• ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።
    ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 2KB Visualizações 0 Anterior
  • ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።
    ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 2KB Visualizações 0 Anterior
  • ትናንትና ነሀሴ 14/2017 አ/ም በኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር መካኒሳ አጥቢያ በተዘጋጀ የመጋቢዎች እና
    የመሪዎች ኮንፍረንስ ከአሜሪካን ሀገር በመጡ ሚሽነሪዎች ልዩ የስልጠናና የፀሎት ጊዜ፣የአምልኮ፣በህብረት የጌታ እራት የመውሰድ ጊዜ ብሎም የ2018 አ/ም መሪ ጥቅስ የተቀበልንበትን ጊዜ አሳልፈናል።በ2018 አ/ም እግዚአብሔር አምላክ ለጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን በአጠቃላይ የሰጠው የአመቱ መሪ ጥቅስ ሐጌ 2:7 ያለውን ቃል ነው።
    ትናንትና ነሀሴ 14/2017 አ/ም በኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር መካኒሳ አጥቢያ በተዘጋጀ የመጋቢዎች እና የመሪዎች ኮንፍረንስ ከአሜሪካን ሀገር በመጡ ሚሽነሪዎች ልዩ የስልጠናና የፀሎት ጊዜ፣የአምልኮ፣በህብረት የጌታ እራት የመውሰድ ጊዜ ብሎም የ2018 አ/ም መሪ ጥቅስ የተቀበልንበትን ጊዜ አሳልፈናል።በ2018 አ/ም እግዚአብሔር አምላክ ለጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን በአጠቃላይ የሰጠው የአመቱ መሪ ጥቅስ ሐጌ 2:7 ያለውን ቃል ነው።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 622 Visualizações 0 Anterior
  • አርብ ነሀሴ 16/2017 አ/ምን ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ነሀሴ 18/2017 አ/ም በሚኖሩ ልዩ ትንቢታዊ የቃል እና የአምልኮ ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    አርብ ነሀሴ 16/2017 አ/ምን ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ነሀሴ 18/2017 አ/ም በሚኖሩ ልዩ ትንቢታዊ የቃል እና የአምልኮ ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 610 Visualizações 0 Anterior
  • አርብ ነሀሴ 16/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የፀሎት ጊዜን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን ጌታ ይመስገን።
    አርብ ነሀሴ 16/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የፀሎት ጊዜን አሳልፈናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን ጌታ ይመስገን።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 758 Visualizações 0 Anterior
  • ዛሬ እሁድ ነሀሴ 18/2017 አለ/ምን በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፀሎትና የፈውስ ጊዜን ጌታ ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያግዘን ጌታ ይመስገን።
    ዛሬ እሁድ ነሀሴ 18/2017 አለ/ምን በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፀሎትና የፈውስ ጊዜን ጌታ ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያግዘን ጌታ ይመስገን።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 747 Visualizações 0 Anterior
  • "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" መዝ 122:1
    ልዩ የሁለት ወር የልጆች የክረምት ትምህርት ማጠቃለያ የምስጋና ፕሮግራም!!
    እሁድ ነሀሴ 25/2017 አ/ም ከማለዳው 2:30 ጀምሮ በሚኖሩ ልዩ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ፣የአምልኮ እና ልዩ ልዩ በልጆች በሚቀርቡ የስነ ፅሁፍ ዝግጅቶች መጥተው ከኛ ጋር እግዚአብሔርን ያምልኩ።
    "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" መዝ 122:1 ልዩ የሁለት ወር የልጆች የክረምት ትምህርት ማጠቃለያ የምስጋና ፕሮግራም!! እሁድ ነሀሴ 25/2017 አ/ም ከማለዳው 2:30 ጀምሮ በሚኖሩ ልዩ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ፣የአምልኮ እና ልዩ ልዩ በልጆች በሚቀርቡ የስነ ፅሁፍ ዝግጅቶች መጥተው ከኛ ጋር እግዚአብሔርን ያምልኩ።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 732 Visualizações 0 Anterior
  • 0 Comentários 0 Compartilhamentos 706 Visualizações 0 Anterior
  • ዛሬ እሁድ ነሀሴ 25/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የሁለት ወር የክረምት የልጆች ትምህርት የማጠቃለያ የምስጋና ፕሮግራም በአምልኮ፣በቃል፣በተለያዩ ስነ ፅሁፎች እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።ድንቅ ጊዜን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ።
    ዛሬ እሁድ ነሀሴ 25/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የሁለት ወር የክረምት የልጆች ትምህርት የማጠቃለያ የምስጋና ፕሮግራም በአምልኮ፣በቃል፣በተለያዩ ስነ ፅሁፎች እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።ድንቅ ጊዜን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ።
    0 Comentários 4 Compartilhamentos 3KB Visualizações 0 Anterior
  • "እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ።" ማቴ 5:14
    እነሆ በድል የመሻገር ኮንፍረንስ ከነሀሴ 30-ጳጉሜ 2/2017 አ/ም!!
    በነዚህ ቀናት አርብ እና ቅዳሜ ከ10:30 ጀምሮ እንዲሁም እሁድ ሙሉ ቀን የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና መዘምራንን ጨምሮ ተጋባዥ አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ተገኝተው ያገለግላሉ።በነዚህ ተከታታይ ቀናት የቤተክርስቲያኒቱ ምዕመናን፣በዙሪያው ያሉ ቅዱሳን እና ሌሎች ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እና በአመቱ የረዳንና ጌታ በጋራ እንድናመልክ እና እንድናመሰግን በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል።
    ✍2018 አ/ም በመለኮታዊ ብርሃን በመሞላት ከፍ ብሎ የመታየት አመታችን ነው።
    "እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ።" ማቴ 5:14 እነሆ በድል የመሻገር ኮንፍረንስ ከነሀሴ 30-ጳጉሜ 2/2017 አ/ም!! በነዚህ ቀናት አርብ እና ቅዳሜ ከ10:30 ጀምሮ እንዲሁም እሁድ ሙሉ ቀን የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና መዘምራንን ጨምሮ ተጋባዥ አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ተገኝተው ያገለግላሉ።በነዚህ ተከታታይ ቀናት የቤተክርስቲያኒቱ ምዕመናን፣በዙሪያው ያሉ ቅዱሳን እና ሌሎች ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እና በአመቱ የረዳንና ጌታ በጋራ እንድናመልክ እና እንድናመሰግን በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል። ✍2018 አ/ም በመለኮታዊ ብርሃን በመሞላት ከፍ ብሎ የመታየት አመታችን ነው።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 604 Visualizações 0 Anterior
EAG AB Church https://eagalembankchurch.com