"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" መዝ 122:1
ልዩ የሁለት ወር የልጆች የክረምት ትምህርት ማጠቃለያ የምስጋና ፕሮግራም!!
እሁድ ነሀሴ 25/2017 አ/ም ከማለዳው 2:30 ጀምሮ በሚኖሩ ልዩ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ፣የአምልኮ እና ልዩ ልዩ በልጆች በሚቀርቡ የስነ ፅሁፍ ዝግጅቶች መጥተው ከኛ ጋር እግዚአብሔርን ያምልኩ።
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" መዝ 122:1 ልዩ የሁለት ወር የልጆች የክረምት ትምህርት ማጠቃለያ የምስጋና ፕሮግራም!! እሁድ ነሀሴ 25/2017 አ/ም ከማለዳው 2:30 ጀምሮ በሚኖሩ ልዩ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ፣የአምልኮ እና ልዩ ልዩ በልጆች በሚቀርቡ የስነ ፅሁፍ ዝግጅቶች መጥተው ከኛ ጋር እግዚአብሔርን ያምልኩ።
0 Comments 0 Shares 639 Views 0 Reviews
EAG AB Church https://eagalembankchurch.com