የመዝሙር ርዕስ: ከልጅነቴ ጀምሮ
የዘማሪ ስም፡አስፋው መለሰ
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
¹
በእድሜ ቀናቶቼ ሃዘን እንዳይገዛኝ
ምስጋናን ዝማሬን ለእኔ ሰጠህኝ
ትዝታዬ ሆነህ ምሕረትህ ለኔ
ከእጅህ አልጣልከኝም ዛሬም ቢሆን ያኔ×2
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
²
ከዘመናት በፊት ከእሩቅ ያወቅኅኝ
ገና ሳልፈጠር ዛሬን ያየህልኝ
ለዚያ ለጠላቴ በክፉ ላሰበኝ
አሳልፈህ ለሞት መች እኔን ሰጠሀኝ×2
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
³
ስቀመጥ ስነሳ ሲጨልም ሲነጋ
ላፍታ ሳትለየኝ ሆነህ ከእኔ ጋር
እንደ አይንህ ብሌን ተጠነከክልኝ
ማንም እንዳይነካኝ ትእዛዝህ ወጣልኝ×2
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
⁴
በደሌ ከፍ ብሎ ሳለ
ምሕረትህ በኔ ላይ ገነነ
እኔ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ
ከትቢያ ካመድ ላይ ያነሳኝ
እኔ ነኝ ጌታ የራራልኝ
እኔ ነኝ ጌታ ሰው ያረገኝ
እኔ ነኝ ይቅር የተባልኩኝ
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
የዘማሪ ስም፡አስፋው መለሰ
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
¹
በእድሜ ቀናቶቼ ሃዘን እንዳይገዛኝ
ምስጋናን ዝማሬን ለእኔ ሰጠህኝ
ትዝታዬ ሆነህ ምሕረትህ ለኔ
ከእጅህ አልጣልከኝም ዛሬም ቢሆን ያኔ×2
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
²
ከዘመናት በፊት ከእሩቅ ያወቅኅኝ
ገና ሳልፈጠር ዛሬን ያየህልኝ
ለዚያ ለጠላቴ በክፉ ላሰበኝ
አሳልፈህ ለሞት መች እኔን ሰጠሀኝ×2
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
³
ስቀመጥ ስነሳ ሲጨልም ሲነጋ
ላፍታ ሳትለየኝ ሆነህ ከእኔ ጋር
እንደ አይንህ ብሌን ተጠነከክልኝ
ማንም እንዳይነካኝ ትእዛዝህ ወጣልኝ×2
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
⁴
በደሌ ከፍ ብሎ ሳለ
ምሕረትህ በኔ ላይ ገነነ
እኔ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ
ከትቢያ ካመድ ላይ ያነሳኝ
እኔ ነኝ ጌታ የራራልኝ
እኔ ነኝ ጌታ ሰው ያረገኝ
እኔ ነኝ ይቅር የተባልኩኝ
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
የመዝሙር ርዕስ: ከልጅነቴ ጀምሮ
የዘማሪ ስም፡አስፋው መለሰ
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
¹
በእድሜ ቀናቶቼ ሃዘን እንዳይገዛኝ
ምስጋናን ዝማሬን ለእኔ ሰጠህኝ
ትዝታዬ ሆነህ ምሕረትህ ለኔ
ከእጅህ አልጣልከኝም ዛሬም ቢሆን ያኔ×2
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
²
ከዘመናት በፊት ከእሩቅ ያወቅኅኝ
ገና ሳልፈጠር ዛሬን ያየህልኝ
ለዚያ ለጠላቴ በክፉ ላሰበኝ
አሳልፈህ ለሞት መች እኔን ሰጠሀኝ×2
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
³
ስቀመጥ ስነሳ ሲጨልም ሲነጋ
ላፍታ ሳትለየኝ ሆነህ ከእኔ ጋር
እንደ አይንህ ብሌን ተጠነከክልኝ
ማንም እንዳይነካኝ ትእዛዝህ ወጣልኝ×2
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
⁴
በደሌ ከፍ ብሎ ሳለ
ምሕረትህ በኔ ላይ ገነነ
እኔ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ
ከትቢያ ካመድ ላይ ያነሳኝ
እኔ ነኝ ጌታ የራራልኝ
እኔ ነኝ ጌታ ሰው ያረገኝ
እኔ ነኝ ይቅር የተባልኩኝ
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ×2
0 Commentarii
0 Distribuiri
51 Views
1
0 previzualizare