የመዝሙር ርዕስ: እዩልኝ
ዘማሪት ፣አስተር አበበ
ላውራው ልዘምረው
ልናገር ልተርከው
ልጥራው ልደጋግመው
ልመርኮዝ ልደገፈው

ስሙ ከፊደል ያለፈ ነው
ስሙ ከአንድ ቃል ያለፈ ነው
ስሙ ከስሞች ያለፈ ነው
ስሙ ከምለው ያለፈ ነው

ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል
ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ
ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል
ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ
ለዚህ ነው ሲነጋ ኢየሱስ የምለው
ለዚህ ነው በቀትር ኢየሱስ የምለው
ለዚህ ነው ሲመሽም ኢየሱስ የምለው
ለዚህ ነው በሌሊት ኢየሱስ የምለው
በምን አጎደልከኝ መች ጠናሁ የሰው ደጅ
ከጫፍ ጫፍ ሙላቴ የምትደላ የምትመች
ሰው እንኳን የሚያልፈውን ይሄ አለኝ ይላል
አንድ ሁለት ሶስት ብሎ ለሚያይ ያስቆጥራል
የማታልፍ የማታልቅ የማትደክም ትምክህቴ
የማልቀይርህ መዝሙር እስካለሁ በህይወቴ
ለልጅ ልጅ ትምህርት ርስትም ያለኸኝ
ለሚያዩኝ ሁሉ እዩልኝ የሚያስብለኝ
እዩልኝ እዩልኝ
ደግነቱን እዩልኝ
እዩልኝ እዩልኝ
ምህረቱን እዩልኝ
እዩልኝ እዩልኝ
ደግነቱን እዩልኝ
እዩልኝ እዩልኝ
ምህረቱን እዩልኝ
ከማይደረስበት ከቅድስናው ጥግ በሞቱ አድርሶኝ
ፀድቀሻል አለኝ እዩልኝ
ከአለሁበት ሸለቆ ህያው ቃሉን ልኮ ዳግም ሰው አድርጎኝ
አንቺ ብርቱ አለኝ እዩልኝ
እዩልኝ እዩልኝ
ደግነቱን እዩልኝ
እዩልኝ እዩልኝ
ምህረቱን እዩልኝ
እዩልኝ እዩልኝ
ደግነቱን እዩልኝ
እዩልኝ እዩልኝ
ምህረቱን እዩልኝ

#React
<እኛን ለመቀላቀል:
Eagalembankchurch.com
[ᵃˡᵇᵘᵐ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵃˢᵗᵉʳ ᵃᵇᵉᵇᵉ]
የመዝሙር ርዕስ: እዩልኝ ዘማሪት ፣አስተር አበበ ላውራው ልዘምረው ልናገር ልተርከው ልጥራው ልደጋግመው ልመርኮዝ ልደገፈው ስሙ ከፊደል ያለፈ ነው ስሙ ከአንድ ቃል ያለፈ ነው ስሙ ከስሞች ያለፈ ነው ስሙ ከምለው ያለፈ ነው ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ ስምህን ስጠራው ጥሜ ይረካልኛል ስምህን ስጠራው ከረሃቤ እጠግባለሁኝ ለዚህ ነው ሲነጋ ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው በቀትር ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው ሲመሽም ኢየሱስ የምለው ለዚህ ነው በሌሊት ኢየሱስ የምለው በምን አጎደልከኝ መች ጠናሁ የሰው ደጅ ከጫፍ ጫፍ ሙላቴ የምትደላ የምትመች ሰው እንኳን የሚያልፈውን ይሄ አለኝ ይላል አንድ ሁለት ሶስት ብሎ ለሚያይ ያስቆጥራል የማታልፍ የማታልቅ የማትደክም ትምክህቴ የማልቀይርህ መዝሙር እስካለሁ በህይወቴ ለልጅ ልጅ ትምህርት ርስትም ያለኸኝ ለሚያዩኝ ሁሉ እዩልኝ የሚያስብለኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ ከማይደረስበት ከቅድስናው ጥግ በሞቱ አድርሶኝ ፀድቀሻል አለኝ እዩልኝ ከአለሁበት ሸለቆ ህያው ቃሉን ልኮ ዳግም ሰው አድርጎኝ አንቺ ብርቱ አለኝ እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ደግነቱን እዩልኝ እዩልኝ እዩልኝ ምህረቱን እዩልኝ #React 🥰🤗♥️🙏 <እኛን ለመቀላቀል: Eagalembankchurch.com [ᵃˡᵇᵘᵐ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵃˢᵗᵉʳ ᵃᵇᵉᵇᵉ]
0 Comments 0 Shares 684 Views 1 0 Reviews
Eag Alembank Church https://eagalembankchurch.com