Glory studio(ግሎሪ ስቱዲዮ)
Glory studio(ግሎሪ ስቱዲዮ)
የተለያዩ የወንጌላውያን የአማርኛ መዝሙሮች እዚህ ያገኛሉ
  • PBID: 0067000500000001
  • 2 people like this
  • 11 Posts
  • 10 Photos
  • 0 Videos
  • Reviews
  • Entertainment
Search
Recent Updates
  • SONG LYRICS™, [9/13/2024 8:09 PM]

    Gospel Singer : Yohannes Girma  - Original

    (Live worship by Biniyam Yonas @Kingdomsound)



    በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ
    የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ
    ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ
    ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ
    በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ
    እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ

    ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
    ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
    መከራ አይታሰብም
    እረፍት ነው ለዘላለም አሜን

    ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ
    ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ
    ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ
    የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ

    ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
    ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
    መከራ አይታሰብም
    እረፍት ነው ለዘላለም አሜን

    የምጠብቀው ጌታ አለኝ
    መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ
    ከመላእክቱ ጋር በደመናት
    ፍጻሜ ሲባል በመለከት
    እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ
    ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ

    ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
    ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
    መከራ አይታሰብም
    እረፍት ነው ለዘላለም


    SONG LYRICS™, [9/13/2024 8:09 PM] ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ Gospel Singer : Yohannes Girma  - Original (Live worship by Biniyam Yonas @Kingdomsound) 🎼🥁🎤🎻🎻🪘🎹🎹🎹🎷🎷🎸🎸 በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን የምጠብቀው ጌታ አለኝ መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ ከመላእክቱ ጋር በደመናት ፍጻሜ ሲባል በመለከት እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም
    0 Comments 0 Shares 26 Views 0 Reviews
  • Gospel singer: Azeb Hailu

    የጌታ  ስራ



    የቱ ፡ ተነግሮ ፡ የቱ ፡ ይተዋል
    የጌታ ፡ ሥራ ፡ እጅጉን ፡ በዝቷል
    ከየት ፡ አንስቼ ፡ ስንቱን ፡ ላስታውስ
    በየማለዳ ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ

    ነግሮ ፡ ሊጨርስ ፡ ማነው ፡ የቻለ
    ተዓምራቶቹን ፡ እያስተዋለ
    የጌታን ፡ ክብር ፡ ታላቅነቱን
    የፍቅሩን ፡ ብዛት ፡ ደግሞ ፡ ጥልቀቱን

    ከመታወቅም ፡ ሁሉ ፡ ያለፈ
    ከህሊናችን ፡ ሞልቶ ፡ የተረፈ
    ነውና ፡ ታላቅ ፡ ሥራው ፡ ብዙ
    ለዚህ ፡ ለጌታ ፡ ምሥጋናውን ፡ አብዙ

    ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ፍጥረት ፡ የሚያመሰግንህ
    ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ክብር ፡ ለአንተ ፡ የተገባ
    ስለሆንክ ፡ ገዢ ፡ ብርቱና ፡ ገናና
    አሁንም ፡ አሁንም ፡ ይብዛልህ ፡ ምሥጋና

    ፍጥረታት ፡ በሙሉ ፡ በግዛትህ ፡ ናቸው
    ስለዚህም ፡ በአንተ ፡ ብዙ ፡ ደስታ ፡ አላቸው
    በራሳቸው ፡ ቋንቋ ፡ ይመሰክራሉ
    የእግዚአብሔር ፡ ሥራ ፡ ፍጥረት ፡ ነን ፡ እያሉ ፡ ሃሌሉያ

    የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ
    የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ

    እግዚአብሔር ፡ እንዲህ ፡ ይህን ፡ ይመስላል
    ተብሎ ፡ በቃላት ፡ መች ፡ ይገለጻል
    አንዲያ ፡ ልጁ ፡ በቀኙ ፡ ያለው
    ተረከው ፡ እንጂ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ አየው

    ዛሬ በሰራው ስታሞግሱ
    ደግሞ ማለዳ አዲስ ነው እሱ
    መልካምነቱ ከቶ አያልቅበት
    አደራረጉን አቤት ሲያውቅበት

    በደማቅ ፡ ብርሃን ፡ እራስክን ፡ ሰውረህ
    ከፍ ፡ ካሉት ፡ በላይ ፡ እጅግ ፡ ከፍ ፡ ብለህ
    ድካምና ፡ ዝለት ፡ ሳያውቅህ ፡ እርጅና
    ትናንትና ፡ ዛሬም ፡ ሁልጊዜ ፡ ገናና

    ንጉሥ ፡ በንግሥናው ፡ አዋቂው ፡ በዕውቀቱ
    ሊመስልህ ፡ ሲሞክር ፡ ሲጥር ፡ አይ ፡ ሰው ፡ ከንቱ
    ነገር ፡ ግን ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሁሉን ፡ ሲያስተያይ
    ሁሉን ፡ ብሎ ፡ ያልፋል ፡ የለህም ፡ መሳይ ፡ ሃሌሉያ

    የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ
    የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ

    እግዚአብሔር ፡ እንዲህ ፡ ይህን ፡ ይመስላል
    ተብሎ ፡ በቃላት ፡ መች ፡ ይገለጻል
    አንዲያ ፡ ልጁ ፡ በቀኙ ፡ ያለው
    ተረከው ፡ እንጂ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ አየው

    ሰማይ ፡ ተቀምጦ ፡ እግሮቹ ፡ ምድር
    ታላቅነቱ ፡ እንዴት ፡ ይነገር
    መግለጫ ፡ ቋንቋ ፡ ቢጠፋም ፡ ቃሉ
    እንዲሁ ፡ ብቻ ፡ ተመሥገን ፡ በሉ

    የቱ ፡ ተነግሮ ፡ የቱ ፡ ይተዋል
    የጌታ ፡ ዝና ፡ እጅጉን ፡ በዝቷል
    ከየት ፡ አንስቼ ፡ ስንቱን ፡ ላስታውስ
    በየማለዳ ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ

    ዛሬ በሰራው ስታሞግሱ
    ደግሞ ማለዳ አዲስ ነው እሱ
    መልካምነቱ ከቶ አያልቅበት
    አደራረጉን አቤት ሲያውቅበት

    በምስጋና ላይ ደግሞ ምስጋና
    በአፋችሁ ላይ ይጨምርና
    በልቦናቸው መደነቅ ሞልቶ
    ሳይነዋወጥ ይኖራል ፀንቶ


    የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ
    የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ (፪x)
    Gospel singer: Azeb Hailu የጌታ  ስራ 🎼🥁🎸🎷🎹🪘🎻🎤 የቱ ፡ ተነግሮ ፡ የቱ ፡ ይተዋል የጌታ ፡ ሥራ ፡ እጅጉን ፡ በዝቷል ከየት ፡ አንስቼ ፡ ስንቱን ፡ ላስታውስ በየማለዳ ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ነግሮ ፡ ሊጨርስ ፡ ማነው ፡ የቻለ ተዓምራቶቹን ፡ እያስተዋለ የጌታን ፡ ክብር ፡ ታላቅነቱን የፍቅሩን ፡ ብዛት ፡ ደግሞ ፡ ጥልቀቱን ከመታወቅም ፡ ሁሉ ፡ ያለፈ ከህሊናችን ፡ ሞልቶ ፡ የተረፈ ነውና ፡ ታላቅ ፡ ሥራው ፡ ብዙ ለዚህ ፡ ለጌታ ፡ ምሥጋናውን ፡ አብዙ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ፍጥረት ፡ የሚያመሰግንህ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ክብር ፡ ለአንተ ፡ የተገባ ስለሆንክ ፡ ገዢ ፡ ብርቱና ፡ ገናና አሁንም ፡ አሁንም ፡ ይብዛልህ ፡ ምሥጋና ፍጥረታት ፡ በሙሉ ፡ በግዛትህ ፡ ናቸው ስለዚህም ፡ በአንተ ፡ ብዙ ፡ ደስታ ፡ አላቸው በራሳቸው ፡ ቋንቋ ፡ ይመሰክራሉ የእግዚአብሔር ፡ ሥራ ፡ ፍጥረት ፡ ነን ፡ እያሉ ፡ ሃሌሉያ የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ፡ እንዲህ ፡ ይህን ፡ ይመስላል ተብሎ ፡ በቃላት ፡ መች ፡ ይገለጻል አንዲያ ፡ ልጁ ፡ በቀኙ ፡ ያለው ተረከው ፡ እንጂ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ አየው ዛሬ በሰራው ስታሞግሱ ደግሞ ማለዳ አዲስ ነው እሱ መልካምነቱ ከቶ አያልቅበት አደራረጉን አቤት ሲያውቅበት በደማቅ ፡ ብርሃን ፡ እራስክን ፡ ሰውረህ ከፍ ፡ ካሉት ፡ በላይ ፡ እጅግ ፡ ከፍ ፡ ብለህ ድካምና ፡ ዝለት ፡ ሳያውቅህ ፡ እርጅና ትናንትና ፡ ዛሬም ፡ ሁልጊዜ ፡ ገናና ንጉሥ ፡ በንግሥናው ፡ አዋቂው ፡ በዕውቀቱ ሊመስልህ ፡ ሲሞክር ፡ ሲጥር ፡ አይ ፡ ሰው ፡ ከንቱ ነገር ፡ ግን ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሁሉን ፡ ሲያስተያይ ሁሉን ፡ ብሎ ፡ ያልፋል ፡ የለህም ፡ መሳይ ፡ ሃሌሉያ የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ፡ እንዲህ ፡ ይህን ፡ ይመስላል ተብሎ ፡ በቃላት ፡ መች ፡ ይገለጻል አንዲያ ፡ ልጁ ፡ በቀኙ ፡ ያለው ተረከው ፡ እንጂ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ አየው ሰማይ ፡ ተቀምጦ ፡ እግሮቹ ፡ ምድር ታላቅነቱ ፡ እንዴት ፡ ይነገር መግለጫ ፡ ቋንቋ ፡ ቢጠፋም ፡ ቃሉ እንዲሁ ፡ ብቻ ፡ ተመሥገን ፡ በሉ የቱ ፡ ተነግሮ ፡ የቱ ፡ ይተዋል የጌታ ፡ ዝና ፡ እጅጉን ፡ በዝቷል ከየት ፡ አንስቼ ፡ ስንቱን ፡ ላስታውስ በየማለዳ ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ዛሬ በሰራው ስታሞግሱ ደግሞ ማለዳ አዲስ ነው እሱ መልካምነቱ ከቶ አያልቅበት አደራረጉን አቤት ሲያውቅበት በምስጋና ላይ ደግሞ ምስጋና በአፋችሁ ላይ ይጨምርና በልቦናቸው መደነቅ ሞልቶ ሳይነዋወጥ ይኖራል ፀንቶ የለህም ፡ መሳይ (፫x) ፡ በምድር ፡ በሰማይ የለህም ፡ እኩያ (፫x) ፡ ኦ ፡ ሃሌሉያ (፪x)
    0 Comments 0 Shares 28 Views 0 Reviews
  • Tewegnema-Mesfin Gutu


    ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ
    (ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ)
    እኮ ፡ ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ
    (ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ)

    ሁሉን ፡ ችሎ ፡ ዓይኔ ፡ ስላየ ፡ ይሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ የተለየ
    (ሁሉን ፡ ችሎ ፡ ዓይኔ ፡ ስላየ ፡ ይሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ የተለየ)
    ኢሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ ተለየ ፡ ኢሄ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሰው ፡ ተለየ (፪x)

    አንገት ፡ ያስደፋኝ ፡ ያሳነሰኝ
    ከወዲህ ፡ ወድያ ፡ ያንገላታኝ
    ጌታ ፡ ስትመጣልኝ ፡ በመንገዴ ፡ ላይ
    ሸሸኝ ፡ ጠላቴ ፡ አንተን ፡ ከሩቅ ፡ ሲያይ
    በእውነት ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እዘዝ ፡ በእኔ ፡ ላይ

    አሆሆሆዬ ፡ እወይ ፡ ወዬ ፡ (አሆዬ)
    የፂዮን ፡ ልጅ ፡ (አሆዬ)
    ተራው ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ (፪x)

    እኔ ፡ አላወራም ፡ ፊቴ ፡ ከቆመው ፡ ከተራራዬ
    ጌታን ፡ ሳመልክ ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ይላል ፡ ወርዶ ፡ ከላዬ (፪x)

    ፊቴ ፡ የቆመውን ፡ ይህን ፡ ተራራ
    ጌታ ፡ ስትመጣልኝ ፡ ሆነብኝ ፡ ተራ
    ጌታ ፡ የጠራው ፡ ሰው ፡ ሆኖ ፡ ከልቡ
    አያገኘውም ፡ መርዙ ፡ የእባቡ
    እንባው ፡ አይሆንለት ፡ የእርሱ ፡ ቀለቡ

    ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ
    (ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ)
    እኮ ፡ ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ
    (ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ)

    ሁሉን ፡ ችሎ ፡ ዓይኔ ፡ ስላየ ፡ ይሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ የተለየ
    (ሁሉን ፡ ችሎ ፡ ዓይኔ ፡ ስላየ ፡ ይሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ የተለየ)
    ኢሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ ተለየ ፡ ኢሄ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሰው ፡ ተለየ (፪x)

    የአንበሳው ፡ ልጅ ፡ ተራው ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ተራመድ ፡ እንጂ
    የኢየሱስ ፡ ልጅ ፡ ዘመኑ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ተራመድ ፡ እንጂ
    የጀግናው ፡ ልጅ ፡ ተራው ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ተራመድ ፡ እንጂ
    የኢየሱስ ፡ ልጅ ፡ ዘመኑ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ተራመድ ፡ እንጂ

    እስኪ ፡ ተነስ ፡ ተነስ ፡ ተነስ ፡ ተነስ ፡ ተነስ
    ጌታ ፡ ያየልህን ፡ ውረስ ፡ ውረስ ፡ ውረስ (፪x)

    የአንበሳው ፡ ልጅ ፡ ተራው ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ
    የኢየሱስ ፡ ልጅ ፡ ዘመኑ ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ
    የጀግናው ፡ ልጅ ፡ ተራው ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ
    የኢየሱስ ፡ ልጅ ፡ ዘመኑ ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ

    እስኪ ፡ ተነሽ ፡ ተነሽ ፡ ተነሽ ፡ ተነሽ ፡ ተነሽ
    ጌታ ፡ ያየልህን ፡ ውረሽ ፡ ውረሽ ፡ ውረሽ (፪x)

    አሆሆሆዬ ፡ እወይ ፡ ወዬ ፡ (አሆዬ)
    የፂዮን ፡ ልጅ ፡ (አሆዬ)
    ተራው ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ (፪x)

    እኔ ፡ አላወራም ፡ ፊቴ ፡ ከቆመው ፡ ከተራራዬ
    ጌታን ፡ ሳመልክ ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ይላል ፡ ወርዶ ፡ ከላዬ (፪x)

    ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ (፪x)
    ስትነካኩኝ ፡ ኢኸው ፡ ባሰብኝ
    እኮ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ
    ልሂድ ፡ ልሩጥ ፡ ባለ ፡ ራዕይ ፡ ነኝ
    ተዉኝ
    Tewegnema-Mesfin Gutu ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ (ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ) እኮ ፡ ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ (ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ) ሁሉን ፡ ችሎ ፡ ዓይኔ ፡ ስላየ ፡ ይሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ የተለየ (ሁሉን ፡ ችሎ ፡ ዓይኔ ፡ ስላየ ፡ ይሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ የተለየ) ኢሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ ተለየ ፡ ኢሄ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሰው ፡ ተለየ (፪x) አንገት ፡ ያስደፋኝ ፡ ያሳነሰኝ ከወዲህ ፡ ወድያ ፡ ያንገላታኝ ጌታ ፡ ስትመጣልኝ ፡ በመንገዴ ፡ ላይ ሸሸኝ ፡ ጠላቴ ፡ አንተን ፡ ከሩቅ ፡ ሲያይ በእውነት ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ እዘዝ ፡ በእኔ ፡ ላይ አሆሆሆዬ ፡ እወይ ፡ ወዬ ፡ (አሆዬ) የፂዮን ፡ ልጅ ፡ (አሆዬ) ተራው ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ (፪x) እኔ ፡ አላወራም ፡ ፊቴ ፡ ከቆመው ፡ ከተራራዬ ጌታን ፡ ሳመልክ ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ይላል ፡ ወርዶ ፡ ከላዬ (፪x) ፊቴ ፡ የቆመውን ፡ ይህን ፡ ተራራ ጌታ ፡ ስትመጣልኝ ፡ ሆነብኝ ፡ ተራ ጌታ ፡ የጠራው ፡ ሰው ፡ ሆኖ ፡ ከልቡ አያገኘውም ፡ መርዙ ፡ የእባቡ እንባው ፡ አይሆንለት ፡ የእርሱ ፡ ቀለቡ ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ (ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ) እኮ ፡ ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ (ተዉኝማ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ጌታ ፡ አይችልም ፡ አትበሉኝ) ሁሉን ፡ ችሎ ፡ ዓይኔ ፡ ስላየ ፡ ይሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ የተለየ (ሁሉን ፡ ችሎ ፡ ዓይኔ ፡ ስላየ ፡ ይሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ የተለየ) ኢሄ ፡ ጌታ ፡ ከሰው ፡ ተለየ ፡ ኢሄ ፡ ኢየሱስ ፡ ከሰው ፡ ተለየ (፪x) የአንበሳው ፡ ልጅ ፡ ተራው ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ተራመድ ፡ እንጂ የኢየሱስ ፡ ልጅ ፡ ዘመኑ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ተራመድ ፡ እንጂ የጀግናው ፡ ልጅ ፡ ተራው ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ተራመድ ፡ እንጂ የኢየሱስ ፡ ልጅ ፡ ዘመኑ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ተራመድ ፡ እንጂ እስኪ ፡ ተነስ ፡ ተነስ ፡ ተነስ ፡ ተነስ ፡ ተነስ ጌታ ፡ ያየልህን ፡ ውረስ ፡ ውረስ ፡ ውረስ (፪x) የአንበሳው ፡ ልጅ ፡ ተራው ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ የኢየሱስ ፡ ልጅ ፡ ዘመኑ ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ የጀግናው ፡ ልጅ ፡ ተራው ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ የኢየሱስ ፡ ልጅ ፡ ዘመኑ ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ እስኪ ፡ ተነሽ ፡ ተነሽ ፡ ተነሽ ፡ ተነሽ ፡ ተነሽ ጌታ ፡ ያየልህን ፡ ውረሽ ፡ ውረሽ ፡ ውረሽ (፪x) አሆሆሆዬ ፡ እወይ ፡ ወዬ ፡ (አሆዬ) የፂዮን ፡ ልጅ ፡ (አሆዬ) ተራው ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ተራመጂ ፡ እንጂ (፪x) እኔ ፡ አላወራም ፡ ፊቴ ፡ ከቆመው ፡ ከተራራዬ ጌታን ፡ ሳመልክ ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ ይላል ፡ ወርዶ ፡ ከላዬ (፪x) ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ (፪x) ስትነካኩኝ ፡ ኢኸው ፡ ባሰብኝ እኮ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ፡ ተዉኝ ልሂድ ፡ ልሩጥ ፡ ባለ ፡ ራዕይ ፡ ነኝ ተዉኝ
    0 Comments 0 Shares 29 Views 0 Reviews
  • AZEB HAILU || KAHNE GOSPEL

    በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ
    በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ
    ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል
    ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል

    ካህኔ ፡ እንደመልከፄዴቅ: ካህኔ ፡ ለዘላለም ፡ ሹም ፡ ነህ
    ካህኔ ፡ ለእኔም ፡ ሕይወት ፡ መዳን: ካህኔ ፡ ምክንያቱ ፡ አንተ ፡ ነህ
    ካህኔ ፡ በማይጠፋው ፡ ክህነት: ካህኔ ፡ በማይሽረው ፡ ሞት
    ካህኔ ፡ የምትማልድልኝ: ካህኔ ፡ ቆመህ ፡ በአብ ፡ ፊት

    ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
    ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
    በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
    አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)

    ካህኔ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለሀው: ካህኔ ፡ የነፍሴ ፡ ጠበቃ
    ካህኔ ፡ መከራዬ ፡ እንዲቆም: ካህኔ ፡ ሀዘኔ ፡ እንዲያበቃ
    ካህኔ ፡ የጥልን ፡ ግድግዳ: ካህኔ ፡ በሞት ፡ አፈረስህ
    ካህኔ ፡ ለበደሌ ፡ መስዋዕት: ካህኔ ፡ ደምህን ፡ አፈሰስህ

    በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ
    በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ
    ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል
    ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል

    የካህናት ፡ አለቃ ፡ የበጎች ፡ እረኛ
    የእውነተኛዋ፡ ድንኳን: መካከለኛ
    በኔ ፡ ፈንታ ፡ የሞተ ፡ የሆነልኝ ፡ ቤዛ
    ነፍሴ ፡ በጣም ፡ ረክታለች ፡ ለእርሱ ፡ ስትገዛ

    መድህኔ ፡ የመቀበርያዬን: መድህኔ ፡ ጉድጓድ ፡ የደፈንከው
    መድህኔ ፡ የሕይወቴን ፡ ጨለማ: መድህኔ ፡ ገለል ፡ ያደረከው
    መድህኔ ፡ በሞትና ፡ በእኔ: መድህኔ ፡ መካከል ፡ ገብተህ
    መድህኔ ፡ ሕያው ፡ አደረከኝ: መድህኔ ፡ አንተ ፡ ተችሎህ

    ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
    ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
    በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
    አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)

    መድህኔ ፡ ዛሬስ ፡ ብርሃን ፡ ነው: መድህኔ ፡ ቀን ፡ ሆኖ ፡ ለነፍሴ
    መድህኔ ፡ ባንተ ፡ ተሰበረ: መድህኔ ፡ ለቅሶና ፡ ትካዜ
    መድህኔ ፡ ፍጻሜዬ ፡ እንዲያምር: መድህኔ ፡ የመጨረሻዬ
    መድህኔ ፡ አንተን ፡ መጠጋቴ: መድህኔ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ ምርጫዬ

    ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
    ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
    በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
    አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
    AZEB HAILU || KAHNE GOSPEL በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል ካህኔ ፡ እንደመልከፄዴቅ: ካህኔ ፡ ለዘላለም ፡ ሹም ፡ ነህ ካህኔ ፡ ለእኔም ፡ ሕይወት ፡ መዳን: ካህኔ ፡ ምክንያቱ ፡ አንተ ፡ ነህ ካህኔ ፡ በማይጠፋው ፡ ክህነት: ካህኔ ፡ በማይሽረው ፡ ሞት ካህኔ ፡ የምትማልድልኝ: ካህኔ ፡ ቆመህ ፡ በአብ ፡ ፊት ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x) ካህኔ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለሀው: ካህኔ ፡ የነፍሴ ፡ ጠበቃ ካህኔ ፡ መከራዬ ፡ እንዲቆም: ካህኔ ፡ ሀዘኔ ፡ እንዲያበቃ ካህኔ ፡ የጥልን ፡ ግድግዳ: ካህኔ ፡ በሞት ፡ አፈረስህ ካህኔ ፡ ለበደሌ ፡ መስዋዕት: ካህኔ ፡ ደምህን ፡ አፈሰስህ በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል የካህናት ፡ አለቃ ፡ የበጎች ፡ እረኛ የእውነተኛዋ፡ ድንኳን: መካከለኛ በኔ ፡ ፈንታ ፡ የሞተ ፡ የሆነልኝ ፡ ቤዛ ነፍሴ ፡ በጣም ፡ ረክታለች ፡ ለእርሱ ፡ ስትገዛ መድህኔ ፡ የመቀበርያዬን: መድህኔ ፡ ጉድጓድ ፡ የደፈንከው መድህኔ ፡ የሕይወቴን ፡ ጨለማ: መድህኔ ፡ ገለል ፡ ያደረከው መድህኔ ፡ በሞትና ፡ በእኔ: መድህኔ ፡ መካከል ፡ ገብተህ መድህኔ ፡ ሕያው ፡ አደረከኝ: መድህኔ ፡ አንተ ፡ ተችሎህ ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x) መድህኔ ፡ ዛሬስ ፡ ብርሃን ፡ ነው: መድህኔ ፡ ቀን ፡ ሆኖ ፡ ለነፍሴ መድህኔ ፡ ባንተ ፡ ተሰበረ: መድህኔ ፡ ለቅሶና ፡ ትካዜ መድህኔ ፡ ፍጻሜዬ ፡ እንዲያምር: መድህኔ ፡ የመጨረሻዬ መድህኔ ፡ አንተን ፡ መጠጋቴ: መድህኔ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ ምርጫዬ ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
    0 Comments 0 Shares 30 Views 0 Reviews


  • የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
    Zemari:Addisu Terefe
    ¹
    የሰው መዝገብ አገላብጠህ
    በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
    ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
    አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
    በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
    ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
    አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ

    ገና ብዙ አያለሁ
    ባንተ እደሰታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች
    እጅህ ተረዳኛለች (×2)

    ²
    አንተን አንተን ያለውን ሰው
    ከአሰበበት ምታደርሰው
    ከአንገቱ ቀና አድርገህ
    ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ .......

    ገና ብዙ አያለሁ ......×2

    ³
    አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
    ከሰው ሁሉ ትለያለህ
    መች ያሸሃል አማካሪ
    አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ.....

    ገና ብዙ አያለሁ ......×2


    እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
    ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
    ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
    ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
    አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)


    ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
    መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
    ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
    እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
    አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)

    ጌታ እኮ ነው
    ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
    ጌታ እኮ ነው
    ይህን ያደረገው

    አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
    የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ Zemari:Addisu Terefe ¹ የሰው መዝገብ አገላብጠህ በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ ቀረ ብሎ ማን ያማሀል አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×) ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ አይንህ እኔን አይታለች እጅህ ተረዳኛለች (×2) ² አንተን አንተን ያለውን ሰው ከአሰበበት ምታደርሰው ከአንገቱ ቀና አድርገህ ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×) ምን ከፍልሃለሁ ....... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ³ አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ ከሰው ሁሉ ትለያለህ መች ያሸሃል አማካሪ አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×) ምን ከፍልሃለሁ..... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ⁴ እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x) አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x) ⁵ ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x) አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x) ጌታ እኮ ነው ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x) ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
    0 Comments 0 Shares 32 Views 0 Reviews
  • የመዝሙር ርዕስ: ልታዘዝህ እወዳለሁ
    ዘማሪት- ኑሃሚን ተፈሪ
    ¹
    እዚህ እና እዚያ የምሮጠውን የምባክነውን
    ትውት ላድርገው ልስማ ያልከውን የሚበጀውን
    ራሴን ከአንተ አላምነውም
    በመንገድህ ህያው አድርገኝ
    መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ
    መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ

    ²
    ወደፊት ሊሆን ስላለው ነገር ነህና የምታውቅ
    ትነግረዋለህ ለሰማህ ተሰነካክሎ እንዳይወድቅ
    በውስጤ በሙላት አውራ ወደእውነት መሪ የሆንከው
    ከአባዛኝ አታላይ መንገድ እግሬንም እንድትጠብቀው
    ከፈቃዴ ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ
    ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ
    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ
    የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ
    ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
    ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x

    ³
    በዚህ በከፋ ዘመን ውስጥ ከምክርህ ፈቀቅ ማለት
    ሲወድቁ ጠብቆ መማር እጅግ ነውና ሞኝነት
    እንዳልሆን በስህተት መንደር የክፋን ምክር ሰምቼ
    የልቤን ጆሮዎች ክፈት እንዳደምጥ አንተን አጥርቼ
    ከብዙሀን ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ
    ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ
    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ
    የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ
    ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
    ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
    እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
    እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
    ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
    ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
    የመዝሙር ርዕስ: ልታዘዝህ እወዳለሁ ዘማሪት- ኑሃሚን ተፈሪ ¹ እዚህ እና እዚያ የምሮጠውን የምባክነውን ትውት ላድርገው ልስማ ያልከውን የሚበጀውን ራሴን ከአንተ አላምነውም በመንገድህ ህያው አድርገኝ መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ ² ወደፊት ሊሆን ስላለው ነገር ነህና የምታውቅ ትነግረዋለህ ለሰማህ ተሰነካክሎ እንዳይወድቅ በውስጤ በሙላት አውራ ወደእውነት መሪ የሆንከው ከአባዛኝ አታላይ መንገድ እግሬንም እንድትጠብቀው ከፈቃዴ ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ³ በዚህ በከፋ ዘመን ውስጥ ከምክርህ ፈቀቅ ማለት ሲወድቁ ጠብቆ መማር እጅግ ነውና ሞኝነት እንዳልሆን በስህተት መንደር የክፋን ምክር ሰምቼ የልቤን ጆሮዎች ክፈት እንዳደምጥ አንተን አጥርቼ ከብዙሀን ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
    0 Comments 0 Shares 31 Views 0 Reviews
  • 0 Comments 0 Shares 27 Views 0 Reviews
  • 0 Comments 0 Shares 25 Views 0 Reviews
  • 0 Comments 0 Shares 25 Views 0 Reviews
  • 0 Comments 0 Shares 25 Views 0 Reviews
  • የመዝሙር ርዕስ: ከልጅነቴ ጀምሮ
    የዘማሪ ስም፡አስፋው መለሰ

    ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
    ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2

    ¹
    በእድሜ ቀናቶቼ ሃዘን እንዳይገዛኝ
    ምስጋናን ዝማሬን ለእኔ ሰጠህኝ
    ትዝታዬ ሆነህ ምሕረትህ ለኔ
    ከእጅህ አልጣልከኝም ዛሬም ቢሆን ያኔ×2
    ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
    ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2

    ²
    ከዘመናት በፊት ከእሩቅ ያወቅኅኝ
    ገና ሳልፈጠር ዛሬን ያየህልኝ
    ለዚያ ለጠላቴ በክፉ ላሰበኝ
    አሳልፈህ ለሞት መች እኔን ሰጠሀኝ×2
    ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
    ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2

    ³
    ስቀመጥ ስነሳ ሲጨልም ሲነጋ
    ላፍታ ሳትለየኝ ሆነህ ከእኔ ጋር
    እንደ አይንህ ብሌን ተጠነከክልኝ
    ማንም እንዳይነካኝ ትእዛዝህ ወጣልኝ×2
    ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
    ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2


    በደሌ ከፍ ብሎ ሳለ
    ምሕረትህ በኔ ላይ ገነነ
    እኔ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ
    ከትቢያ ካመድ ላይ ያነሳኝ
    እኔ ነኝ ጌታ የራራልኝ
    እኔ ነኝ ጌታ ሰው ያረገኝ
    እኔ ነኝ ይቅር የተባልኩኝ
    ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
    ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
    የመዝሙር ርዕስ: ከልጅነቴ ጀምሮ የዘማሪ ስም፡አስፋው መለሰ ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2 ¹ በእድሜ ቀናቶቼ ሃዘን እንዳይገዛኝ ምስጋናን ዝማሬን ለእኔ ሰጠህኝ ትዝታዬ ሆነህ ምሕረትህ ለኔ ከእጅህ አልጣልከኝም ዛሬም ቢሆን ያኔ×2 ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2 ² ከዘመናት በፊት ከእሩቅ ያወቅኅኝ ገና ሳልፈጠር ዛሬን ያየህልኝ ለዚያ ለጠላቴ በክፉ ላሰበኝ አሳልፈህ ለሞት መች እኔን ሰጠሀኝ×2 ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2 ³ ስቀመጥ ስነሳ ሲጨልም ሲነጋ ላፍታ ሳትለየኝ ሆነህ ከእኔ ጋር እንደ አይንህ ብሌን ተጠነከክልኝ ማንም እንዳይነካኝ ትእዛዝህ ወጣልኝ×2 ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2 ⁴ በደሌ ከፍ ብሎ ሳለ ምሕረትህ በኔ ላይ ገነነ እኔ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ ከትቢያ ካመድ ላይ ያነሳኝ እኔ ነኝ ጌታ የራራልኝ እኔ ነኝ ጌታ ሰው ያረገኝ እኔ ነኝ ይቅር የተባልኩኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
    0 Comments 0 Shares 25 Views 1 0 Reviews
More Stories
Eag Alembank https://eagalembankchurch.com