የተለጠፈ ፖስት
ስለ #መጽሐፍ_ቅዱስ ምን ያህል ያውቃሉ...?

❖ የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በእብራይስጥ፣ በአረማይክ እና በኮይኔ ግሪክ ቋንቋዎች ነው።

❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ
• 66 መጽሐፍት
• 1,189 ምዕራፎች
• 31,173 አንቀፆች
• 810,697 ቃላት
• 3,566,480 ፊደላት ይገኛሉ።

❖ በጣም ረጅሙ መጽሐፍ- መዝሙረ ዳዊት ሲሆን
• በጣም አጭሩ መጽሐፍ- ሶስተኛ ዮሐንስ
• በጣም ረጅሙ ምዕራፍ- መዝሙረ ዳዊት 119
• አጭሩ ምዕራፍ መዝሙረ ዳዊት 117 ነው።

❖ የመጽሐፍ ቅዱስ አማካይ ስፍራ መዝሙረ ዳዊት 118:8 ነው።

❖በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ሰዎች መጠሪያ የሆነው ስም ዘካሪያስ ነው።

❖ ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተጠቀሰው ስም "ዳዊት" ሲሆን 1008 ጊዜ ተጠቅሷል። በመቀጠልም ኢየሱስ 973 ጊዜ፤ ሙሴ 829 ጊዜ ተጠቅሰዋል።

❖ ሙሉው መጽሐፍ ቅዱስ እና የትንቢተ ኢሳይያስ መጽሐፍ አስደናቂ መመሳሰል አላቸው።
ይኸውም፦
• መጽሐፍ ቅዱስ 66 መጽሐፍ ሲኖሩት ትንቢተ ኢሳይያስ 66 ምዕራፎች አሉት።

• የመጀመሪያው 39 የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝብ ነው። እንደዚሁም የመጀመሪያው የትንቢተ ኢሳይያስ 39 ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝቦች ነው።

• የመጨረሻው 27 የመጽሐፍት ቅዱስ መጻህፍት የሚያስተምሩት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን፤ እንደዚሁም የመጨረሻዎቹ 27 የትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ ክርስቶስ መምጣት ነው።

❖ መጽሐፍ ቅዱስ ተፅፎ ያለቀው በ1600 ዓመታት የጊዜ ልዩነት ውስጥ ሲሆን ይህም ከ1500 ዓመተ ዓለም እስከ 100 ዓመተ ምህረት ድረስ ያለውን ዘመን ያጠቃልላል።

❖ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው የጻፉት መጽሐፍ ነው።( 2ጴጥ 1:21)

❖ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ 49 የምግብ ዓይነቶች ተጠቅሰዋል፤ በተለይ "ጨው" 30 ጊዜ ተጠቅሷል።

❖ ከቤት እንሰሳት መካከል ስሟ ያልተጠቀሰ እንሰሳ
"ድመት" ብቻ ናት።
ውሻ 14 ጊዜ ተጠቅሷል።

❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ እራሳቸውን በራሳቸው ያጠፉ ሰዎች ሰባት ሲሆኑ
እነርሱም፦ 1. አቤሜሌክ 2. ሳምሶን 3. ሳዖል 4. የሳዖል ወታደር 5. አኪጦፌል 6. ዚምራ 7. ይሁዳ ናቸው።

❖ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ
ስለ ፀሎት 400 ጊዜ
ስለ እምነት 500 ጊዜ
ስለ ገንዘብና ሐብት ደግሞ 2,000 ጊዜ ተፅፏል። መጽሐፍ ቅዱስ ገንዘብን መውደድ የኃጢአት ሁሉ ስር ነው ይለዋል።

❖ መጽሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመው በ 1388 ዓ.ም ነው።
📖ስለ #መጽሐፍ_ቅዱስ ምን ያህል ያውቃሉ...? ❖ የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በእብራይስጥ፣ በአረማይክ እና በኮይኔ ግሪክ ቋንቋዎች ነው። ❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ • 66 መጽሐፍት • 1,189 ምዕራፎች • 31,173 አንቀፆች • 810,697 ቃላት • 3,566,480 ፊደላት ይገኛሉ። ❖ በጣም ረጅሙ መጽሐፍ- መዝሙረ ዳዊት ሲሆን • በጣም አጭሩ መጽሐፍ- ሶስተኛ ዮሐንስ • በጣም ረጅሙ ምዕራፍ- መዝሙረ ዳዊት 119 • አጭሩ ምዕራፍ መዝሙረ ዳዊት 117 ነው። ❖ የመጽሐፍ ቅዱስ አማካይ ስፍራ መዝሙረ ዳዊት 118:8 ነው። ❖በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ሰዎች መጠሪያ የሆነው ስም ዘካሪያስ ነው። ❖ ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተጠቀሰው ስም "ዳዊት" ሲሆን 1008 ጊዜ ተጠቅሷል። በመቀጠልም ኢየሱስ 973 ጊዜ፤ ሙሴ 829 ጊዜ ተጠቅሰዋል። ❖ ሙሉው መጽሐፍ ቅዱስ እና የትንቢተ ኢሳይያስ መጽሐፍ አስደናቂ መመሳሰል አላቸው። ይኸውም፦ • መጽሐፍ ቅዱስ 66 መጽሐፍ ሲኖሩት ትንቢተ ኢሳይያስ 66 ምዕራፎች አሉት። • የመጀመሪያው 39 የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝብ ነው። እንደዚሁም የመጀመሪያው የትንቢተ ኢሳይያስ 39 ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝቦች ነው። • የመጨረሻው 27 የመጽሐፍት ቅዱስ መጻህፍት የሚያስተምሩት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን፤ እንደዚሁም የመጨረሻዎቹ 27 የትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ ክርስቶስ መምጣት ነው። ❖ መጽሐፍ ቅዱስ ተፅፎ ያለቀው በ1600 ዓመታት የጊዜ ልዩነት ውስጥ ሲሆን ይህም ከ1500 ዓመተ ዓለም እስከ 100 ዓመተ ምህረት ድረስ ያለውን ዘመን ያጠቃልላል። ❖ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው የጻፉት መጽሐፍ ነው።( 2ጴጥ 1:21) ❖ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ 49 የምግብ ዓይነቶች ተጠቅሰዋል፤ በተለይ "ጨው" 30 ጊዜ ተጠቅሷል። ❖ ከቤት እንሰሳት መካከል ስሟ ያልተጠቀሰ እንሰሳ "ድመት" ብቻ ናት። ውሻ 14 ጊዜ ተጠቅሷል። ❖ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ እራሳቸውን በራሳቸው ያጠፉ ሰዎች ሰባት ሲሆኑ እነርሱም፦ 1. አቤሜሌክ 2. ሳምሶን 3. ሳዖል 4. የሳዖል ወታደር 5. አኪጦፌል 6. ዚምራ 7. ይሁዳ ናቸው። ❖ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ ስለ ፀሎት 400 ጊዜ ስለ እምነት 500 ጊዜ ስለ ገንዘብና ሐብት ደግሞ 2,000 ጊዜ ተፅፏል። መጽሐፍ ቅዱስ ገንዘብን መውደድ የኃጢአት ሁሉ ስር ነው ይለዋል። ❖ መጽሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመው በ 1388 ዓ.ም ነው።
0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 3ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
የቅርብ ጊዜ ዝመናዎች
  • https://youtu.be/prYNd9kQqeY?si=sKKCD68J6pW-qDPY
    https://youtu.be/prYNd9kQqeY?si=sKKCD68J6pW-qDPY
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 318 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • "እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ።" ማቴ 5:14
    እነሆ በድል የመሻገር ኮንፍረንስ ከነሀሴ 30-ጳጉሜ 2/2017 አ/ም!!
    በነዚህ ቀናት አርብ እና ቅዳሜ ከ10:30 ጀምሮ እንዲሁም እሁድ ሙሉ ቀን የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና መዘምራንን ጨምሮ ተጋባዥ አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ተገኝተው ያገለግላሉ።በነዚህ ተከታታይ ቀናት የቤተክርስቲያኒቱ ምዕመናን፣በዙሪያው ያሉ ቅዱሳን እና ሌሎች ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እና በአመቱ የረዳንና ጌታ በጋራ እንድናመልክ እና እንድናመሰግን በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል።
    ✍2018 አ/ም በመለኮታዊ ብርሃን በመሞላት ከፍ ብሎ የመታየት አመታችን ነው።
    "እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ።" ማቴ 5:14 እነሆ በድል የመሻገር ኮንፍረንስ ከነሀሴ 30-ጳጉሜ 2/2017 አ/ም!! በነዚህ ቀናት አርብ እና ቅዳሜ ከ10:30 ጀምሮ እንዲሁም እሁድ ሙሉ ቀን የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና መዘምራንን ጨምሮ ተጋባዥ አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ተገኝተው ያገለግላሉ።በነዚህ ተከታታይ ቀናት የቤተክርስቲያኒቱ ምዕመናን፣በዙሪያው ያሉ ቅዱሳን እና ሌሎች ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እና በአመቱ የረዳንና ጌታ በጋራ እንድናመልክ እና እንድናመሰግን በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል። ✍2018 አ/ም በመለኮታዊ ብርሃን በመሞላት ከፍ ብሎ የመታየት አመታችን ነው።
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 509 እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • ዛሬ እሁድ ነሀሴ 25/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የሁለት ወር የክረምት የልጆች ትምህርት የማጠቃለያ የምስጋና ፕሮግራም በአምልኮ፣በቃል፣በተለያዩ ስነ ፅሁፎች እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።ድንቅ ጊዜን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ።
    ዛሬ እሁድ ነሀሴ 25/2017 አ/ም በነበረን ልዩ የሁለት ወር የክረምት የልጆች ትምህርት የማጠቃለያ የምስጋና ፕሮግራም በአምልኮ፣በቃል፣በተለያዩ ስነ ፅሁፎች እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜን ሰጥቶናል።ድንቅ ጊዜን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ።
    0 አስተያየቶች 4 ማጋራቶች 3ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • አርብ ነሀሴ 2/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም ከማለዳው 3:00 ጀምሮ በሚኖሩን ልዩ የፈውስ እና የመታነፅ ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    አርብ ነሀሴ 2/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ እና እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም ከማለዳው 3:00 ጀምሮ በሚኖሩን ልዩ የፈውስ እና የመታነፅ ጊዜ መጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 3ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • በምድር ላይ ደስ የሚለው ነገር ቢኖር |dr lealem Tilahun
    በምድር ላይ ደስ የሚለው ነገር ቢኖር |dr lealem Tilahun
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 4ኬ እይታዎች 2 0 ግምገማዎች
  • Fikirih nektognal |dr lealem tilahun
    Fikirih nektognal |dr lealem tilahun
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 4ኬ እይታዎች 3 0 ግምገማዎች
  • 0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 3ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • ዛሬ እሁድ ሐምሌ 6/2017 አለ/ምን በነበረን ፕሮግራም በልዩ የአምልኮ፣የቃል፣የትንቢት እና የፀሎት ጊዜ አሳልፈናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።
    ዛሬ እሁድ ሐምሌ 6/2017 አለ/ምን በነበረን ፕሮግራም በልዩ የአምልኮ፣የቃል፣የትንቢት እና የፀሎት ጊዜ አሳልፈናል።በሁሉ የረዳንና ያገዘን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 3ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • Eag Alembank Android App is Now available on Play store https://play.google.com/store/apps/details?id=eag.alembank.church&pcampaignid=web_share
    Eag Alembank Android App is Now available on Play store https://play.google.com/store/apps/details?id=eag.alembank.church&pcampaignid=web_share
    PLAY.GOOGLE.COM
    Eag Alembank - Apps on Google Play
    Sharing faith, encouraging growth, and connecting with others in Christ.
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 5ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • Thank you for sharing word to Christian community on platform and we appreciated you.
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 6ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • አርብ ሰኔ ⓭/2017 አ/ም ከ11:00 ጀምሮ በሚኖሩን ልዩ የቃል፣የአምልኮ እና የፈውስ ምሽት ቅዱሳን ሌሎችን በመጋበዝ የመጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ!
    አርብ ሰኔ ⓭/2017 አ/ም ከ11:00 ጀምሮ በሚኖሩን ልዩ የቃል፣የአምልኮ እና የፈውስ ምሽት ቅዱሳን ሌሎችን በመጋበዝ የመጥተው የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ!
    0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 4ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
  • 0 አስተያየቶች 0 ማጋራቶች 4ኬ እይታዎች 0 ግምገማዎች
ተጨማሪ ታሪኮች
EAG AB Church https://eagalembankchurch.com