0 Commentarios
0 Acciones
354 Views
0 Vista previa
Directorio
Descubre nuevas personas, crear nuevas conexiones y hacer nuevos amigos
-
Please log in to like, share and comment!
-
0 Commentarios 0 Acciones 406 Views 0 Vista previa
-
Ethiopia Assemblies Of God Church Alem Bank(መደበኛ የዘወትር ፕሮግራሞቻችን)
• የቤተክስቲያንቱ መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ መጋቢ አባተ ቸርነት (0910057525) ፓስተር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ(0911851818) ።
• በየሳምንቱ ሰኞ ከ12:00—1:30 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም በቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል።
• ማክሰኞ 11:30-1:30 የአጠቃላይ ምዕመናን የተከታታይ ትምህርት ጊዜ በተለያዩ አገልጋዮች የሚሰጥበት ጊዜ ሲሆን መገኘት ትችላላችሁ።
• ዘወትር ሀሙስ 3:00—6:00 የምክር የክትትልና የቤተሰብ ማማከር አገልግሎት ጊዜ፣በመጋቢ አባተ ቸርነት {0910057525} ደዉላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ ።
• ዘወትር አረብ ከ2፡30-6:00 ኃይል የመቀበልና የምልጃ በመንፈስ ቅዱስ የማሟላት የጸሎት ጊዜ አለ።
(ሁሉም ቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በመገኘት የሚያገለግሉበት ይሆናል )የጸሎት ዘርፍ መሪ እህት ብርሃኔ አዲሱን 0913946383/ በማናገር አገልግሎቱን ይከፈሉ ።
• እንዲሁም ዘወትር አርብ ከ11፡ 30 - 2፡00 ድረስ የፈውስ፣የነፃ የመውጣትና የአምልኮ የቃል አገልግሎት ፕሮግራም ይካሄዳል
(በተጋባዥ አገልጋዮችና በቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በሙሉ በመገኘት የሚያገለግሉ ሲሆን የፈውስ አገልግሎቱን የሚመራው፦ፓ.ር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ )0911851818/ 0913946383 በመደወል መገኘት ይችላሉ
• ዘወትር እሁድ ከ2፡30 - 3፡30 ለመሪዎች፤ ለአገልጋዮች፤ለአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች እና ለጠቅላላ ምዕመናን ተከታታይ ትምህርት የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል ።
እንዲሁም እሁድ 3:30-6:00የአምልኮ፣የቃል፣ የፈውስ እና የተአምራት ጊዜ አለ።
• ዘውትር እሁድ ከ10:00-12:00 የወጣቶች የቃል የአምልኮ የጸሎት እና የመነቃቃት ጊዜ አለ።
መሳተፍ የምትፈልጉ የዘርፉን መሪዎች
(ቀነኒ ጫላ0927223127/ዘነበ ዶዕላሶ 0915688865) ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ።
• ዘወትር ረቡዕ ከ11፡30 -12:30 ከ12 አመት እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ለታዳጊ ወጣቶች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ድራማ እና ስነ ጹሑፍ እናስተምራለን::
(በዘርፉ መሪዎች ትዕግሥት አዱኛ 0923595892/ ወንጌላዊ ናትናኤል ነዳጋ 096 318 8187/ደዉላችው ማነጋገር ትችላላችሁ ።
• በየሳምንቱ እሁድ ከ5፡00 -6፡00 ከ4 - 11 ዓመት እድሜ ላላቸውለ ልጆች ተከታታይ የሆነ የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል።
ምስጢር አብረሃም 0911333196/ ቡሩክ አዳነ 0989379791 በመደወል ልጆቻቸው የጌታን ቃል እንዲመሩ ማድረግ ።
• የወሩ የመጀመሪያ ቅዳሜ ምሽት ከ2፡00 ሰዓት ጀምሮ የአደራ ፀሎት ፕሮግራም ጊዜ ይኖራል። የጸሎት ሸክም እና የአገልግሎት ጥሪ እና የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ የአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች ሁላችሁም በመገኘት በጸሎት እንድትታጉ።
{እህት ብርሃኔ አዲሱ 0913946383/ ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ።
ዮሐንስ 2:17 “ለቤትህ ያለኝ ቅናት ያቃጥለኛል”።Ethiopia Assemblies Of God Church Alem Bank(መደበኛ የዘወትር ፕሮግራሞቻችን) • የቤተክስቲያንቱ መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ መጋቢ አባተ ቸርነት (0910057525) ፓስተር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ(0911851818) ። • በየሳምንቱ ሰኞ ከ12:00—1:30 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም በቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል። • ማክሰኞ 11:30-1:30 የአጠቃላይ ምዕመናን የተከታታይ ትምህርት ጊዜ በተለያዩ አገልጋዮች የሚሰጥበት ጊዜ ሲሆን መገኘት ትችላላችሁ። • ዘወትር ሀሙስ 3:00—6:00 የምክር የክትትልና የቤተሰብ ማማከር አገልግሎት ጊዜ፣በመጋቢ አባተ ቸርነት {0910057525} ደዉላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ ። • ዘወትር አረብ ከ2፡30-6:00 ኃይል የመቀበልና የምልጃ በመንፈስ ቅዱስ የማሟላት የጸሎት ጊዜ አለ። (ሁሉም ቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በመገኘት የሚያገለግሉበት ይሆናል )የጸሎት ዘርፍ መሪ እህት ብርሃኔ አዲሱን 0913946383/ በማናገር አገልግሎቱን ይከፈሉ ። • እንዲሁም ዘወትር አርብ ከ11፡ 30 - 2፡00 ድረስ የፈውስ፣የነፃ የመውጣትና የአምልኮ የቃል አገልግሎት ፕሮግራም ይካሄዳል (በተጋባዥ አገልጋዮችና በቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በሙሉ በመገኘት የሚያገለግሉ ሲሆን የፈውስ አገልግሎቱን የሚመራው፦ፓ.ር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ )0911851818/ 0913946383 በመደወል መገኘት ይችላሉ • ዘወትር እሁድ ከ2፡30 - 3፡30 ለመሪዎች፤ ለአገልጋዮች፤ለአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች እና ለጠቅላላ ምዕመናን ተከታታይ ትምህርት የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል ። እንዲሁም እሁድ 3:30-6:00የአምልኮ፣የቃል፣ የፈውስ እና የተአምራት ጊዜ አለ። • ዘውትር እሁድ ከ10:00-12:00 የወጣቶች የቃል የአምልኮ የጸሎት እና የመነቃቃት ጊዜ አለ። መሳተፍ የምትፈልጉ የዘርፉን መሪዎች (ቀነኒ ጫላ0927223127/ዘነበ ዶዕላሶ 0915688865) ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ። • ዘወትር ረቡዕ ከ11፡30 -12:30 ከ12 አመት እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ለታዳጊ ወጣቶች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ድራማ እና ስነ ጹሑፍ እናስተምራለን:: (በዘርፉ መሪዎች ትዕግሥት አዱኛ 0923595892/ ወንጌላዊ ናትናኤል ነዳጋ 096 318 8187/ደዉላችው ማነጋገር ትችላላችሁ ። • በየሳምንቱ እሁድ ከ5፡00 -6፡00 ከ4 - 11 ዓመት እድሜ ላላቸውለ ልጆች ተከታታይ የሆነ የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል። ምስጢር አብረሃም 0911333196/ ቡሩክ አዳነ 0989379791 በመደወል ልጆቻቸው የጌታን ቃል እንዲመሩ ማድረግ ። • የወሩ የመጀመሪያ ቅዳሜ ምሽት ከ2፡00 ሰዓት ጀምሮ የአደራ ፀሎት ፕሮግራም ጊዜ ይኖራል። የጸሎት ሸክም እና የአገልግሎት ጥሪ እና የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ የአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች ሁላችሁም በመገኘት በጸሎት እንድትታጉ። {እህት ብርሃኔ አዲሱ 0913946383/ ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ። ዮሐንስ 2:17 “ለቤትህ ያለኝ ቅናት ያቃጥለኛል”።0 Commentarios 0 Acciones 395 Views 0 Vista previa -
0 Commentarios 0 Acciones 413 Views 0 Vista previa
-
የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች Digital NuevoETB100ይህ መጵሀፍ በ1995 የተፃፈ ስሆን፣
መጽሐፉ በአራት ክፍል ተከፍሏል
1ኛ ክፍል እስራኤል በፍፃሜው ዘመን ላይ ያላት ሚና የሚተነትን ስሆን
2ኛ ክፍሉ ደግሞ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ማለትም ሩሲያ፣ቱርክ ፣ኢራቅ እና ኢራን የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንቢት ውስጥ ያለቸውን ሚና ይመረምራል
3ኛው ክፍል አውሮፓ በፍፃሜው ዘመን ላይ ያላትን ሚና ይመረምራል
4ኛውና የመጨረሻው ወደ ፊት የሚሆኑትን ያነሣ ና አሁን የለው ሁነቶች ላይ ትኩረት ያደርጋል ።ይህ መጵሀፍ በ1995 የተፃፈ ስሆን፣ መጽሐፉ በአራት ክፍል ተከፍሏል 1ኛ ክፍል እስራኤል በፍፃሜው ዘመን ላይ ያላት ሚና የሚተነትን ስሆን 2ኛ ክፍሉ ደግሞ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ማለትም ሩሲያ፣ቱርክ ፣ኢራቅ እና ኢራን የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንቢት ውስጥ ያለቸውን ሚና ይመረምራል 3ኛው ክፍል አውሮፓ በፍፃሜው ዘመን ላይ ያላትን ሚና ይመረምራል 4ኛውና የመጨረሻው ወደ ፊት የሚሆኑትን ያነሣ ና አሁን የለው ሁነቶች ላይ ትኩረት ያደርጋል ።0 Commentarios 0 Acciones 820 Views 0 Vista previa -
Seven Sprits of God Digital NuevoETB100When the Spirit of God came upon Moses,
Samson, Samuel, David, Isaiah and all of God’s
prophets, priests, judges, and kings of old, they
received the anointing in a measure. But the Bible
says of Jesus, “For he whom God hath sent
speaketh the words of God: for God giveth not the
Spirit by measure unto him” (John 3:34). Jesus was
the first who didn’t have the Spirit of God (or the
anointing) by measure but in His fullness.
This same Jesus, Who had the fullness of God’s
Spirit, said to His disciples just before He ascended
into heaven, “...as my Father hath sent me, even so
send I you” (John 20:21). Now think about it: If
Jesus required the full measure of the Spirit to do
the work the Father sent Him, and He has sent us
the same way He was sent of the Father, why then
should we be sent with a measure and not the
fullness of the Spirit?
Moreover, Jesus said in John 14:12, “Truly,When the Spirit of God came upon Moses, Samson, Samuel, David, Isaiah and all of God’s prophets, priests, judges, and kings of old, they received the anointing in a measure. But the Bible says of Jesus, “For he whom God hath sent speaketh the words of God: for God giveth not the Spirit by measure unto him” (John 3:34). Jesus was the first who didn’t have the Spirit of God (or the anointing) by measure but in His fullness. This same Jesus, Who had the fullness of God’s Spirit, said to His disciples just before He ascended into heaven, “...as my Father hath sent me, even so send I you” (John 20:21). Now think about it: If Jesus required the full measure of the Spirit to do the work the Father sent Him, and He has sent us the same way He was sent of the Father, why then should we be sent with a measure and not the fullness of the Spirit? Moreover, Jesus said in John 14:12, “Truly,0 Commentarios 0 Acciones 832 Views 0 Vista previa -
0 Commentarios 0 Acciones 564 Views 0 Vista previa
-
1 Commentarios 0 Acciones 907 Views 0 Vista previa
-
ለኢ.ጉ.እ ቤተ ክርስቲያን አለም ባንክ አጥቢያ ህንጻ ግንባታ0% ETB0 Raised of ETB500000000የኢ.ጉ.እ ቤተ ክርስቲያን አለም ባንክ አጥቢያ ከተመሰረተችበት ከ2010 ጀምሮ በኪራይ ቤት ውስጥ ሆና ለአመታት ወንጌልን ለፍጥረታት እያደረሰች ትገኛለች ፣አሁን ደግሞ የራሷን ህንጻ ሰርታ የወንጌልን አደራ ግብ ለማድረስ እንድትችል የፋይናንስ ጉዳይ ማነቆ ሆኖበታል፣ለዚህም ስባል የገቢ መሰባሰብ ሂደት በዚሁ ድረገጽ ላይ ጀምረነዋል ።እኛም ባሪያዎች ተነስተን እንሰራለን ፣የሰማዩ እግዚአብሔር ያከናውንልናል እንዳለው ባሪያው ፣እኛም በዚህ ምስል ላይ እንዳያችሁት ፣ለዚህ ህንጻ ግንባታ የአቅማችሁ በመለገስ ከጎናችን አንድት ቆሙ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።የኢ.ጉ.እ ቤተ ክርስቲያን አለም ባንክ አጥቢያ ከተመሰረተችበት ከ2010 ጀምሮ በኪራይ ቤት ውስጥ ሆና ለአመታት ወንጌልን ለፍጥረታት እያደረሰች ትገኛለች ፣አሁን ደግሞ የራሷን ህንጻ ሰርታ የወንጌልን አደራ ግብ ለማድረስ እንድትችል የፋይናንስ ጉዳይ ማነቆ ሆኖበታል፣ለዚህም ስባል የገቢ መሰባሰብ ሂደት በዚሁ ድረገጽ ላይ ጀምረነዋል ።እኛም ባሪያዎች ተነስተን እንሰራለን ፣የሰማዩ እግዚአብሔር ያከናውንልናል እንዳለው ባሪያው ፣እኛም በዚህ ምስል ላይ እንዳያችሁት ፣ለዚህ ህንጻ ግንባታ የአቅማችሁ በመለገስ ከጎናችን አንድት ቆሙ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።0 Commentarios 0 Acciones 1K Views 0 Donations 0 Vista previa
-
0 Commentarios 0 Acciones 687 Views 0 Vista previa
© 2025 Eag Alembank Church
Spanish
