያደረጋል
ከጠዋቱ 3.00 ጀምሮነገ ረቡዕ ሐምሌ 30 በጎፋ ወንድማማቾች ቤተክርስቲያን አይቀርም ጌታ መልካም ነገር ያደረጋል ከጠዋቱ 3.00 ጀምሮ0 Reacties 0 aandelen 3K Views 0 voorbeeld -
ዛሬ አርብ ሐምሌ 25/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የቃል የፈውስ እና የአምልኮ ምሽት እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ይመስገን።ዛሬ አርብ ሐምሌ 25/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የቃል የፈውስ እና የአምልኮ ምሽት እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ይመስገን።0 Reacties 0 aandelen 4K Views 0 voorbeeld
-
"በመትከል ማንሰራራት"በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ሐምሌ 24/2017 አ/ምን በተደረገ "በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ" የመትከል መርሃ ግብር አጥቢያችን ከወረዳው የመጣ ጥሪውን ተቀብላ በአየር ጤና ት/ቤት መርሃ ግብሩ ላይ ተሳታፊ ሆነናል።"በመትከል ማንሰራራት"በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ሐምሌ 24/2017 አ/ምን በተደረገ "በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ" የመትከል መርሃ ግብር አጥቢያችን ከወረዳው የመጣ ጥሪውን ተቀብላ በአየር ጤና ት/ቤት መርሃ ግብሩ ላይ ተሳታፊ ሆነናል።0 Reacties 0 aandelen 4K Views 0 voorbeeld
-
አርብ ሐምሌ 25/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ሐምሌ 27/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሚኖረን ልዩ የቃል፣የፈውስ እና የአምልኮ ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።አርብ ሐምሌ 25/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ሐምሌ 27/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሚኖረን ልዩ የቃል፣የፈውስ እና የአምልኮ ጊዜ መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።0 Reacties 0 aandelen 5K Views 0 voorbeeld
-
ዛሬ ሐምሌ 20/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የአምልኮ፣የቃል እና የፀሎት ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ረድቶናል።
የቤተክርስቲያናችን የስድስት ወር አጠቃላይ ሪፖርትም የቀረበ ሲሆን በሁሉ አገልግሎት የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት።ዛሬ ሐምሌ 20/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የአምልኮ፣የቃል እና የፀሎት ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ረድቶናል። የቤተክርስቲያናችን የስድስት ወር አጠቃላይ ሪፖርትም የቀረበ ሲሆን በሁሉ አገልግሎት የረዳንና ያግዘን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት።0 Reacties 0 aandelen 6K Views 0 voorbeeld -
እሁድ ሐምሌ 20/2017 አ/ም የነበረው የማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ!እሁድ ሐምሌ 20/2017 አ/ም የነበረው የማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ!0 Reacties 0 aandelen 5K Views 0 voorbeeld
-
አርብ ሐምሌ 18/2017 አ/ም 11:00 ጀምሮ እሁድ ሐምሌ 20/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በሚኖረው የአምልኮ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።አርብ ሐምሌ 18/2017 አ/ም 11:00 ጀምሮ እሁድ ሐምሌ 20/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በሚኖረው የአምልኮ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።0 Reacties 0 aandelen 5K Views 0 voorbeeld
-
እሁድ ሐምሌ 13/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል ናት የፀሎት ጊዜን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳን ጌታ ይመስገን!እሁድ ሐምሌ 13/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል ናት የፀሎት ጊዜን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳን ጌታ ይመስገን!0 Reacties 0 aandelen 5K Views 0 voorbeeld
-
የእሁድ ማለዳ ሐምሌ 13/2017 አ/ም የማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ!
✍ የአገልግሎት ጥሪ ከአጠቃላይ ጥሪ በምን ይለያል?
✍ በእግዚአብሔር የተጠራ አገልጋይ ባህሪያት ምን ምን ናቸው?የእሁድ ማለዳ ሐምሌ 13/2017 አ/ም የማለዳ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ! ✍ የአገልግሎት ጥሪ ከአጠቃላይ ጥሪ በምን ይለያል? ✍ በእግዚአብሔር የተጠራ አገልጋይ ባህሪያት ምን ምን ናቸው?0 Reacties 0 aandelen 4K Views 0 voorbeeld
Meer blogs