የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
Zemari:Addisu Terefe
¹
የሰው መዝገብ አገላብጠህ
በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ

ገና ብዙ አያለሁ
ባንተ እደሰታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች
እጅህ ተረዳኛለች (×2)

²
አንተን አንተን ያለውን ሰው
ከአሰበበት ምታደርሰው
ከአንገቱ ቀና አድርገህ
ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ .......

ገና ብዙ አያለሁ ......×2

³
አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
ከሰው ሁሉ ትለያለህ
መች ያሸሃል አማካሪ
አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ.....

ገና ብዙ አያለሁ ......×2


እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)


ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)

ጌታ እኮ ነው
ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
ጌታ እኮ ነው
ይህን ያደረገው

አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ Zemari:Addisu Terefe ¹ የሰው መዝገብ አገላብጠህ በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ ቀረ ብሎ ማን ያማሀል አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×) ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ አይንህ እኔን አይታለች እጅህ ተረዳኛለች (×2) ² አንተን አንተን ያለውን ሰው ከአሰበበት ምታደርሰው ከአንገቱ ቀና አድርገህ ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×) ምን ከፍልሃለሁ ....... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ³ አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ ከሰው ሁሉ ትለያለህ መች ያሸሃል አማካሪ አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×) ምን ከፍልሃለሁ..... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ⁴ እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x) አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x) ⁵ ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x) አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x) ጌታ እኮ ነው ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x) ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
0 Yaada 0 Aksiyoona 53 Ilaalcha 0 Irra deebiin
Eag Alembank https://eagalembankchurch.com