0 Yorumlar
0 hisse senetleri
2K Views
0 önizleme
Rehber
Yeni insanlarla keşfedin, yeni bağlantılar oluşturmak ve yeni arkadaşlar edinmek
-
Please log in to like, share and comment!
-
0 Yorumlar 0 hisse senetleri 286 Views 0 önizleme
-
0 Yorumlar 0 hisse senetleri 353 Views 0 önizleme
-
-
-
-
-
-
ሰላም የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ።
ከዚህ በፊት በዚህ ድረገጽ ላይ የተለቀቁት መዝሙሮች ፣አዲስ ያልሆኑት እና በዘማሪው ፈቃድ ለህዝብ የተለቀቁ መዝሙሮች በመሆናቸው ።የድረ ገፁን የሙከራ ስርዐት ላይ የተወሰኑ መዝሙሮች ተለቀዋል ይሄ ደግሞ ዘማሪዉን በምንም መልክ የማይጎዳ እና ይባልጥ ያሚያስተዋውቅ ነዉ ።
አሁንም የዘማሪው መብት እና copy right እንደ ተጠበቀ ሆኖ። ዘማሪዎች የናንተ የሆነውን መዝሙር ፣በዚህ ድረገጽ ላይ ገጽ(page) ከፍታችሁ ለህዝብ ነፃ መልቀቅ የሚትፈልጉትን ነፃ፣ አድስ አልበም ከሆነ subscription based ወይም በአንድ ጊዜ ክፍያ የሚሸጥ ከሆነ በዛ መልክ የራሳችሁን ገጽ ለይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
ማንኛውም በዚህ website ላይ የሚለቀቀው verified የሆነ, blue bagde የላቸው ገጽ እና user በመሆኑ trusted እና original ስራ ብቻ የሚለቀቁ ይሆናሉ።
ሰላም የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ። ከዚህ በፊት በዚህ ድረገጽ ላይ የተለቀቁት መዝሙሮች ፣አዲስ ያልሆኑት እና በዘማሪው ፈቃድ ለህዝብ የተለቀቁ መዝሙሮች በመሆናቸው ።የድረ ገፁን የሙከራ ስርዐት ላይ የተወሰኑ መዝሙሮች ተለቀዋል ይሄ ደግሞ ዘማሪዉን በምንም መልክ የማይጎዳ እና ይባልጥ ያሚያስተዋውቅ ነዉ ። አሁንም የዘማሪው መብት እና copy right እንደ ተጠበቀ ሆኖ። ዘማሪዎች የናንተ የሆነውን መዝሙር ፣በዚህ ድረገጽ ላይ ገጽ(page) ከፍታችሁ ለህዝብ ነፃ መልቀቅ የሚትፈልጉትን ነፃ፣ አድስ አልበም ከሆነ subscription based ወይም በአንድ ጊዜ ክፍያ የሚሸጥ ከሆነ በዛ መልክ የራሳችሁን ገጽ ለይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ። ማንኛውም በዚህ website ላይ የሚለቀቀው verified የሆነ, blue bagde የላቸው ገጽ እና user በመሆኑ trusted እና original ስራ ብቻ የሚለቀቁ ይሆናሉ።0 Yorumlar 0 hisse senetleri 814 Views 0 önizleme -
።። የእግዚአብሔርን ፀጋ አብረን እንካፈል ።።።። የእግዚአብሔርን ፀጋ አብረን እንካፈል ።።0 Yorumlar 0 hisse senetleri 1K Views 0 önizleme