AZEB HAILU || KAHNE GOSPEL

በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ
በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ
ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል
ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል

ካህኔ ፡ እንደመልከፄዴቅ: ካህኔ ፡ ለዘላለም ፡ ሹም ፡ ነህ
ካህኔ ፡ ለእኔም ፡ ሕይወት ፡ መዳን: ካህኔ ፡ ምክንያቱ ፡ አንተ ፡ ነህ
ካህኔ ፡ በማይጠፋው ፡ ክህነት: ካህኔ ፡ በማይሽረው ፡ ሞት
ካህኔ ፡ የምትማልድልኝ: ካህኔ ፡ ቆመህ ፡ በአብ ፡ ፊት

ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)

ካህኔ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለሀው: ካህኔ ፡ የነፍሴ ፡ ጠበቃ
ካህኔ ፡ መከራዬ ፡ እንዲቆም: ካህኔ ፡ ሀዘኔ ፡ እንዲያበቃ
ካህኔ ፡ የጥልን ፡ ግድግዳ: ካህኔ ፡ በሞት ፡ አፈረስህ
ካህኔ ፡ ለበደሌ ፡ መስዋዕት: ካህኔ ፡ ደምህን ፡ አፈሰስህ

በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ
በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ
ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል
ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል

የካህናት ፡ አለቃ ፡ የበጎች ፡ እረኛ
የእውነተኛዋ፡ ድንኳን: መካከለኛ
በኔ ፡ ፈንታ ፡ የሞተ ፡ የሆነልኝ ፡ ቤዛ
ነፍሴ ፡ በጣም ፡ ረክታለች ፡ ለእርሱ ፡ ስትገዛ

መድህኔ ፡ የመቀበርያዬን: መድህኔ ፡ ጉድጓድ ፡ የደፈንከው
መድህኔ ፡ የሕይወቴን ፡ ጨለማ: መድህኔ ፡ ገለል ፡ ያደረከው
መድህኔ ፡ በሞትና ፡ በእኔ: መድህኔ ፡ መካከል ፡ ገብተህ
መድህኔ ፡ ሕያው ፡ አደረከኝ: መድህኔ ፡ አንተ ፡ ተችሎህ

ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)

መድህኔ ፡ ዛሬስ ፡ ብርሃን ፡ ነው: መድህኔ ፡ ቀን ፡ ሆኖ ፡ ለነፍሴ
መድህኔ ፡ ባንተ ፡ ተሰበረ: መድህኔ ፡ ለቅሶና ፡ ትካዜ
መድህኔ ፡ ፍጻሜዬ ፡ እንዲያምር: መድህኔ ፡ የመጨረሻዬ
መድህኔ ፡ አንተን ፡ መጠጋቴ: መድህኔ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ ምርጫዬ

ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
AZEB HAILU || KAHNE GOSPEL በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል ካህኔ ፡ እንደመልከፄዴቅ: ካህኔ ፡ ለዘላለም ፡ ሹም ፡ ነህ ካህኔ ፡ ለእኔም ፡ ሕይወት ፡ መዳን: ካህኔ ፡ ምክንያቱ ፡ አንተ ፡ ነህ ካህኔ ፡ በማይጠፋው ፡ ክህነት: ካህኔ ፡ በማይሽረው ፡ ሞት ካህኔ ፡ የምትማልድልኝ: ካህኔ ፡ ቆመህ ፡ በአብ ፡ ፊት ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x) ካህኔ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለሀው: ካህኔ ፡ የነፍሴ ፡ ጠበቃ ካህኔ ፡ መከራዬ ፡ እንዲቆም: ካህኔ ፡ ሀዘኔ ፡ እንዲያበቃ ካህኔ ፡ የጥልን ፡ ግድግዳ: ካህኔ ፡ በሞት ፡ አፈረስህ ካህኔ ፡ ለበደሌ ፡ መስዋዕት: ካህኔ ፡ ደምህን ፡ አፈሰስህ በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል የካህናት ፡ አለቃ ፡ የበጎች ፡ እረኛ የእውነተኛዋ፡ ድንኳን: መካከለኛ በኔ ፡ ፈንታ ፡ የሞተ ፡ የሆነልኝ ፡ ቤዛ ነፍሴ ፡ በጣም ፡ ረክታለች ፡ ለእርሱ ፡ ስትገዛ መድህኔ ፡ የመቀበርያዬን: መድህኔ ፡ ጉድጓድ ፡ የደፈንከው መድህኔ ፡ የሕይወቴን ፡ ጨለማ: መድህኔ ፡ ገለል ፡ ያደረከው መድህኔ ፡ በሞትና ፡ በእኔ: መድህኔ ፡ መካከል ፡ ገብተህ መድህኔ ፡ ሕያው ፡ አደረከኝ: መድህኔ ፡ አንተ ፡ ተችሎህ ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x) መድህኔ ፡ ዛሬስ ፡ ብርሃን ፡ ነው: መድህኔ ፡ ቀን ፡ ሆኖ ፡ ለነፍሴ መድህኔ ፡ ባንተ ፡ ተሰበረ: መድህኔ ፡ ለቅሶና ፡ ትካዜ መድህኔ ፡ ፍጻሜዬ ፡ እንዲያምር: መድህኔ ፡ የመጨረሻዬ መድህኔ ፡ አንተን ፡ መጠጋቴ: መድህኔ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ ምርጫዬ ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
0 Yaada 0 Aksiyoona 35 Ilaalcha 0 Irra deebiin
Eag Alembank https://eagalembankchurch.com