• ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)
    ርዕስ:- አባበልከኝ
    ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)🔸 ርዕስ:- አባበልከኝ
    0 Comments 0 Shares 243 Views 0 Reviews
  • ዘማሪ ታምራት ኃይሌ (መጋቢ)
    ኢየሱስ ይመጣል!
    ዘማሪ ታምራት ኃይሌ (መጋቢ)🔸 ኢየሱስ ይመጣል!
    0 Comments 0 Shares 263 Views 1 0 Reviews
  • ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት
    መልሰኝ
    ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት🔸 መልሰኝ
    0 Comments 0 Shares 323 Views 1 0 Reviews
  • ዘማሪ ደስታ ቢራሞ
    ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል
    ዘማሪ ደስታ ቢራሞ 🔸 🎼ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል🎼
    0 Comments 0 Shares 262 Views 1 0 Reviews
  • 0 Comments 0 Shares 270 Views 0 Reviews
  • 0 Comments 0 Shares 276 Views 0 Reviews
  • 0 Comments 0 Shares 266 Views 0 Reviews

  • #በእምነት_የሚገኝ_ጽድቅ

    ሮሜ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
    ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
    ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

    #_የእግዚአብሔር_ጽድቅ_ማለት_በልጁ_በኢየሱስ_ክርስቶስ_በማመን_የሚገኝ_ጽድቅ_ነው

    የእግዚአብሔር ጽድቅ የተገለጠው በሙሴ ሕግ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የተገለጠ ጽድቅ ነው። ሙሴ እና ነቢያት የመሰከሩለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ከሕግ ውጭ ሲሆን ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ የተገለጠው በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ያገኘነው ጽድቅ በእምነት ተቀብለናል።

    በክርስቶስ ኢየሱስ በማመናችን የእግዚአብሔር ጽድቅ ሆነናል፤ 2ቆሮ.5፥21።

    “በዘመኑም ይሁዳ ይድናል እስራኤልም ተዘልሎ ይቀመጣል፥ የሚጠራበትም ስም፦ እግዚአብሔር ጽድቃችን ተብሎ ነው።”
    — ኤርምያስ 23፥6

    “ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንጂ፣ ሕግን በመጠበቅ እንደማይጸድቅ እናውቃለን። ስለዚህ ሕግን በመጠበቅ ሳይሆን፣ በክርስቶስ በማመን እንጸድቅ ዘንድ እኛም ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል፤ ሕግን በመጠበቅ ማንም አይጸድቅምና።”
    — ገላትያ 2፥16 (አዲሱ መ.ት)

    በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ ጽድቅ በእምነት መቀበል እንደሚቻል በሮሜ ምዕ.4፥3-5 ላይ በግልጽ ይናገራል።

    ሮሜ 4 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ መጽሐፍስ ምን ይላል? “አብርሃም እግዚአብሔርን አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።”
    ⁴ አንድ ሰው ሥራ ከሠራ ደመወዙ እንደ ስጦታ ሳይሆን እንደ ተገቢ ዋጋው ይቈጠርለታል።
    ⁵ ነገር ግን ለማይሠራው፣ ኃጥኡን ሰው ጻድቅ በሚያደርግ በእግዚአብሔር ለሚያምን ሰው፣ እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቈጠርለታል።

    #_ሐዋርያው_ጳውሎስ_እንደተናገረው_እግዚአብሔር_ጽድቅ_የተገለጠው_በክርስቶስ_ኢየሱስ_ማመን_የምንቀበል_እምነት_እንጂ_በሕግ_ሥራ_መጽደቅ_እንደማይቻል_ተናግሯል

    #በእምነት_የሚገኝ_ጽድቅ ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። #_የእግዚአብሔር_ጽድቅ_ማለት_በልጁ_በኢየሱስ_ክርስቶስ_በማመን_የሚገኝ_ጽድቅ_ነው። የእግዚአብሔር ጽድቅ የተገለጠው በሙሴ ሕግ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የተገለጠ ጽድቅ ነው። ሙሴ እና ነቢያት የመሰከሩለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ከሕግ ውጭ ሲሆን ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ የተገለጠው በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ያገኘነው ጽድቅ በእምነት ተቀብለናል። 📌 በክርስቶስ ኢየሱስ በማመናችን የእግዚአብሔር ጽድቅ ሆነናል፤ 2ቆሮ.5፥21። 📌 “በዘመኑም ይሁዳ ይድናል እስራኤልም ተዘልሎ ይቀመጣል፥ የሚጠራበትም ስም፦ እግዚአብሔር ጽድቃችን ተብሎ ነው።” — ኤርምያስ 23፥6 📌 “ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንጂ፣ ሕግን በመጠበቅ እንደማይጸድቅ እናውቃለን። ስለዚህ ሕግን በመጠበቅ ሳይሆን፣ በክርስቶስ በማመን እንጸድቅ ዘንድ እኛም ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል፤ ሕግን በመጠበቅ ማንም አይጸድቅምና።” — ገላትያ 2፥16 (አዲሱ መ.ት) 📌 በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ ጽድቅ በእምነት መቀበል እንደሚቻል በሮሜ ምዕ.4፥3-5 ላይ በግልጽ ይናገራል። ሮሜ 4 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ መጽሐፍስ ምን ይላል? “አብርሃም እግዚአብሔርን አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።” ⁴ አንድ ሰው ሥራ ከሠራ ደመወዙ እንደ ስጦታ ሳይሆን እንደ ተገቢ ዋጋው ይቈጠርለታል። ⁵ ነገር ግን ለማይሠራው፣ ኃጥኡን ሰው ጻድቅ በሚያደርግ በእግዚአብሔር ለሚያምን ሰው፣ እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቈጠርለታል። #_ሐዋርያው_ጳውሎስ_እንደተናገረው_እግዚአብሔር_ጽድቅ_የተገለጠው_በክርስቶስ_ኢየሱስ_ማመን_የምንቀበል_እምነት_እንጂ_በሕግ_ሥራ_መጽደቅ_እንደማይቻል_ተናግሯል።
    0 Comments 0 Shares 765 Views 0 Reviews
  • https://youtu.be/TqfqANzIOPw?si=svy-HP6Lli69p5UX
    https://youtu.be/TqfqANzIOPw?si=svy-HP6Lli69p5UX
    0 Comments 0 Shares 221 Views 0 Reviews
  • https://youtu.be/Bb48egNJ6kM?si=zcoqleVJuhUwlke1
    https://youtu.be/Bb48egNJ6kM?si=zcoqleVJuhUwlke1
    0 Comments 0 Shares 210 Views 0 Reviews