• የእግዚአብሔር ቃል በሆሴዕ መጽሐፍ ምዕራፍ 4፥6 ላይ “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” እንዳለሁ ሁሉ በዚህ ዘመን ቃሉን ማማር አለብን ።
    የእግዚአብሔር ቃል በሆሴዕ መጽሐፍ ምዕራፍ 4፥6 ላይ “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” እንዳለሁ ሁሉ በዚህ ዘመን ቃሉን ማማር አለብን ።
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 2ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • እሁድ ግንቦት 17/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ ፣የቃል፣የፀሎት እና የሀይል ጊዜን ጌታ ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳን ጌታ ይመስገን።
    እሁድ ግንቦት 17/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ ፣የቃል፣የፀሎት እና የሀይል ጊዜን ጌታ ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳን ጌታ ይመስገን።
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 1ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • "በወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ" 1ኛ ቆሮ. 9:23"
    ሁላችሁም ወደዚህ ድረገጽ ሰዎች እንድመጡ፣share, በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
    "በወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ" 1ኛ ቆሮ. 9:23" ሁላችሁም ወደዚህ ድረገጽ ሰዎች እንድመጡ፣share, በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 1ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20

    እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 1ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • 0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 1ኬ እይታዎች 0 0 ግምገማዎች
  • 0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 1ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • dagi and sami
    dagi and sami
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 1ኬ እይታዎች 0 0 ግምገማዎች
  • ሮም 12:12—“በተስፋ ደስተኞች ሁኑ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ”
    ሮም 12:12—“በተስፋ ደስተኞች ሁኑ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ”
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 2ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • አርብ ግንቦት 22/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚኖረው ልዩ የአምልኮ ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው ከኛ የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    አርብ ግንቦት 22/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚኖረው ልዩ የአምልኮ ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው ከኛ የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 2ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • ❤❤❤Jesus Film❤❤❤

    Filmed on location in Israel at authentic biblical sites, this inspirational drama and commercial success retells the life of Christ.
    ❤❤❤Jesus Film❤❤❤ Filmed on location in Israel at authentic biblical sites, this inspirational drama and commercial success retells the life of Christ.
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 1ኬ እይታዎች 2 0 ግምገማዎች