• የመዝሙር ግብዣ

    የመዝሙር ርዕስ: ኢየሱስ

    ¹
    የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ
    ከመንገዳገዴ ከእንቅፉቴ ያከምከኝ
    መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ
    በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x)
    ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ
    መልካም እረኛዬ ኢየሱስ
    ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ
    ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ
    መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ
    አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ
    ከጥፍት ባንተ ተከልዬ
    ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት
    ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት
    ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት

    ²
    የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል
    አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል
    እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ
    ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ
    አገኘሁኝ መተማመኛ
    ለጠላቶቼ የማይተኛ
    እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ
    ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x)

    ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር
    እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር
    ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x)
    ውድዬ አንተው ክበር (3x)

    #React
    <እኛን ለመቀላቀል:
    eagalembankchurch.com
    [ⁿᵉʷ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵏᵃˡᵉᵃᵇ ᵐᵉⁿᵍⁱˢᵗᵘ]
    የመዝሙር ግብዣ የመዝሙር ርዕስ: ኢየሱስ ¹ የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ ከመንገዳገዴ ከእንቅፉቴ ያከምከኝ መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x) ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ መልካም እረኛዬ ኢየሱስ ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ ከጥፍት ባንተ ተከልዬ ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት ² የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ አገኘሁኝ መተማመኛ ለጠላቶቼ የማይተኛ እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x) ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x) ውድዬ አንተው ክበር (3x) #React 🥰🤗♥️🙏 <እኛን ለመቀላቀል: eagalembankchurch.com [ⁿᵉʷ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵏᵃˡᵉᵃᵇ ᵐᵉⁿᵍⁱˢᵗᵘ]
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 1ኬ እይታዎች 4 0 ግምገማዎች
  • ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው
    የባይተዋር ወዳጅ
    🔶 ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው 🔷 የባይተዋር ወዳጅ
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 662 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • ዘማሪ ታማኝ ሙሉነ
    ዘማሪ ታማኝ ሙሉነ
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 661 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • የመዝሙር ርዕስ: ወደ ተራራው ጫፍ
    By :Aster Abebe
    ¹
    ከህልውናህ ሰፈር ከምትገኝበት
    ንግግር ጸሎቴ አንተው ከሆንክበት
    ጠንቀቅ ካላልኩኝ ካልጠበቅኩ እግሮቼን
    እልፍ የሚለይ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን
    በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ
    አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ
    ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ
    ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ
    መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ
    ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ
    ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም
    የማይወሰድ እድል ከዚህ በላይ የለም

    ²
    አንተን ብቻ ይሁን የማይበት አይኔ
    ልቤ ሄዶ ይቅር ከላዩ ሰፈሬ
    ጆሮዬም ይቀሰር ከላይኛው ሃገር
    አጥፋኝ  ከምድሩ ፍለጋዬ ይሰወር
    አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት
    ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት
    እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ
    ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል እድሜዬ
    ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ
    ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ
    አንተን ለማግኘት ነው

    በቃ እፈልግሃለሁ በቃ ተርቤሃለሁ
    በቃ በጣም ጠምተኸኛል በቃ አይኖቼ ናፍቀውሃል
    በቃ ናፍቄሃለሁ በቃ ደጅ ደጅ አያለሁ
    በቃ የውስጤ ጥም ነህ በምንም የማልለውጥህ

    አንተን የተራበ የሚጠግበው አንተን ነው
    አንተን የተጠማ የሚረካው አንተን ነው
    ፊትህን የፈለገ ሲያገኝህ ያርፋል
    ፈልጎ ክብርህን በእጅህ መች ይረካል
    አይደለሁም ሰነፍ ተመከርኩ በቃልህ
    የውስጤን ረሃብ አይደፍነውም የእጅህ
    ነፍሴን የምታረካ ሙላት ነህ የልቤ
    የኑሮዬ ፍሰሃ የዕድሜ ልክ ሃሳቤ

    #React

    [ᵃˡᵇᵘᵐ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵃˢᵗᵉʳ ᵃᵇᵉᵇᵉ]
    የመዝሙር ርዕስ: ወደ ተራራው ጫፍ By :Aster Abebe ¹ ከህልውናህ ሰፈር ከምትገኝበት ንግግር ጸሎቴ አንተው ከሆንክበት ጠንቀቅ ካላልኩኝ ካልጠበቅኩ እግሮቼን እልፍ የሚለይ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም የማይወሰድ እድል ከዚህ በላይ የለም ² አንተን ብቻ ይሁን የማይበት አይኔ ልቤ ሄዶ ይቅር ከላዩ ሰፈሬ ጆሮዬም ይቀሰር ከላይኛው ሃገር አጥፋኝ  ከምድሩ ፍለጋዬ ይሰወር አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል እድሜዬ ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ አንተን ለማግኘት ነው በቃ እፈልግሃለሁ በቃ ተርቤሃለሁ በቃ በጣም ጠምተኸኛል በቃ አይኖቼ ናፍቀውሃል በቃ ናፍቄሃለሁ በቃ ደጅ ደጅ አያለሁ በቃ የውስጤ ጥም ነህ በምንም የማልለውጥህ አንተን የተራበ የሚጠግበው አንተን ነው አንተን የተጠማ የሚረካው አንተን ነው ፊትህን የፈለገ ሲያገኝህ ያርፋል ፈልጎ ክብርህን በእጅህ መች ይረካል አይደለሁም ሰነፍ ተመከርኩ በቃልህ የውስጤን ረሃብ አይደፍነውም የእጅህ ነፍሴን የምታረካ ሙላት ነህ የልቤ የኑሮዬ ፍሰሃ የዕድሜ ልክ ሃሳቤ #React 🥰🤗♥️🙏 [ᵃˡᵇᵘᵐ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵃˢᵗᵉʳ ᵃᵇᵉᵇᵉ]
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 580 እይታዎች 0 0 ግምገማዎች
  • ብዙ ፈተናዎች
    ብዙ ተስፈ የሚያስቆርጥ ብኖርም
    ብዙ አሰለች መንገደኞች ብጠብቁንም
    ብዙ ነገሮች ተስፋህን ልያጨልሙ ብሮጡም
    በብዙ ብቸኝነት ብትከባብም
    ብዙ ዛቻ ብኖርም
    መሞት እንኳን ብመጣ

    ወንጌልን እንሰብካለን ይቀጥላል .........
    ብዙ ፈተናዎች ብዙ ተስፈ የሚያስቆርጥ ብኖርም ብዙ አሰለች መንገደኞች ብጠብቁንም ብዙ ነገሮች ተስፋህን ልያጨልሙ ብሮጡም በብዙ ብቸኝነት ብትከባብም ብዙ ዛቻ ብኖርም መሞት እንኳን ብመጣ ወንጌልን እንሰብካለን ይቀጥላል .........
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 263 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • 0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 276 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • 0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 276 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • 0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 277 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • War in Israel: A Fulfillment of Bible Prophecy?
    I woke up Saturday morning, and I was shocked to read the headline: “Israel Is at War.” It is almost 50 years to the day the last time Israel was officially at war in what is known as the Yom Kippur War back in 1973 when she was attacked by Egypt, Syria, and others. But this is a different kind of war. Thousands of rockets rained on Israel from multiple directions, and Hamas gunmen...
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 3ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • Endet Talaq new
    Endet Talaq new
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 229 እይታዎች 0 ግምገማዎች