• ዛሬ እሁድ ግንቦት 3/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም በቃል፣በፀሎት፣በትንቢት እና በፈውስ ጌታ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን ጌታ ይመስገን።
    ዛሬ እሁድ ግንቦት 3/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም በቃል፣በፀሎት፣በትንቢት እና በፈውስ ጌታ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን ጌታ ይመስገን።
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 227 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • ዛሬ ግንቦት 3,2017 ከዘማሪት ማቱ ጋር በ ኢ.ጉ.እ አለም ባንክ አጥቢያ
    ዛሬ ግንቦት 3,2017 ከዘማሪት ማቱ ጋር በ ኢ.ጉ.እ አለም ባንክ አጥቢያ
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 639 እይታዎች 0 ግምገማዎች

  • 🎙 YEKERTAHE NEW / ይቅርታህ ነው
    SAMUEL NEGUSSIE
    10:26 9.75 MB
    🎙 🎶YEKERTAHE NEW / ይቅርታህ ነው 👤 SAMUEL NEGUSSIE 🕗 10:26 💾 9.75 MB
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 150 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • Salem Zema - | የአይኖቻችን ማረፊያ

    08:24, 7.90 MB
    Salem Zema - | የአይኖቻችን ማረፊያ ⏰08:24, 💾 7.90 MB
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 124 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • የመዝሙር ግብዣ

    የመዝሙር ርዕስ: ኢየሱስ

    ¹
    የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ
    ከመንገዳገዴ ከእንቅፉቴ ያከምከኝ
    መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ
    በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x)
    ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ
    መልካም እረኛዬ ኢየሱስ
    ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ
    ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ
    መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ
    አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ
    ከጥፍት ባንተ ተከልዬ
    ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት
    ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት
    ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት

    ²
    የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል
    አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል
    እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ
    ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ
    አገኘሁኝ መተማመኛ
    ለጠላቶቼ የማይተኛ
    እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ
    ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x)

    ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር
    እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር
    ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x)
    ውድዬ አንተው ክበር (3x)

    #React
    <እኛን ለመቀላቀል:
    glory studio on Eagalembank church
    [ⁿᵉʷ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵏᵃˡᵉᵃᵇ ᵐᵉⁿᵍⁱˢᵗᵘ]
    የመዝሙር ግብዣ የመዝሙር ርዕስ: ኢየሱስ ¹ የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ ከመንገዳገዴ ከእንቅፉቴ ያከምከኝ መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x) ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ መልካም እረኛዬ ኢየሱስ ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ ከጥፍት ባንተ ተከልዬ ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት ² የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ አገኘሁኝ መተማመኛ ለጠላቶቼ የማይተኛ እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x) ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x) ውድዬ አንተው ክበር (3x) #React 🥰🤗♥️🙏 <እኛን ለመቀላቀል: glory studio on Eagalembank church [ⁿᵉʷ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵏᵃˡᵉᵃᵇ ᵐᵉⁿᵍⁱˢᵗᵘ]
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 894 እይታዎች 0 0 ግምገማዎች
  • የመዝሙር ርዕስ:- በቃኝ የማልለው

    እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ
    እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወደአለህበት

    ¹
    ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው
    መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው
    ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው
    መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው
    ዕለት ዕለት ባዶ ትሁንና ነፍሴ
    በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ
    ዕለት ዕለት ባዶ ትሁንና ነፍሴ
    በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ
    በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
    ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ሕልውናህ
    ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
    መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ

    ናና እስኪ አጠጣኝ
    ናና እስኪ አጉርሰኝ
    የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን
    የምድሩን ሳይሆን ሕልውናህን
    ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን

    ናና እስኪ አጠጣኝ
    ናና እስኪ አጉርሰኝ
    የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን
    የምድሩን ሳይሆን በላይ ያለውን
    ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን

    ²
    የፊትህን ሳይሆን ፈልጎ የእጅህን
    ባትገባም ከቤቴ ላክ ብቻ ቃልህን
    የእምነቱን ቁመት አድንቀህ እንዳለፍከው
    አንተን በደጅ ትቶ ፈውሱን ብቻ እንዳለው

    አይደል መገስገሴ ፊትህን ማለቴ
    ማድጋዬን ልሞላ ላሰማምር ቤቴን
    ይህን ሁሉ እንዳለ ክነዝብርቅርቁ
    ካንተ ካልከተመኝ ካቆመኝ በሩቁ
    ሳበኝ በእጆችህ ወደ ክብርህ ጥልቅ
    አስገባኝ ከእልፍኝህ ጅምሩም ባያልቅ
    በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው
    ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ሕልውናህ
    ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ
    መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ

    #React
    <እኛን ለመቀላቀል:
    @glorystudio eag alembank
    [ᵃˡᵇᵘᵐ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵃˢᵗᵉʳ ᵃᵇᵉᵇᵉ]
    የመዝሙር ርዕስ:- በቃኝ የማልለው እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወደአለህበት ¹ ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደ ጠገበ ሰው መሆን የጤና አይደለም ረሃቤን ፈውሰው ዕለት ዕለት ባዶ ትሁንና ነፍሴ በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ ዕለት ዕለት ባዶ ትሁንና ነፍሴ በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ሕልውናህ ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ ናና እስኪ አጠጣኝ ናና እስኪ አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን የምድሩን ሳይሆን ሕልውናህን ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን ናና እስኪ አጠጣኝ ናና እስኪ አጉርሰኝ የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን የምድሩን ሳይሆን በላይ ያለውን ሌላውን ሳይሆን አንተው እራስህን ² የፊትህን ሳይሆን ፈልጎ የእጅህን ባትገባም ከቤቴ ላክ ብቻ ቃልህን የእምነቱን ቁመት አድንቀህ እንዳለፍከው አንተን በደጅ ትቶ ፈውሱን ብቻ እንዳለው አይደል መገስገሴ ፊትህን ማለቴ ማድጋዬን ልሞላ ላሰማምር ቤቴን ይህን ሁሉ እንዳለ ክነዝብርቅርቁ ካንተ ካልከተመኝ ካቆመኝ በሩቁ ሳበኝ በእጆችህ ወደ ክብርህ ጥልቅ አስገባኝ ከእልፍኝህ ጅምሩም ባያልቅ በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ሕልውናህ ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ #React 🥰🤗♥️🙏 <እኛን ለመቀላቀል: @glorystudio eag alembank [ᵃˡᵇᵘᵐ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵃˢᵗᵉʳ ᵃᵇᵉᵇᵉ]
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 441 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)
    ርዕስ:- በፊቴ
    🔸ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)🔸 ርዕስ:- በፊቴ
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 223 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)
    ርዕስ:- በምስጋና
    ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)🔸 ርዕስ:- በምስጋና
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 205 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)
    ርዕስ:- ውዴ ኢየሱስ
    ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)🔸 ርዕስ:- ውዴ ኢየሱስ
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 228 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)
    ርዕስ:- ከሰማያት
    ዘማሪት ዝናሽ ታያቸው (F.L)🔸 ርዕስ:- ከሰማያት
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 231 እይታዎች 0 ግምገማዎች