የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
Zemari:Addisu Terefe
¹
የሰው መዝገብ አገላብጠህ
በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
ገና ብዙ አያለሁ
ባንተ እደሰታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች
እጅህ ተረዳኛለች (×2)
²
አንተን አንተን ያለውን ሰው
ከአሰበበት ምታደርሰው
ከአንገቱ ቀና አድርገህ
ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ .......
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
³
አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
ከሰው ሁሉ ትለያለህ
መች ያሸሃል አማካሪ
አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ.....
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
⁴
እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)
⁵
ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)
ጌታ እኮ ነው
ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
ጌታ እኮ ነው
ይህን ያደረገው
አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
Zemari:Addisu Terefe
¹
የሰው መዝገብ አገላብጠህ
በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
ገና ብዙ አያለሁ
ባንተ እደሰታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች
እጅህ ተረዳኛለች (×2)
²
አንተን አንተን ያለውን ሰው
ከአሰበበት ምታደርሰው
ከአንገቱ ቀና አድርገህ
ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ .......
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
³
አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
ከሰው ሁሉ ትለያለህ
መች ያሸሃል አማካሪ
አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ.....
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
⁴
እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)
⁵
ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)
ጌታ እኮ ነው
ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
ጌታ እኮ ነው
ይህን ያደረገው
አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
0 Comments
0 Shares
49 Views
0 Reviews