0 Comentários
0 Compartilhamentos
2KB Visualizações
0 Anterior
Diretório
Conheça novas pessoas, crie conexões e faça novos amigos
-
Faça o login para curtir, compartilhar e comentar!
-
ወንድሜ ዳኒ አንኳን ተከናዋንክ።መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ።ወንድሜ ዳኒ አንኳን ተከናዋንክ።መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ።0 Comentários 0 Compartilhamentos 2KB Visualizações 0 Anterior
-
የአገልግሎት ጥሪ አገልግሎት ለአገልጋዮቹ በሚል ርዕስ መንፈሳዊ አገልግሎት በመንፈስ እንደሆነ ለማወቅ ሁሉም ምዕመናን በየሳምንቱ እሁድ ጠዋት ከ2.30 እስከ 3.30 ድረስ በመገኘት የጌታን ቃል እንመራ !!የአገልግሎት ጥሪ አገልግሎት ለአገልጋዮቹ በሚል ርዕስ መንፈሳዊ አገልግሎት በመንፈስ እንደሆነ ለማወቅ ሁሉም ምዕመናን በየሳምንቱ እሁድ ጠዋት ከ2.30 እስከ 3.30 ድረስ በመገኘት የጌታን ቃል እንመራ !!0 Comentários 0 Compartilhamentos 3KB Visualizações 0 Anterior
-
የመጨረሻየመጨረሻ0 Comentários 0 Compartilhamentos 4KB Visualizações 0 Anterior
-
አርብ ሰኔ 6/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚኖረው ልዩ የቃል፣የአምልኮ እና የፈውስ ምሽት መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።አርብ ሰኔ 6/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚኖረው ልዩ የቃል፣የአምልኮ እና የፈውስ ምሽት መጥተው ከኛ ጋር የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።0 Comentários 0 Compartilhamentos 2KB Visualizações 0 Anterior
-
ከfacebook ገጽ የተወሰደው
"ዝሙት">ዲያብሎስ ብዙ ሰዎችን እያጠመደበት ያለ አደገኛ መሣሪያ
በዝሙት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ
ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል አንብቡት ሼር አርጉት
በዚህ ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበት ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው ።
ቅዱስ ጳውሎስ" ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን" ( 1ኛ ቆሮ 14:40) እንዳለው ማንኛው ሰው ተፈጥራዊ ስሜት ይንሮው እንጂ እንደ እንስሳ ሳይሆን በስርዓት መሄድ ይኖርበታል ። አንድ ሰው በሂወቱ ሃላፊነት ካልወሰደ በስተቀር ማንም ሃላፊነት ሊወስድለት አይችልም።
ወንዱ ይሁን ሴቷ የእግዚአብሔር ሕግ ከማስቀደም ይልቅ ፋሽን እየተባለ ወንዱ በየቀኑ ሴቶችን እንደ ልብስ እየቀያየረ ሴቷም በየቀኑ ወንዶች እንደ ልብስ እየቀያየረች ወደ ሞት ይነዳሉ። ይህ የዝሙት መንፈስ የተጠናወተበት ሰው በስጋው ይሁን በነፍሱ የረከሰና የድያብሎስ መኖርያ ይሆናል። አላስተዋልም እንጂ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ በዋጋ የገዛን በመሆናችን በራሳችን ላይ ከእግዚአብሔር ሕግ ውጭ የማድረግ ስልጣን የለንም። ሰለዚህ እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን(1ቆሮ 3:16) ።
ታድያ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ ከተባልን የእግዚአብሔር መንፈስ መኖርያ እንሆን ዘንድ ከዝሙት መራቅ አለብን። አለበለዚያ ንስሐ ሳንገባ በዝሙት ተጠምደን የምንኖር ከሆንን ግን ነፍሳችን ከእግዚአብሔር ፀጋ ተራቁታ ወዲ ሲኦል ትገባለች። ዝሙት የነፍስና የስጋ በሽታ መሆኑን የአምላክ ቃል እንዲህ ብሎ ያስተምረናል፦
☞ " ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ " ( 1ኛ ቆሮ 3:17) ።
እስኪ ከመፅሓፍ ቅዱስ ስለ ዝሙት ምን እንደሚል አብረን እንመልከት፦
☞ " እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል "( ማቴ 5፥32)።
☞ " ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና" ( ማቴ 15:19)።
☞ " ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ።ጤና ይስጣችሁ " ( ሐዋ.ሥራ 15:28-29)።
☞ " በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን ( ሮሜ 13:13)።
☞ " በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት
ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና( 1ኛ ቆሮ 5:1)።
☞ " መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው " ( 1ኛ ቆሮ 6:13)።
☞ " ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል" ( 1ኛ ቆሮ 6:18)።
ታድያ ምን እናድርግ?
" እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ " ( ራእ.ዮሐ 2:10)። ይህ የህይወት አክሊል የሚገኘው ክርስቶስን በማመን ብቻ ሲሆን ደግሞም ክርስቶስን በማመን ያገኘነውን መታዘዝን በማድረግ፣በቅድስና ህይወት በመኖር ፣በፆም ፣ በጸሎት በመጽናት፣ አስራት በኩራትከfacebook ገጽ የተወሰደው "ዝሙት">ዲያብሎስ ብዙ ሰዎችን እያጠመደበት ያለ አደገኛ መሣሪያ በዝሙት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ 👈 ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል አንብቡት ሼር አርጉት በዚህ ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበት ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው ። ቅዱስ ጳውሎስ" ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን" ( 1ኛ ቆሮ 14:40) እንዳለው ማንኛው ሰው ተፈጥራዊ ስሜት ይንሮው እንጂ እንደ እንስሳ ሳይሆን በስርዓት መሄድ ይኖርበታል ። አንድ ሰው በሂወቱ ሃላፊነት ካልወሰደ በስተቀር ማንም ሃላፊነት ሊወስድለት አይችልም። ወንዱ ይሁን ሴቷ የእግዚአብሔር ሕግ ከማስቀደም ይልቅ ፋሽን እየተባለ ወንዱ በየቀኑ ሴቶችን እንደ ልብስ እየቀያየረ ሴቷም በየቀኑ ወንዶች እንደ ልብስ እየቀያየረች ወደ ሞት ይነዳሉ። ይህ የዝሙት መንፈስ የተጠናወተበት ሰው በስጋው ይሁን በነፍሱ የረከሰና የድያብሎስ መኖርያ ይሆናል። አላስተዋልም እንጂ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ በዋጋ የገዛን በመሆናችን በራሳችን ላይ ከእግዚአብሔር ሕግ ውጭ የማድረግ ስልጣን የለንም። ሰለዚህ እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን(1ቆሮ 3:16) ። ታድያ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ ከተባልን የእግዚአብሔር መንፈስ መኖርያ እንሆን ዘንድ ከዝሙት መራቅ አለብን። አለበለዚያ ንስሐ ሳንገባ በዝሙት ተጠምደን የምንኖር ከሆንን ግን ነፍሳችን ከእግዚአብሔር ፀጋ ተራቁታ ወዲ ሲኦል ትገባለች። ዝሙት የነፍስና የስጋ በሽታ መሆኑን የአምላክ ቃል እንዲህ ብሎ ያስተምረናል፦ ☞ " ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ " ( 1ኛ ቆሮ 3:17) ። እስኪ ከመፅሓፍ ቅዱስ ስለ ዝሙት ምን እንደሚል አብረን እንመልከት፦ ☞ " እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል "( ማቴ 5፥32)። ☞ " ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና" ( ማቴ 15:19)። ☞ " ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ።ጤና ይስጣችሁ " ( ሐዋ.ሥራ 15:28-29)። ☞ " በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን ( ሮሜ 13:13)። ☞ " በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና( 1ኛ ቆሮ 5:1)። ☞ " መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው " ( 1ኛ ቆሮ 6:13)። ☞ " ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል" ( 1ኛ ቆሮ 6:18)። ታድያ ምን እናድርግ? " እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ " ( ራእ.ዮሐ 2:10)። ይህ የህይወት አክሊል የሚገኘው ክርስቶስን በማመን ብቻ ሲሆን ደግሞም ክርስቶስን በማመን ያገኘነውን መታዘዝን በማድረግ፣በቅድስና ህይወት በመኖር ፣በፆም ፣ በጸሎት በመጽናት፣ አስራት በኩራት0 Comentários 0 Compartilhamentos 4KB Visualizações 0 Anterior -
0 Comentários 0 Compartilhamentos 3KB Visualizações 0 Anterior
-
0 Comentários 0 Compartilhamentos 4KB Visualizações 0 Anterior
-
Now it came to pass, as they went, that he entered into a certain village: and a certain woman named Martha received him into her house. And she had a sister called Mary, which also sat at Jesus' feet, and heard his word. But Martha was cumbered about much serving, and came to him, and said, Lord, dost thou not care that my sister hath left me to serve alone? bid her therefore that she help me. And Jesus answered and said unto her, Martha, Martha, thou art careful and troubled about many things: But one thing is needful: and Mary hath chosen that good part, which shall not be taken away from her.Now it came to pass, as they went, that he entered into a certain village: and a certain woman named Martha received him into her house. And she had a sister called Mary, which also sat at Jesus' feet, and heard his word. But Martha was cumbered about much serving, and came to him, and said, Lord, dost thou not care that my sister hath left me to serve alone? bid her therefore that she help me. And Jesus answered and said unto her, Martha, Martha, thou art careful and troubled about many things: But one thing is needful: and Mary hath chosen that good part, which shall not be taken away from her.0 Comentários 0 Compartilhamentos 3KB Visualizações 0 Anterior
-
አርብ ሰኔ 6/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የፀሎት፣የቃል እና የአምልኮ ጊዜን እግዚአብሔር ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን ይመስገንአርብ ሰኔ 6/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የፀሎት፣የቃል እና የአምልኮ ጊዜን እግዚአብሔር ሰጥቶናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን ይመስገን0 Comentários 0 Compartilhamentos 3KB Visualizações 0 Anterior