ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (2x)

ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)

ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል
ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን
ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ
ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ
አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት
ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ
ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል
ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል
.
.
.
.
ይሄ ነው እግዚአብሔር Rediet Yirgu
Kingdom Sound Worship
       
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (2x) ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x) ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል . . . . ይሄ ነው እግዚአብሔር Rediet Yirgu Kingdom Sound Worship        
0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 302 እይታዎች 1 0 ግምገማዎች
Eag Alembank Church https://eagalembankchurch.com