• መንፈሳዊ ሰው ወደ ጌታ እየቀረበ ሲሄድ፣ በዚያው መጠን እየተጠማ ይሄዳል፡፡ ሰማያዊ በረከትና ልምምድ ተነግሮ የማያልቅ ተዝቆ የማይገመስ ነው፡፡ ስለዚህ ምንም ጊዜ ወደ ነገር ሁሉ ፍጻሜ ደርሰናል ለማለት አንችልም፡፡ እንዲህ የምናስብ ከሆነ መንፈሳዊ ጥማት ይጐድለናል፡፡
    ሰዎች የተለያየ ነገር ይጠማሉ ለሀብት፣ ለእውቀት፣ ለዝና፣ መንፈሳዊ ሰው ግን እነዚህን ሁሉ የሚመለከተው በሁለተኛ ደረጃ ነው፡፡
    (ይህን ሁሉ የሚናገረው አንድ ነገር ለማለት ብዬ ነው ይህም መንፈሳዊ እራብ ያስፈልጋል ለመንፈሳዊ እራብ የሚያስፈልገው ምግብ ግን ምንድነው ህያው የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ነው ።)     መጋቢ አባተ
    መንፈሳዊ ሰው ወደ ጌታ እየቀረበ ሲሄድ፣ በዚያው መጠን እየተጠማ ይሄዳል፡፡ ሰማያዊ በረከትና ልምምድ ተነግሮ የማያልቅ ተዝቆ የማይገመስ ነው፡፡ ስለዚህ ምንም ጊዜ ወደ ነገር ሁሉ ፍጻሜ ደርሰናል ለማለት አንችልም፡፡ እንዲህ የምናስብ ከሆነ መንፈሳዊ ጥማት ይጐድለናል፡፡ ሰዎች የተለያየ ነገር ይጠማሉ ለሀብት፣ ለእውቀት፣ ለዝና፣ መንፈሳዊ ሰው ግን እነዚህን ሁሉ የሚመለከተው በሁለተኛ ደረጃ ነው፡፡ (ይህን ሁሉ የሚናገረው አንድ ነገር ለማለት ብዬ ነው ይህም መንፈሳዊ እራብ ያስፈልጋል ለመንፈሳዊ እራብ የሚያስፈልገው ምግብ ግን ምንድነው ህያው የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ነው ።)     መጋቢ አባተ
    0 Commentaires 0 Parts 3KB Vue 0 Aperçu
  • ዛሬ አርብ ምሽት በነበረን ልዩ የአምልኮ እና የፈውስ ምሽት እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።የረዳንናና ያግዘን ጌታ ይመስገን።
    ዛሬ አርብ ምሽት በነበረን ልዩ የአምልኮ እና የፈውስ ምሽት እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።የረዳንናና ያግዘን ጌታ ይመስገን።
    0 Commentaires 1 Parts 5KB Vue 0 Aperçu
  • ዛሬ አርብ ምሽት በነበረን ልዩ የአምልኮ እና የፈውስ ምሽት እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።የረዳንናና ያግዘን ጌታ ይመስገን።
    0 Commentaires 0 Parts 2KB Vue 0 Aperçu
  • Adrashaye Meskelu sir new
    by Tamrat Haile
    Adrashaye Meskelu sir new by Tamrat Haile
    0 Commentaires 0 Parts 2KB Vue 1 0 Aperçu
  • የመዝሙር ርዕስ: እወድሃለሁ

    የምወደው የምወደው ሁልግዜ
    ደስ የሚለኝ ደስ የሚለኝ እኔስ ሁሌ (፪x)
    ሳወራው ነው ሰው የመሆን ምክንያቴን
    ሳወራው ነው የመዳኔን ምክንያቴን

    ስለኔ በመስቀል ሞተሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ
    ስለኔ ደምን አፍሥሰሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ
    ስለኔ ያልሆንከው የቱ ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ
    ምክንያትህ ለኔ ያለህ ፍቅር ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ

    እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚሆንልኝ ማነው
    እወድሃለሁ እወድሃለሁ እየሱስ ታሪኬን ቀየርከው
    እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚያስብልኝ ማነው
    እወድሃለሁ እወድሃለሁ ዘላለሜ ያማረው ባንተ ነው

    ተስፋ ያልነበረውን ያንን ሂወቴን
    የሞት ድምፅ ቢሰማ ጨለማው ቤቴ
    በፍቅር ዘልቀህ ወደ ውስጠኛው ልቤ ውስጥ ገብተህ
    አበራህልኝ የህይወቴን ብርሃን ከሰማይ ሰጠህ
    ሰላምህ ህይወቴን አጥለቀለቀው
    የደስታ ዘይት ውስጤን አራሰው
    ዝምብዬ አይደለም በጥዋት ማታ እየሱስ የምለው
    ፍቅርህ ታሪኬን ህይወቴን ሁሉ መልካም አርጎት ነው

    እወድሃለሁ እወድሃለሁ ......

    የምህረት ልብህ ለእኔ ያለህ
    ሁሌ የሚፈልገኝ ማይሰለቸኝ ነህ
    ምክንያቱ ሆነህ ከዘላለም ሞት ጥፋት መትረፌ
    እንዲህ በሰላም እንዲህ በደስታ በህይወት መኖሬ
    ወደድከኝ ወደድከኝ እስከሞት ድረስ
    ተሰቃየህልኝ ህመሜን ታመምክ
    ያን ሁሉ ስቃይ መራራን ፅዋ እንዲያ የጠጣኸው
    ዛሬየን አይተህ በእረፍት እንድኖር ነው እወድሃለሁ

    ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ ዛሬዬን አይተህ ሁሉን ታገስከኝ እየሱስ ወዳጄ
    ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ እወድሃለሁ ከሞት ያዳንከኝ አንተ ነህ ውዴ

    እወድሃለሁ እወድሃለሁ .....

    ሰላሜ ነህ ሰላሜ ነህ ሰላሜ
    እረፍቴ ነህ እረፍቴ ነህ
    በጣም የምወድህ በጣም የምወድህ

    ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
    የመዝሙር ርዕስ: እወድሃለሁ የምወደው የምወደው ሁልግዜ ደስ የሚለኝ ደስ የሚለኝ እኔስ ሁሌ (፪x) ሳወራው ነው ሰው የመሆን ምክንያቴን ሳወራው ነው የመዳኔን ምክንያቴን ስለኔ በመስቀል ሞተሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ ስለኔ ደምን አፍሥሰሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ ስለኔ ያልሆንከው የቱ ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ምክንያትህ ለኔ ያለህ ፍቅር ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚሆንልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እየሱስ ታሪኬን ቀየርከው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚያስብልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ዘላለሜ ያማረው ባንተ ነው ተስፋ ያልነበረውን ያንን ሂወቴን የሞት ድምፅ ቢሰማ ጨለማው ቤቴ በፍቅር ዘልቀህ ወደ ውስጠኛው ልቤ ውስጥ ገብተህ አበራህልኝ የህይወቴን ብርሃን ከሰማይ ሰጠህ ሰላምህ ህይወቴን አጥለቀለቀው የደስታ ዘይት ውስጤን አራሰው ዝምብዬ አይደለም በጥዋት ማታ እየሱስ የምለው ፍቅርህ ታሪኬን ህይወቴን ሁሉ መልካም አርጎት ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ...... የምህረት ልብህ ለእኔ ያለህ ሁሌ የሚፈልገኝ ማይሰለቸኝ ነህ ምክንያቱ ሆነህ ከዘላለም ሞት ጥፋት መትረፌ እንዲህ በሰላም እንዲህ በደስታ በህይወት መኖሬ ወደድከኝ ወደድከኝ እስከሞት ድረስ ተሰቃየህልኝ ህመሜን ታመምክ ያን ሁሉ ስቃይ መራራን ፅዋ እንዲያ የጠጣኸው ዛሬየን አይተህ በእረፍት እንድኖር ነው እወድሃለሁ ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ ዛሬዬን አይተህ ሁሉን ታገስከኝ እየሱስ ወዳጄ ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ እወድሃለሁ ከሞት ያዳንከኝ አንተ ነህ ውዴ እወድሃለሁ እወድሃለሁ ..... ሰላሜ ነህ ሰላሜ ነህ ሰላሜ እረፍቴ ነህ እረፍቴ ነህ በጣም የምወድህ በጣም የምወድህ ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
    0 Commentaires 0 Parts 2KB Vue 2 0 Aperçu
  • Samuel Nigusse
    ለአንተ ቀላል ነው።
    Samuel Nigusse ለአንተ ቀላል ነው።
    0 Commentaires 0 Parts 1KB Vue 3 0 Aperçu
  • የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ማብራርያ
    የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ማብራርያ
    Type de fichier: pdf
    0 Commentaires 0 Parts 2KB Vue 0 Aperçu
  • የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ማብራርያ
    የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ማብራርያ
    Type de fichier: pdf
    0 Commentaires 0 Parts 2KB Vue 0 Aperçu
  • #አሳዛኝ_ዜና..
    ዘማሪት የምስራች ከዚህ አለም በሞት ተለይታ ወደ ጌታ ሄዳለች። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ያድርግ

    Via ክርስቲያን ቱብ
    #አሳዛኝ_ዜና..😭😭 ዘማሪት የምስራች ከዚህ አለም በሞት ተለይታ ወደ ጌታ ሄዳለች። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ያድርግ Via ክርስቲያን ቱብ
    0 Commentaires 0 Parts 2KB Vue 0 Aperçu
  • እግዚአብሔር አዋቂ ነው።
    እግዚአብሔር አዋቂ ነው።
    0 Commentaires 0 Parts 2KB Vue 0 Aperçu
EAG AB Church https://eagalembankchurch.com