SONG LYRICS™, [9/13/2024 8:09 PM]
Gospel Singer : Yohannes Girma - Original
(Live worship by Biniyam Yonas @Kingdomsound)
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ
የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ
ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ
ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ
በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ
እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ
ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ
ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ
የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
የምጠብቀው ጌታ አለኝ
መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ
ከመላእክቱ ጋር በደመናት
ፍጻሜ ሲባል በመለከት
እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ
ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
Gospel Singer : Yohannes Girma - Original
(Live worship by Biniyam Yonas @Kingdomsound)
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ
የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ
ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ
ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ
በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ
እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ
ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ
ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ
የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
የምጠብቀው ጌታ አለኝ
መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ
ከመላእክቱ ጋር በደመናት
ፍጻሜ ሲባል በመለከት
እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ
ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
SONG LYRICS™, [9/13/2024 8:09 PM]
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Gospel Singer : Yohannes Girma - Original
(Live worship by Biniyam Yonas @Kingdomsound)
🎼🥁🎤🎻🎻🪘🎹🎹🎹🎷🎷🎸🎸
በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ
የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ
ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ
ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ
በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ
እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ
ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ
ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ
የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም አሜን
የምጠብቀው ጌታ አለኝ
መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ
ከመላእክቱ ጋር በደመናት
ፍጻሜ ሲባል በመለከት
እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ
ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
መከራ አይታሰብም
እረፍት ነው ለዘላለም
0 Σχόλια
0 Μοιράστηκε
50 Views
0 Προεπισκόπηση