የመዝሙር ርዕስ: ልታዘዝህ እወዳለሁ
ዘማሪት- ኑሃሚን ተፈሪ
¹
እዚህ እና እዚያ የምሮጠውን የምባክነውን
ትውት ላድርገው ልስማ ያልከውን የሚበጀውን
ራሴን ከአንተ አላምነውም
በመንገድህ ህያው አድርገኝ
መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ
መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ

²
ወደፊት ሊሆን ስላለው ነገር ነህና የምታውቅ
ትነግረዋለህ ለሰማህ ተሰነካክሎ እንዳይወድቅ
በውስጤ በሙላት አውራ ወደእውነት መሪ የሆንከው
ከአባዛኝ አታላይ መንገድ እግሬንም እንድትጠብቀው
ከፈቃዴ ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ
ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ
የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ
ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x

³
በዚህ በከፋ ዘመን ውስጥ ከምክርህ ፈቀቅ ማለት
ሲወድቁ ጠብቆ መማር እጅግ ነውና ሞኝነት
እንዳልሆን በስህተት መንደር የክፋን ምክር ሰምቼ
የልቤን ጆሮዎች ክፈት እንዳደምጥ አንተን አጥርቼ
ከብዙሀን ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ
ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ
የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ
ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
የመዝሙር ርዕስ: ልታዘዝህ እወዳለሁ ዘማሪት- ኑሃሚን ተፈሪ ¹ እዚህ እና እዚያ የምሮጠውን የምባክነውን ትውት ላድርገው ልስማ ያልከውን የሚበጀውን ራሴን ከአንተ አላምነውም በመንገድህ ህያው አድርገኝ መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ ² ወደፊት ሊሆን ስላለው ነገር ነህና የምታውቅ ትነግረዋለህ ለሰማህ ተሰነካክሎ እንዳይወድቅ በውስጤ በሙላት አውራ ወደእውነት መሪ የሆንከው ከአባዛኝ አታላይ መንገድ እግሬንም እንድትጠብቀው ከፈቃዴ ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ³ በዚህ በከፋ ዘመን ውስጥ ከምክርህ ፈቀቅ ማለት ሲወድቁ ጠብቆ መማር እጅግ ነውና ሞኝነት እንዳልሆን በስህተት መንደር የክፋን ምክር ሰምቼ የልቤን ጆሮዎች ክፈት እንዳደምጥ አንተን አጥርቼ ከብዙሀን ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
0 Yaada 0 Aksiyoona 52 Ilaalcha 0 Irra deebiin
Eag Alembank https://eagalembankchurch.com