Recent Updates
Ethiopia
  • https://t.me/Alembankassemble/3486?single
    https://t.me/Alembankassemble/3486?single
    0 Comments 0 Shares 115 Views 0 Reviews
  • የቤተ ክርስርስቲያኗን telegram channel ላይ ሁሉንም ፕሮግራሞች ይከታተሉ ።
    https://t.me/Alembankassemble/3410
    የቤተ ክርስርስቲያኗን telegram channel ላይ ሁሉንም ፕሮግራሞች ይከታተሉ ። https://t.me/Alembankassemble/3410
    T.ME
    Assembles of God Alem Bank Local Church
    ዕብ 3፡1 “ስለዚህ÷ከሰማያዊ ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞችሆይ ÷የሃይማኖታችንን ሐዋርያናሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፡፡ መሪ ጥቅስ ፡- 2 ዜና (29፡1-36) ¹ ሕዝቅያስም የሀያ አምስት ዓመት ጕልማሳ በነበረ ጊዜ መንገሥ ጀመረ፥ በኢየሩሳሌም ሀያ ዘጠኝ ዓመት ነገሠ እናቱም የዘካርያስ ልጅ አቡ ትባል ነበር። ² አባቱም ዳዊት እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገር አደረገ። ³ በነገሠም በመጀመሪያው ዓመት በመጀመሪያው ወር የእግዚአብሔርን ቤት ደጆች ከፈተ፥ አደሳቸውም። ⁴ ካህናቱንና ሌዋውያኑንም አስመጣ ፥ በምሥራቅ በኩል ባለው አደባባይም ሰበሰባቸው፥ (⁸) ስለዚህም የእግዚአብሔር ቍጣ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ ሆነ፥ በዓይናችሁም እንደምታዩ ለድንጋጤና ለመደነቂያ ለመዘበቻም አሳልፎ ሰጣቸው። (⁹) እነሆም፥ ስለዚህ አባቶቻችን በሰይፍ ወደቁ ፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችንም ሚስቶቻችንም ተማረኩ ። (¹⁰) አሁንም የቍጣው ጽናት ከእኛ እንዲመለስ ከእስራኤል አምላክ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳን አደርግ ዘንድ በልቤ አስቤአለሁ። ¹¹ ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ። • እግዚአብሄርን እንደ ማገልገል የከበረ ነገር የለም ፡፡ • እግዚአብሄርን ማገልገል ደግሞ በጣት ለሚቆጠሩ ጥቂት ሰዎች የተሰጠ እድል ሳይሆን ለሁሉም ሰው የተሰጠ እድል ነው ፡፡ • እግዚአብሄር ንጉስ ነው ፡፡ • እግዚአብሄርን እርሱ በሚፈልገው እንጂ እኛ በፈለግነው ሁኔታ አናገለግለውም ፡፡ • እግዚአብሄርን በማገልገል ፍሬያማ ለመሆን ከእኛ የሚጠይቀው ነገር አለ ፡፡ • እግዚአብሄርን ማገልገል በእግዚአብሄር ቃል ስርአት እንደሚገባ መሄድን ይጠይቃል ፡፡ …
    0 Comments 0 Shares 122 Views 0 Reviews
  • ከቅንነት ማለት፦ የቀጠለ
    5ኛ. ጽድቅን በልብ እዉነት የሚያደርግ፥ማለት ነዉ፡፡ (መዝሙር 15፥2)
    “ በቅንነት የሚሄድ፥ ጽድቅንም የሚያደርግ፥ በልቡም እውነትን የሚናገር።”
    6ኛ. እግዚአብሔርን ደስ ለመሰኘት የምሄዱት ማለት ነወ፡፡ (መዝሙር 84፥11)
    “እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም።”
    7ኛ. በአልጋው ላይ ያርፋል ማለት ነዉ፡፡ (ኢሳይያስ 57፥2)
    “ወደ ሰላም ይገባል፤ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል።”
    8ኛ. እግዚአብሔርንም ሰዉንም አለመበደል ማለት ነዉ፡፡ (ዳንኤል 6፥22)
    “ በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፥ ንጉሥ ሆይ፥ አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም አለው።”
          ይቀጥላል፦
    ከቅንነት ማለት፦ የቀጠለ 5ኛ. ጽድቅን በልብ እዉነት የሚያደርግ፥ማለት ነዉ፡፡ (መዝሙር 15፥2) “ በቅንነት የሚሄድ፥ ጽድቅንም የሚያደርግ፥ በልቡም እውነትን የሚናገር።” 6ኛ. እግዚአብሔርን ደስ ለመሰኘት የምሄዱት ማለት ነወ፡፡ (መዝሙር 84፥11) “እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም።” 7ኛ. በአልጋው ላይ ያርፋል ማለት ነዉ፡፡ (ኢሳይያስ 57፥2) “ወደ ሰላም ይገባል፤ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል።” 8ኛ. እግዚአብሔርንም ሰዉንም አለመበደል ማለት ነዉ፡፡ (ዳንኤል 6፥22) “ በፊቱ ቅንነት ተገኝቶብኛልና፥ በአንተም ፊት ደግሞ፥ ንጉሥ ሆይ፥ አልበደልሁምና አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶችን አፍ ዘጋ፥ እነርሱም አልጐዱኝም አለው።”       ይቀጥላል፦
    0 Comments 0 Shares 122 Views 0 Reviews
  • ለባለ ትዳሮች እና ከአስራ ስምንት አመት በላይ ለሆናቸው ለቤተክርስቲያናችን ምዕመናን በሙለ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም ከ11.00 ሰዓት ጀምሮ  የጸሎት እና የምክክርና መድረክ ከላይ በተገለጸው ሰዓት የተዘጋጀ ስለ  እንድትገኙ እንገልጻለን !
        ማሳሰቢ፦ ወለጆች በዕለቱ ከ1 አመት እስከ 17 አመት እድሜ ደረጃ ያሉትን ልጆች ይዘው እንዳይመጡ በጌታ ፍቅር እናሳውቃለን ።
    ለባለ ትዳሮች እና ከአስራ ስምንት አመት በላይ ለሆናቸው ለቤተክርስቲያናችን ምዕመናን በሙለ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም ከ11.00 ሰዓት ጀምሮ  የጸሎት እና የምክክርና መድረክ ከላይ በተገለጸው ሰዓት የተዘጋጀ ስለ  እንድትገኙ እንገልጻለን !     ማሳሰቢ፦ ወለጆች በዕለቱ ከ1 አመት እስከ 17 አመት እድሜ ደረጃ ያሉትን ልጆች ይዘው እንዳይመጡ በጌታ ፍቅር እናሳውቃለን ።
    0 Comments 0 Shares 345 Views 0 Reviews
  • እሁድ ሰኔ 8/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም በቃል፣በፀሎት፣በአምልኮ፣በፈውስ እና በሀይል እግዚአብሔር አምላክ ጎብኝቶናል።በሁሉ የረዳን ጌታ ይመስገን።
    እሁድ ሰኔ 8/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም በቃል፣በፀሎት፣በአምልኮ፣በፈውስ እና በሀይል እግዚአብሔር አምላክ ጎብኝቶናል።በሁሉ የረዳን ጌታ ይመስገን።
    0 Comments 0 Shares 344 Views 0 Reviews
  • እሁድ ሰኔ 8/2017 አ/ም ከማለዳው 3:30 ጀምሮ በሚኖሩ የቃል፣የአምልኮ እና የሀይል ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    እሁድ ሰኔ 8/2017 አ/ም ከማለዳው 3:30 ጀምሮ በሚኖሩ የቃል፣የአምልኮ እና የሀይል ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    0 Comments 0 Shares 1K Views 0 Reviews
  • አርብ ሰኔ 6/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የፀሎት፣የቃል እና የአምልኮ ጊዜን እግዚአብሔር ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን ይመስገን
    አርብ ሰኔ 6/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የፀሎት፣የቃል እና የአምልኮ ጊዜን እግዚአብሔር ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን ይመስገን
    0 Comments 0 Shares 1K Views 0 Reviews
  • አርብ ሰኔ 6/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚኖረው ልዩ የቃል፣የአምልኮ እና የፈውስ ምሽት መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    አርብ ሰኔ 6/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚኖረው ልዩ የቃል፣የአምልኮ እና የፈውስ ምሽት መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    0 Comments 0 Shares 2K Views 0 Reviews
  • የአገልግሎት ጥሪ አገልግሎት ለአገልጋዮቹ በሚል ርዕስ መንፈሳዊ አገልግሎት በመንፈስ እንደሆነ ለማወቅ ሁሉም ምዕመናን በየሳምንቱ እሁድ ጠዋት ከ2.30 እስከ 3.30 ድረስ በመገኘት የጌታን ቃል እንመራ !!
    የአገልግሎት ጥሪ አገልግሎት ለአገልጋዮቹ በሚል ርዕስ መንፈሳዊ አገልግሎት በመንፈስ እንደሆነ ለማወቅ ሁሉም ምዕመናን በየሳምንቱ እሁድ ጠዋት ከ2.30 እስከ 3.30 ድረስ በመገኘት የጌታን ቃል እንመራ !!
    0 Comments 0 Shares 2K Views 0 Reviews
  • I am surrounded
    On every side
    Can't see the light of day
    But I am persuaded
    Beyond all hope, You won't let go of me
    I stake my claim on every word You say
    You will not be late
    I will sing through fire and thunder
    'Cause You are on my side, I trust You with my life
    I know my story, it isn't over
    Even against all odds
    You are a faithful God
    You're faithful God
    The darkest of weather
    Though I can't see, I still believe You're good
    So I'm moving forward
    Through crashin' waves
    I know I'm safe with You
    You hold my life
    You hear my cry
    With every breath inside
    I will sing through fire and thunder
    'Cause You are on my side, I trust You with my life
    I know my story, it isn't over
    Even against all odds
    For You are a faithful God
    That's who You are
    ***You are a faithful God***

    I am surrounded On every side Can't see the light of day But I am persuaded Beyond all hope, You won't let go of me I stake my claim on every word You say You will not be late I will sing through fire and thunder 'Cause You are on my side, I trust You with my life I know my story, it isn't over Even against all odds You are a faithful God You're faithful God The darkest of weather Though I can't see, I still believe You're good So I'm moving forward Through crashin' waves I know I'm safe with You You hold my life You hear my cry With every breath inside I will sing through fire and thunder 'Cause You are on my side, I trust You with my life I know my story, it isn't over Even against all odds For You are a faithful God That's who You are ***You are a faithful God***
    0 Comments 0 Shares 2K Views 1 0 Reviews
  • 0 Comments 0 Shares 2K Views 0 Reviews
  • እሁድ ሰኔ 1/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ ለሚኖረው የቃል፣የፀሎትና የሀይል ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።ቅዱሳን ነገ የጌታ እራት የሚወሰድበት ቀን ሲሆን በተጨማሪም በወር መጨረሻ የሚደረገው የታላቁ ተልዕኮ የወንጌል ማህበርተኞች ቀንም ነገ ይሆናል።የየጌታ ሰላም ና ፀጋ ከእናንተ ጋ ይሁን።
    እሁድ ሰኔ 1/2017 አ/ም ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ ለሚኖረው የቃል፣የፀሎትና የሀይል ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።ቅዱሳን ነገ የጌታ እራት የሚወሰድበት ቀን ሲሆን በተጨማሪም በወር መጨረሻ የሚደረገው የታላቁ ተልዕኮ የወንጌል ማህበርተኞች ቀንም ነገ ይሆናል።የየጌታ ሰላም ና ፀጋ ከእናንተ ጋ ይሁን።
    0 Comments 0 Shares 1K Views 0 Reviews
More Stories
Eag Alembank Church https://eagalembankchurch.com