• ኤርምያስ 9፥23-24
    ²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤
    ²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ #እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
    📖 ኤርምያስ 9፥23-24 🔹²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ 🔹²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ #እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
    0 Comments 0 Shares 436 Views 0 Reviews
  • ከfacebook ገጽ የተወሰደው

    "ዝሙት">ዲያብሎስ ብዙ ሰዎችን እያጠመደበት ያለ አደገኛ መሣሪያ
    በዝሙት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ
    ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል አንብቡት ሼር አርጉት
    በዚህ ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበት ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው ።
    ቅዱስ ጳውሎስ" ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን" ( 1ኛ ቆሮ 14:40) እንዳለው ማንኛው ሰው ተፈጥራዊ ስሜት ይንሮው እንጂ እንደ እንስሳ ሳይሆን በስርዓት መሄድ ይኖርበታል ። አንድ ሰው በሂወቱ ሃላፊነት ካልወሰደ በስተቀር ማንም ሃላፊነት ሊወስድለት አይችልም።
    ወንዱ ይሁን ሴቷ የእግዚአብሔር ሕግ ከማስቀደም ይልቅ ፋሽን እየተባለ ወንዱ በየቀኑ ሴቶችን እንደ ልብስ እየቀያየረ ሴቷም በየቀኑ ወንዶች እንደ ልብስ እየቀያየረች ወደ ሞት ይነዳሉ። ይህ የዝሙት መንፈስ የተጠናወተበት ሰው በስጋው ይሁን በነፍሱ የረከሰና የድያብሎስ መኖርያ ይሆናል። አላስተዋልም እንጂ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ በዋጋ የገዛን በመሆናችን በራሳችን ላይ ከእግዚአብሔር ሕግ ውጭ የማድረግ ስልጣን የለንም። ሰለዚህ እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን(1ቆሮ 3:16) ።
    ታድያ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ ከተባልን የእግዚአብሔር መንፈስ መኖርያ እንሆን ዘንድ ከዝሙት መራቅ አለብን። አለበለዚያ ንስሐ ሳንገባ በዝሙት ተጠምደን የምንኖር ከሆንን ግን ነፍሳችን ከእግዚአብሔር ፀጋ ተራቁታ ወዲ ሲኦል ትገባለች። ዝሙት የነፍስና የስጋ በሽታ መሆኑን የአምላክ ቃል እንዲህ ብሎ ያስተምረናል፦
    ☞ " ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ " ( 1ኛ ቆሮ 3:17) ።
    እስኪ ከመፅሓፍ ቅዱስ ስለ ዝሙት ምን እንደሚል አብረን እንመልከት፦
    ☞ " እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል "( ማቴ 5፥32)።
    ☞ " ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና" ( ማቴ 15:19)።
    ☞ " ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ።ጤና ይስጣችሁ " ( ሐዋ.ሥራ 15:28-29)።
    ☞ " በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን ( ሮሜ 13:13)።
    ☞ " በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት
    ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና( 1ኛ ቆሮ 5:1)።
    ☞ " መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው " ( 1ኛ ቆሮ 6:13)።
    ☞ " ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል" ( 1ኛ ቆሮ 6:18)።
    ታድያ ምን እናድርግ?
    " እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ " ( ራእ.ዮሐ 2:10)። ይህ የህይወት አክሊል የሚገኘው ክርስቶስን በማመን ብቻ ሲሆን ደግሞም ክርስቶስን በማመን ያገኘነውን መታዘዝን በማድረግ፣በቅድስና ህይወት በመኖር ፣በፆም ፣ በጸሎት በመጽናት፣ አስራት በኩራት
    ከfacebook ገጽ የተወሰደው "ዝሙት">ዲያብሎስ ብዙ ሰዎችን እያጠመደበት ያለ አደገኛ መሣሪያ በዝሙት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ 👈 ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል አንብቡት ሼር አርጉት በዚህ ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበት ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው ። ቅዱስ ጳውሎስ" ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን" ( 1ኛ ቆሮ 14:40) እንዳለው ማንኛው ሰው ተፈጥራዊ ስሜት ይንሮው እንጂ እንደ እንስሳ ሳይሆን በስርዓት መሄድ ይኖርበታል ። አንድ ሰው በሂወቱ ሃላፊነት ካልወሰደ በስተቀር ማንም ሃላፊነት ሊወስድለት አይችልም። ወንዱ ይሁን ሴቷ የእግዚአብሔር ሕግ ከማስቀደም ይልቅ ፋሽን እየተባለ ወንዱ በየቀኑ ሴቶችን እንደ ልብስ እየቀያየረ ሴቷም በየቀኑ ወንዶች እንደ ልብስ እየቀያየረች ወደ ሞት ይነዳሉ። ይህ የዝሙት መንፈስ የተጠናወተበት ሰው በስጋው ይሁን በነፍሱ የረከሰና የድያብሎስ መኖርያ ይሆናል። አላስተዋልም እንጂ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ በዋጋ የገዛን በመሆናችን በራሳችን ላይ ከእግዚአብሔር ሕግ ውጭ የማድረግ ስልጣን የለንም። ሰለዚህ እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን(1ቆሮ 3:16) ። ታድያ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ ከተባልን የእግዚአብሔር መንፈስ መኖርያ እንሆን ዘንድ ከዝሙት መራቅ አለብን። አለበለዚያ ንስሐ ሳንገባ በዝሙት ተጠምደን የምንኖር ከሆንን ግን ነፍሳችን ከእግዚአብሔር ፀጋ ተራቁታ ወዲ ሲኦል ትገባለች። ዝሙት የነፍስና የስጋ በሽታ መሆኑን የአምላክ ቃል እንዲህ ብሎ ያስተምረናል፦ ☞ " ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ " ( 1ኛ ቆሮ 3:17) ። እስኪ ከመፅሓፍ ቅዱስ ስለ ዝሙት ምን እንደሚል አብረን እንመልከት፦ ☞ " እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል "( ማቴ 5፥32)። ☞ " ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና" ( ማቴ 15:19)። ☞ " ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ።ጤና ይስጣችሁ " ( ሐዋ.ሥራ 15:28-29)። ☞ " በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን ( ሮሜ 13:13)። ☞ " በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና( 1ኛ ቆሮ 5:1)። ☞ " መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው " ( 1ኛ ቆሮ 6:13)። ☞ " ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል" ( 1ኛ ቆሮ 6:18)። ታድያ ምን እናድርግ? " እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ " ( ራእ.ዮሐ 2:10)። ይህ የህይወት አክሊል የሚገኘው ክርስቶስን በማመን ብቻ ሲሆን ደግሞም ክርስቶስን በማመን ያገኘነውን መታዘዝን በማድረግ፣በቅድስና ህይወት በመኖር ፣በፆም ፣ በጸሎት በመጽናት፣ አስራት በኩራት
    0 Comments 0 Shares 2K Views 0 Reviews
  • የመዝሙር ርዕስ: እወድሃለሁ

    የምወደው የምወደው ሁልግዜ
    ደስ የሚለኝ ደስ የሚለኝ እኔስ ሁሌ (፪x)
    ሳወራው ነው ሰው የመሆን ምክንያቴን
    ሳወራው ነው የመዳኔን ምክንያቴን

    ስለኔ በመስቀል ሞተሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ
    ስለኔ ደምን አፍሥሰሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ
    ስለኔ ያልሆንከው የቱ ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ
    ምክንያትህ ለኔ ያለህ ፍቅር ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ

    እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚሆንልኝ ማነው
    እወድሃለሁ እወድሃለሁ እየሱስ ታሪኬን ቀየርከው
    እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚያስብልኝ ማነው
    እወድሃለሁ እወድሃለሁ ዘላለሜ ያማረው ባንተ ነው

    ተስፋ ያልነበረውን ያንን ሂወቴን
    የሞት ድምፅ ቢሰማ ጨለማው ቤቴ
    በፍቅር ዘልቀህ ወደ ውስጠኛው ልቤ ውስጥ ገብተህ
    አበራህልኝ የህይወቴን ብርሃን ከሰማይ ሰጠህ
    ሰላምህ ህይወቴን አጥለቀለቀው
    የደስታ ዘይት ውስጤን አራሰው
    ዝምብዬ አይደለም በጥዋት ማታ እየሱስ የምለው
    ፍቅርህ ታሪኬን ህይወቴን ሁሉ መልካም አርጎት ነው

    እወድሃለሁ እወድሃለሁ ......

    የምህረት ልብህ ለእኔ ያለህ
    ሁሌ የሚፈልገኝ ማይሰለቸኝ ነህ
    ምክንያቱ ሆነህ ከዘላለም ሞት ጥፋት መትረፌ
    እንዲህ በሰላም እንዲህ በደስታ በህይወት መኖሬ
    ወደድከኝ ወደድከኝ እስከሞት ድረስ
    ተሰቃየህልኝ ህመሜን ታመምክ
    ያን ሁሉ ስቃይ መራራን ፅዋ እንዲያ የጠጣኸው
    ዛሬየን አይተህ በእረፍት እንድኖር ነው እወድሃለሁ

    ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ ዛሬዬን አይተህ ሁሉን ታገስከኝ እየሱስ ወዳጄ
    ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ እወድሃለሁ ከሞት ያዳንከኝ አንተ ነህ ውዴ

    እወድሃለሁ እወድሃለሁ .....

    ሰላሜ ነህ ሰላሜ ነህ ሰላሜ
    እረፍቴ ነህ እረፍቴ ነህ
    በጣም የምወድህ በጣም የምወድህ

    ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
    የመዝሙር ርዕስ: እወድሃለሁ የምወደው የምወደው ሁልግዜ ደስ የሚለኝ ደስ የሚለኝ እኔስ ሁሌ (፪x) ሳወራው ነው ሰው የመሆን ምክንያቴን ሳወራው ነው የመዳኔን ምክንያቴን ስለኔ በመስቀል ሞተሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ ስለኔ ደምን አፍሥሰሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ ስለኔ ያልሆንከው የቱ ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ምክንያትህ ለኔ ያለህ ፍቅር ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚሆንልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እየሱስ ታሪኬን ቀየርከው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚያስብልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ዘላለሜ ያማረው ባንተ ነው ተስፋ ያልነበረውን ያንን ሂወቴን የሞት ድምፅ ቢሰማ ጨለማው ቤቴ በፍቅር ዘልቀህ ወደ ውስጠኛው ልቤ ውስጥ ገብተህ አበራህልኝ የህይወቴን ብርሃን ከሰማይ ሰጠህ ሰላምህ ህይወቴን አጥለቀለቀው የደስታ ዘይት ውስጤን አራሰው ዝምብዬ አይደለም በጥዋት ማታ እየሱስ የምለው ፍቅርህ ታሪኬን ህይወቴን ሁሉ መልካም አርጎት ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ...... የምህረት ልብህ ለእኔ ያለህ ሁሌ የሚፈልገኝ ማይሰለቸኝ ነህ ምክንያቱ ሆነህ ከዘላለም ሞት ጥፋት መትረፌ እንዲህ በሰላም እንዲህ በደስታ በህይወት መኖሬ ወደድከኝ ወደድከኝ እስከሞት ድረስ ተሰቃየህልኝ ህመሜን ታመምክ ያን ሁሉ ስቃይ መራራን ፅዋ እንዲያ የጠጣኸው ዛሬየን አይተህ በእረፍት እንድኖር ነው እወድሃለሁ ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ ዛሬዬን አይተህ ሁሉን ታገስከኝ እየሱስ ወዳጄ ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ እወድሃለሁ ከሞት ያዳንከኝ አንተ ነህ ውዴ እወድሃለሁ እወድሃለሁ ..... ሰላሜ ነህ ሰላሜ ነህ ሰላሜ እረፍቴ ነህ እረፍቴ ነህ በጣም የምወድህ በጣም የምወድህ ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
    0 Comments 0 Shares 1K Views 2 0 Reviews
  • የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20

    እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    0 Comments 0 Shares 1K Views 0 Reviews
  • የእግዚአብሔር ቃል በሆሴዕ መጽሐፍ ምዕራፍ 4፥6 ላይ “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” እንዳለሁ ሁሉ በዚህ ዘመን ቃሉን ማማር አለብን ።
    የእግዚአብሔር ቃል በሆሴዕ መጽሐፍ ምዕራፍ 4፥6 ላይ “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” እንዳለሁ ሁሉ በዚህ ዘመን ቃሉን ማማር አለብን ።
    0 Comments 0 Shares 1K Views 0 Reviews
  • የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
    Zemari: Addisu Terefe
    ¹
    የሰው መዝገብ አገላብጠህ
    በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
    ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
    አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
    በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
    ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
    አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ

    ገና ብዙ አያለሁ
    ባንተ እደሰታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች
    እጅህ ተረዳኛለች (×2)

    ²
    አንተን አንተን ያለውን ሰው
    ከአሰበበት ምታደርሰው
    ከአንገቱ ቀና አድርገህ
    ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ .......

    ገና ብዙ አያለሁ ......×2

    ³
    አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
    ከሰው ሁሉ ትለያለህ
    መች ያሸሃል አማካሪ
    አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ.....

    ገና ብዙ አያለሁ ......×2


    እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
    ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
    ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
    ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
    አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)


    ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
    መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
    ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
    እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
    አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)

    ጌታ እኮ ነው
    ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
    ጌታ እኮ ነው
    ይህን ያደረገው

    አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
    የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ Zemari: Addisu Terefe ¹ የሰው መዝገብ አገላብጠህ በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ ቀረ ብሎ ማን ያማሀል አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×) ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ አይንህ እኔን አይታለች እጅህ ተረዳኛለች (×2) ² አንተን አንተን ያለውን ሰው ከአሰበበት ምታደርሰው ከአንገቱ ቀና አድርገህ ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×) ምን ከፍልሃለሁ ....... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ³ አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ ከሰው ሁሉ ትለያለህ መች ያሸሃል አማካሪ አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×) ምን ከፍልሃለሁ..... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ⁴ እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x) አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x) ⁵ ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x) አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x) ጌታ እኮ ነው ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x) ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
    0 Comments 0 Shares 975 Views 0 Reviews
  • ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው
    ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው
    ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (2x)

    ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ
    ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x)

    ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል
    ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን
    ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ
    ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ
    አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት
    ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ
    ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል
    ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል
    .
    .
    .
    .
    ይሄ ነው እግዚአብሔር Rediet Yirgu
    Kingdom Sound Worship
           
    ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (2x) ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (2x) ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል . . . . ይሄ ነው እግዚአብሔር Rediet Yirgu Kingdom Sound Worship        
    0 Comments 0 Shares 269 Views 1 0 Reviews
  • የመዝሙር ግብዣ

    የመዝሙር ርዕስ: ኢየሱስ

    ¹
    የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ
    ከመንገዳገዴ ከእንቅፉቴ ያከምከኝ
    መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ
    በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x)
    ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ
    መልካም እረኛዬ ኢየሱስ
    ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ
    ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ
    መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ
    አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ
    ከጥፍት ባንተ ተከልዬ
    ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት
    ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት
    ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት

    ²
    የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል
    አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል
    እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ
    ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ
    አገኘሁኝ መተማመኛ
    ለጠላቶቼ የማይተኛ
    እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ
    ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x)

    ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር
    እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር
    ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x)
    ውድዬ አንተው ክበር (3x)

    #React
    <እኛን ለመቀላቀል:
    eagalembankchurch.com
    [ⁿᵉʷ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵏᵃˡᵉᵃᵇ ᵐᵉⁿᵍⁱˢᵗᵘ]
    የመዝሙር ግብዣ የመዝሙር ርዕስ: ኢየሱስ ¹ የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ ከመንገዳገዴ ከእንቅፉቴ ያከምከኝ መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x) ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ መልካም እረኛዬ ኢየሱስ ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ ከጥፍት ባንተ ተከልዬ ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት ² የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ አገኘሁኝ መተማመኛ ለጠላቶቼ የማይተኛ እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x) ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x) ውድዬ አንተው ክበር (3x) #React 🥰🤗♥️🙏 <እኛን ለመቀላቀል: eagalembankchurch.com [ⁿᵉʷ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵏᵃˡᵉᵃᵇ ᵐᵉⁿᵍⁱˢᵗᵘ]
    0 Comments 0 Shares 759 Views 4 0 Reviews
  • ኦሪት ዘፍጥረት

    ምዕራፍ 6

    እንዲህም ሆነ፤ ሰዎች በምድር ላይ መብዛት በጀመሩ ጊዜ ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው፤
    2 ፤ የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ።
    3 ፤ እግዚአብሔርም። መንፈሴ በሰው ላይ ለዘላለም አይኖርም፥ እርሱ ሥጋ ነውና፤ ዘመኖቹም መቶ ሀያ ዓመት ይሆናሉ አለ።
    4 ፤ በእነዚያ ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ፤ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው፤ እነርሱም በዱሮ ዘመን ስማቸው የታወቀ ኃያላን ሆኑ።
    5 ፤ እግዚአብሔርም የሰው ክፉት በምድር ላይ እንደ በዛ፥ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደ ሆነ አየ።
    6 ፤ እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ።
    7 ፤ እግዚአብሔርም። የፈጠርሁትን ሰው ከምድር ላይ አጠፋለሁ፥ ከሰው እስከ እንስሳ እስከ ተንቀሳቃሽም እስከ ሰማይ ወፍም ድረስ፤ ስለ ፈጠርኋቸው ተጸጽቼአለሁና አለ።
    8 ፤ ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ።
    9 ፤ የኖኅ ትውልድ እንዲህ ነው። ኖኅም በትውልዱ ጻድቅ ፍጹምም ሰው ነበረ፤ ኖኅ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ።
    10 ፤ ኖኅም ሦስት ልጆችን ሴምን ካምን ያፌትንም ወለደ።
    11 ፤ ምድርም በእግዚአብሔር ፊት ተበላሸች፤ ምድርም ግፍን ተሞላች።
    12 ፤ እግዚአብሔርም ምድርን አየ፥ እነሆም ተበላሸች፤ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በምድር ላይ መንገዱን አበላሽቶ ነበርና።
    13 ፤ እግዚአብሔርም ኖኅን አለው። የሥጋ ሁሉ ፍጻሜ በፊቴ ደርሶአል፤ ከእነርሱ የተነሣ ምድር በግፍ ተሞልታለችና፤ እኔም እነሆ ከምድር ጋር አጠፋቸዋለሁ።
    14 ፤ ከጎፈር እንጨት መርከብን ለአንተ ሥራ፤ በመርከቢቱም ጉርጆችን አድርግ፥ በውስጥም በውጭም በቅጥራን ለቅልቃት።
    15 ፤ እርስዋንም እንዲህ ታደርጋታለህ፤ የመርከቢቱ ርዝመት ሦስት መቶ ክንድ፥ ወርድዋ አምሳ ክንድ፥ ከፍታዋ ሠላሳ ክንድ ይሁን።
    16 ፤ ለመርከቢቱም መስኮትን ታደርጋለህ፤ ከቁመትዋም ክንድ ሙሉ ትተህ ጨርሳት፤ የመርከቢቱንም በር በጎንዋ አድርግ፤ ታችኛውንም ሁለተኛውንም ሦስተኛውንም ደርብ ታደርግላታለህ።
    17 ፤ እኔም እነሆ ከሰማይ በታች የሕይወት ነፍስ ያለውን ሥጋ ሁሉ ለማጥፋት በምድር ላይ የጥፋት ውኃን አመጣለሁ፤ በምድር ያለው ሁሉ ይጠፋል።
    18 ፤ ቃል ኪዳኔንም ከአንተ ጋር አቆማለሁ፤ ወደ መርከብም አንተ ልጆችህንና ሚስትህን የልጆችህንም ሚስቶች ይዘህ ትገባለህ።
    19 ፤ ከአንተ ጋር በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሥጋ ካለው ከሕያው ሁሉ ሁለት ሁለት እያደረግህ ወደ መርከብ ታገባለህ፤ ተባትና እንስት ይሁን።
    20 ፤ ከወፍ እንደ ወገኑ፥ ከእንስሳም እንደ ወገኑ፥ ከምድር ተንቀሳቃሽም ሁሉ እንደ ወገኑ በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሁለት ሁለት እየሆኑ ወደ አንተ ይግቡ።
    21 ፤ ከሚበላውም መብል ሁሉ ለአንተ ውሰድ፥ ወደ አንተም ትሰበስባለህ፤ እርሱም ለአንተም ለእነርሱም መብል ይሆናል።
    22 ፤ ኖኅም እንዲሁ አደረገ፤ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉ እንዲሁ አደረገ።
    ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 እንዲህም ሆነ፤ ሰዎች በምድር ላይ መብዛት በጀመሩ ጊዜ ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው፤ 2 ፤ የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ። 3 ፤ እግዚአብሔርም። መንፈሴ በሰው ላይ ለዘላለም አይኖርም፥ እርሱ ሥጋ ነውና፤ ዘመኖቹም መቶ ሀያ ዓመት ይሆናሉ አለ። 4 ፤ በእነዚያ ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ፤ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው፤ እነርሱም በዱሮ ዘመን ስማቸው የታወቀ ኃያላን ሆኑ። 5 ፤ እግዚአብሔርም የሰው ክፉት በምድር ላይ እንደ በዛ፥ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደ ሆነ አየ። 6 ፤ እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ። 7 ፤ እግዚአብሔርም። የፈጠርሁትን ሰው ከምድር ላይ አጠፋለሁ፥ ከሰው እስከ እንስሳ እስከ ተንቀሳቃሽም እስከ ሰማይ ወፍም ድረስ፤ ስለ ፈጠርኋቸው ተጸጽቼአለሁና አለ። 8 ፤ ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ። 9 ፤ የኖኅ ትውልድ እንዲህ ነው። ኖኅም በትውልዱ ጻድቅ ፍጹምም ሰው ነበረ፤ ኖኅ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ። 10 ፤ ኖኅም ሦስት ልጆችን ሴምን ካምን ያፌትንም ወለደ። 11 ፤ ምድርም በእግዚአብሔር ፊት ተበላሸች፤ ምድርም ግፍን ተሞላች። 12 ፤ እግዚአብሔርም ምድርን አየ፥ እነሆም ተበላሸች፤ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በምድር ላይ መንገዱን አበላሽቶ ነበርና። 13 ፤ እግዚአብሔርም ኖኅን አለው። የሥጋ ሁሉ ፍጻሜ በፊቴ ደርሶአል፤ ከእነርሱ የተነሣ ምድር በግፍ ተሞልታለችና፤ እኔም እነሆ ከምድር ጋር አጠፋቸዋለሁ። 14 ፤ ከጎፈር እንጨት መርከብን ለአንተ ሥራ፤ በመርከቢቱም ጉርጆችን አድርግ፥ በውስጥም በውጭም በቅጥራን ለቅልቃት። 15 ፤ እርስዋንም እንዲህ ታደርጋታለህ፤ የመርከቢቱ ርዝመት ሦስት መቶ ክንድ፥ ወርድዋ አምሳ ክንድ፥ ከፍታዋ ሠላሳ ክንድ ይሁን። 16 ፤ ለመርከቢቱም መስኮትን ታደርጋለህ፤ ከቁመትዋም ክንድ ሙሉ ትተህ ጨርሳት፤ የመርከቢቱንም በር በጎንዋ አድርግ፤ ታችኛውንም ሁለተኛውንም ሦስተኛውንም ደርብ ታደርግላታለህ። 17 ፤ እኔም እነሆ ከሰማይ በታች የሕይወት ነፍስ ያለውን ሥጋ ሁሉ ለማጥፋት በምድር ላይ የጥፋት ውኃን አመጣለሁ፤ በምድር ያለው ሁሉ ይጠፋል። 18 ፤ ቃል ኪዳኔንም ከአንተ ጋር አቆማለሁ፤ ወደ መርከብም አንተ ልጆችህንና ሚስትህን የልጆችህንም ሚስቶች ይዘህ ትገባለህ። 19 ፤ ከአንተ ጋር በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሥጋ ካለው ከሕያው ሁሉ ሁለት ሁለት እያደረግህ ወደ መርከብ ታገባለህ፤ ተባትና እንስት ይሁን። 20 ፤ ከወፍ እንደ ወገኑ፥ ከእንስሳም እንደ ወገኑ፥ ከምድር ተንቀሳቃሽም ሁሉ እንደ ወገኑ በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ሁለት ሁለት እየሆኑ ወደ አንተ ይግቡ። 21 ፤ ከሚበላውም መብል ሁሉ ለአንተ ውሰድ፥ ወደ አንተም ትሰበስባለህ፤ እርሱም ለአንተም ለእነርሱም መብል ይሆናል። 22 ፤ ኖኅም እንዲሁ አደረገ፤ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉ እንዲሁ አደረገ።
    0 Comments 0 Shares 281 Views 0 0 Reviews
  • ኦሪት ዘፍጥረት

    ምዕራፍ 4

    አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም። ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች።
    2 ፤ ደግሞም ወንድሙን አቤልን ወለደች። አቤልም በግ ጠባቂ ነበረ፤ ቃየንም ምድርን የሚያርስ ነበረ።
    3 ፤ ከብዙ ቀን በኋላም ቃየን ከምድር ፍሬ ለእግዚአብሔር መሥዋዕትን አቀረበ፤
    4 ፤ አቤልም ደግሞ ከበጎቹ በኵራትና ከስቡ አቀረበ። እግዚአብሔርም ወደ አቤልና ወደ መሥዋዕቱ ተመለከተ፤
    5 ፤ ወደ ቃየንና ወደ መሥዋዕቱ ግን አልተመለከተም። ቃየንም እጅግ ተናደደ ፊቱም ጠቆረ።
    6 ፤ እግዚአብሔርም ቃየንን አለው። ለምን ተናደድህ? ለምንስ ፊትህ ጠቆረ?
    7 ፤ መልካም ብታደርግ ፊትህ የሚበራ አይደለምን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች፤ ፈቃድዋም ወደ አንተ ነው፥ አንተ ግን በእርስዋ ንገሥባት።
    8 ፤ ቃየንም ወንድሙን አቤልን። ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው። በሜዳም ሳሉ ቃየን በወንድሙ በአቤል ላይ ተነሣበት፥ ገደለውም።
    9 ፤ እግዚአብሔርም ቃየንን አለው። ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ። አላውቅም፤ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን?
    10 ፤ አለውም። ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል።
    11 ፤ አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ።
    12 ፤ ምድርንም ባረስህ ጊዜ እንግዲህ ኃይልዋን አትሰጥህም፤ በምድርም ላይ ኰብላይና ተቅበዝባዥ ትሆናለህ።
    13 ፤ ቃየንም እግዚአብሔርን አለው። ኃጢአቴ ልሸከማት የማልችላት ታላቅ ናት።
    14 ፤ እነሆ ዛሬ ከምድር ፊት አሳደድኸኝ፤ ከፊትህም እሰወራለሁ፤ በምድርም ላይ ኰብላይና ተቅበዝባዥ እሆናለሁ፤ የሚያገኘኝም ሁሉ ይገድለኛል።
    15 ፤ እግዚአብሔርም እርሱን አለው። እንግዲህ ቃየንን የገደለ ሁሉ ሰባት እጥፍ ይበቀልበታል። እግዚአብሔርም ቃየንን ያገኘው ሁሉ እንዳይገድለው ምልክት አደረገለት።
    16 ፤ ቃየንም ከእግዚአብሔር ፊት ወጣ፤ ከዔድንም ወደ ምሥራቅ በኖድ ምድር ተቀመጠ።
    17 ፤ ቃየንም ሚስቱን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ሄኖሕንም ወለደች። ከተማም ሠራ፥ የከተማይቱንም ስም በልጁ ስም ሄኖሕ አላት።
    18 ፤ ሄኖሕም ጋይዳድን ወለደ፤ ጋይዳድም ሜኤልን ወለደ፤ ሜኤልም ማቱሣኤልን ወለደ፤ ማቱሣኤልም ላሜሕን ወለደ።
    19 ፤ ላሜሕም ለራሱ ሁለት ሚስቶችን አገባ፤ የአንዲቱ ስም ዓዳ፥ የሁለተኛይቱ ስም ሴላ ነበረ።
    20 ፤ ዓዳም ያባልን ወለደች፤ እርሱም በድንኳን የሚቀመጡት የዘላኖች አባት ነበረ።
    21 ፤ የወንድሙም ስም ዩባል ነበረ፤ እርሱም በገናንና መለከትን ለሚይዙ አባት ነበረ።
    22 ፤ ሴላም ደግሞ ከናስና ከብረት የሚቀጠቀጥ ዕቃን የሚሠራውን ቱባልቃይንን ወለደች። የቱባልቃይንም እኅት ናዕማ ነበረች።
    23 ፤ ላሜሕም ለሚስቶቹ ለዓዳና ለሴላ አላቸው። እናንት የላሜሕ ሚስቶች ቃሌን ስሙ፥ ነገሬንም አድምጡ፤ እኔ ጕልማሳውን ለቍስሌ፥ ብላቴናውንም ለመወጋቴ ገድዬዋለሁና፤
    24 ፤ ቃየንን ሰባት እጥፍ ይበቀሉታል፤ ላሜሕን ግን ሰባ ሰባት እጥፍ። ይበቀሉታል
    25 ፤ አዳም ደግሞ ሚስቱን አወቀ፤ ወንድ ልጅንም ወለደች። ስሙንም። ቃየን በገደለው በአቤል ፋንታ እግዚአብሔር ሌላ ዘር ተክቶልኛል ስትል ሴት አለችው።
    26 ፤ ለሴት ደግሞ ወንድ ልጅ ተወለደለት፤ ስሙንም ሄኖስ አለው፤ በዚያን ጊዜም በእግዚአብሔር ስም መጠራት ተጀመረ።
    ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 4 አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም። ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች። 2 ፤ ደግሞም ወንድሙን አቤልን ወለደች። አቤልም በግ ጠባቂ ነበረ፤ ቃየንም ምድርን የሚያርስ ነበረ። 3 ፤ ከብዙ ቀን በኋላም ቃየን ከምድር ፍሬ ለእግዚአብሔር መሥዋዕትን አቀረበ፤ 4 ፤ አቤልም ደግሞ ከበጎቹ በኵራትና ከስቡ አቀረበ። እግዚአብሔርም ወደ አቤልና ወደ መሥዋዕቱ ተመለከተ፤ 5 ፤ ወደ ቃየንና ወደ መሥዋዕቱ ግን አልተመለከተም። ቃየንም እጅግ ተናደደ ፊቱም ጠቆረ። 6 ፤ እግዚአብሔርም ቃየንን አለው። ለምን ተናደድህ? ለምንስ ፊትህ ጠቆረ? 7 ፤ መልካም ብታደርግ ፊትህ የሚበራ አይደለምን? መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች፤ ፈቃድዋም ወደ አንተ ነው፥ አንተ ግን በእርስዋ ንገሥባት። 8 ፤ ቃየንም ወንድሙን አቤልን። ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው። በሜዳም ሳሉ ቃየን በወንድሙ በአቤል ላይ ተነሣበት፥ ገደለውም። 9 ፤ እግዚአብሔርም ቃየንን አለው። ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ። አላውቅም፤ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን? 10 ፤ አለውም። ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። 11 ፤ አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ። 12 ፤ ምድርንም ባረስህ ጊዜ እንግዲህ ኃይልዋን አትሰጥህም፤ በምድርም ላይ ኰብላይና ተቅበዝባዥ ትሆናለህ። 13 ፤ ቃየንም እግዚአብሔርን አለው። ኃጢአቴ ልሸከማት የማልችላት ታላቅ ናት። 14 ፤ እነሆ ዛሬ ከምድር ፊት አሳደድኸኝ፤ ከፊትህም እሰወራለሁ፤ በምድርም ላይ ኰብላይና ተቅበዝባዥ እሆናለሁ፤ የሚያገኘኝም ሁሉ ይገድለኛል። 15 ፤ እግዚአብሔርም እርሱን አለው። እንግዲህ ቃየንን የገደለ ሁሉ ሰባት እጥፍ ይበቀልበታል። እግዚአብሔርም ቃየንን ያገኘው ሁሉ እንዳይገድለው ምልክት አደረገለት። 16 ፤ ቃየንም ከእግዚአብሔር ፊት ወጣ፤ ከዔድንም ወደ ምሥራቅ በኖድ ምድር ተቀመጠ። 17 ፤ ቃየንም ሚስቱን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ሄኖሕንም ወለደች። ከተማም ሠራ፥ የከተማይቱንም ስም በልጁ ስም ሄኖሕ አላት። 18 ፤ ሄኖሕም ጋይዳድን ወለደ፤ ጋይዳድም ሜኤልን ወለደ፤ ሜኤልም ማቱሣኤልን ወለደ፤ ማቱሣኤልም ላሜሕን ወለደ። 19 ፤ ላሜሕም ለራሱ ሁለት ሚስቶችን አገባ፤ የአንዲቱ ስም ዓዳ፥ የሁለተኛይቱ ስም ሴላ ነበረ። 20 ፤ ዓዳም ያባልን ወለደች፤ እርሱም በድንኳን የሚቀመጡት የዘላኖች አባት ነበረ። 21 ፤ የወንድሙም ስም ዩባል ነበረ፤ እርሱም በገናንና መለከትን ለሚይዙ አባት ነበረ። 22 ፤ ሴላም ደግሞ ከናስና ከብረት የሚቀጠቀጥ ዕቃን የሚሠራውን ቱባልቃይንን ወለደች። የቱባልቃይንም እኅት ናዕማ ነበረች። 23 ፤ ላሜሕም ለሚስቶቹ ለዓዳና ለሴላ አላቸው። እናንት የላሜሕ ሚስቶች ቃሌን ስሙ፥ ነገሬንም አድምጡ፤ እኔ ጕልማሳውን ለቍስሌ፥ ብላቴናውንም ለመወጋቴ ገድዬዋለሁና፤ 24 ፤ ቃየንን ሰባት እጥፍ ይበቀሉታል፤ ላሜሕን ግን ሰባ ሰባት እጥፍ። ይበቀሉታል 25 ፤ አዳም ደግሞ ሚስቱን አወቀ፤ ወንድ ልጅንም ወለደች። ስሙንም። ቃየን በገደለው በአቤል ፋንታ እግዚአብሔር ሌላ ዘር ተክቶልኛል ስትል ሴት አለችው። 26 ፤ ለሴት ደግሞ ወንድ ልጅ ተወለደለት፤ ስሙንም ሄኖስ አለው፤ በዚያን ጊዜም በእግዚአብሔር ስም መጠራት ተጀመረ።
    0 Comments 0 Shares 272 Views 0 0 Reviews
  • ምዕራፍ 3

    እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም። በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት።
    2 ፤ ሴቲቱም ለእባቡ አለችው። በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እንበላለን፤
    3 ፤ ነገር ግን በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ፥ እግዚአብሔር አለ። እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ አትንኩትም።
    4 ፤ እባብም ለሴቲቱ አላት። ሞትን አትሞቱም፤
    5 ፤ ከእርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም መልካምንና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ።
    6 ፤ ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ለጥበብም መልካም እንደ ሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ።
    7 ፤ የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ።
    8 ፤ እነርሱም ቀኑ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሔርን የአምላክን ድምፅ ከገነት ውስጥ ሲመላለስ ሰሙ፤ አዳምና ሚስቱም ከእግዚአብሔር ከአምላክ ፊት በገነት ዛፎች መካከል ተሸሸጉ።
    9 ፤ እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ። ወዴት ነህ? አለው።
    10 ፤ እርሱም አለ። በገነት ድምፅህን ሰማሁ፤ ዕራቁቴንም ስለ ሆንሁ ፈራሁ፥ ተሸሸግሁም።
    11 ፤ እግዚአብሔርም አለው። ዕራቁትህን እንደ ሆንህ ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን?
    12 ፤ አዳምም አለ። ከእኔ ጋር እንድትሆን የሰጠኸኝ ሴት እርስዋ ከዛፉ ሰጠችኝና በላሁ።
    13 ፤ እግዚአብሔር አምላክም ሴቲቱን። ይህ ያደረግሽው ምንድር ነው? አላት። ሴቲቱም አለች። እባብ አሳተኝና በላሁ።
    14 ፤ እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው። ይህን ስላደረግህ ከእንስሳት ከምድር አራዊትም ሁሉ ተለይተህ አንተ የተረገምህ ትሆናለህ፤ በሆድህም ትሄዳለህ፥ አፈርንም በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ።
    15 ፤ በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።
    16 ፤ ለሴቲቱም አለ። በፀነስሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፤ በጭንቅ ትወልጃለሽ፤ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።
    17 ፤ አዳምንም አለው። የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤
    18 ፤ እሾህንና አሜከላን ታበቅልብሃለች፤ የምድርንም ቡቃያ ትበላለህ።
    19 ፤ ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ፤ አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህና።
    20 ፤ አዳምም ለሚስቱ ሔዋን ብሎ ስም አወጣ፥ የሕያዋን ሁሉ እናት ናትና።
    21 ፤ እግዚአብሔር አምላክም ለአዳምና ለሚስቱ የቁርበትን ልብስ አደረገላቸው፥ አለበሳቸውም።
    22 ፤ እግዚአብሔር አምላክም አለ። እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፤
    23 ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ ከዔድን ገነት አስወጣው፥ የተገኘባትን መሬት ያርስ ዘንድ።
    24 ፤ አዳምንም አስወጣው፥ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና የምትገለባበጥ የነበልባል ሰይፍን በዔድን ገነት ምሥራቅ አስቀመጠ።
    ምዕራፍ 3 እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም። በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት። 2 ፤ ሴቲቱም ለእባቡ አለችው። በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እንበላለን፤ 3 ፤ ነገር ግን በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ፥ እግዚአብሔር አለ። እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ አትንኩትም። 4 ፤ እባብም ለሴቲቱ አላት። ሞትን አትሞቱም፤ 5 ፤ ከእርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም መልካምንና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ። 6 ፤ ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ለጥበብም መልካም እንደ ሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ። 7 ፤ የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ። 8 ፤ እነርሱም ቀኑ በመሸ ጊዜ የእግዚአብሔርን የአምላክን ድምፅ ከገነት ውስጥ ሲመላለስ ሰሙ፤ አዳምና ሚስቱም ከእግዚአብሔር ከአምላክ ፊት በገነት ዛፎች መካከል ተሸሸጉ። 9 ፤ እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ። ወዴት ነህ? አለው። 10 ፤ እርሱም አለ። በገነት ድምፅህን ሰማሁ፤ ዕራቁቴንም ስለ ሆንሁ ፈራሁ፥ ተሸሸግሁም። 11 ፤ እግዚአብሔርም አለው። ዕራቁትህን እንደ ሆንህ ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን? 12 ፤ አዳምም አለ። ከእኔ ጋር እንድትሆን የሰጠኸኝ ሴት እርስዋ ከዛፉ ሰጠችኝና በላሁ። 13 ፤ እግዚአብሔር አምላክም ሴቲቱን። ይህ ያደረግሽው ምንድር ነው? አላት። ሴቲቱም አለች። እባብ አሳተኝና በላሁ። 14 ፤ እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው። ይህን ስላደረግህ ከእንስሳት ከምድር አራዊትም ሁሉ ተለይተህ አንተ የተረገምህ ትሆናለህ፤ በሆድህም ትሄዳለህ፥ አፈርንም በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ። 15 ፤ በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ። 16 ፤ ለሴቲቱም አለ። በፀነስሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፤ በጭንቅ ትወልጃለሽ፤ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል። 17 ፤ አዳምንም አለው። የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤ 18 ፤ እሾህንና አሜከላን ታበቅልብሃለች፤ የምድርንም ቡቃያ ትበላለህ። 19 ፤ ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ፤ አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህና። 20 ፤ አዳምም ለሚስቱ ሔዋን ብሎ ስም አወጣ፥ የሕያዋን ሁሉ እናት ናትና። 21 ፤ እግዚአብሔር አምላክም ለአዳምና ለሚስቱ የቁርበትን ልብስ አደረገላቸው፥ አለበሳቸውም። 22 ፤ እግዚአብሔር አምላክም አለ። እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፤ 23 ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ ከዔድን ገነት አስወጣው፥ የተገኘባትን መሬት ያርስ ዘንድ። 24 ፤ አዳምንም አስወጣው፥ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና የምትገለባበጥ የነበልባል ሰይፍን በዔድን ገነት ምሥራቅ አስቀመጠ።
    0 Comments 0 Shares 232 Views 0 0 Reviews
  • የመዝሙር ግብዣ

    የመዝሙር ርዕስ: ኢየሱስ

    ¹
    የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ
    ከመንገዳገዴ ከእንቅፉቴ ያከምከኝ
    መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ
    በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x)
    ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ
    መልካም እረኛዬ ኢየሱስ
    ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ
    ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ
    መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ
    አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ
    ከጥፍት ባንተ ተከልዬ
    ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት
    ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት
    ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት

    ²
    የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል
    አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል
    እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ
    ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ
    አገኘሁኝ መተማመኛ
    ለጠላቶቼ የማይተኛ
    እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ
    ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x)

    ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር
    እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር
    ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x)
    ውድዬ አንተው ክበር (3x)

    #React
    <እኛን ለመቀላቀል:
    glory studio on Eagalembank church
    [ⁿᵉʷ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵏᵃˡᵉᵃᵇ ᵐᵉⁿᵍⁱˢᵗᵘ]
    የመዝሙር ግብዣ የመዝሙር ርዕስ: ኢየሱስ ¹ የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ ከመንገዳገዴ ከእንቅፉቴ ያከምከኝ መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲ በኃላ በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሙላ (2x) ኢየሱስ 4x ወዳጄ ጌታዬ ኢየሱስ መልካም እረኛዬ ኢየሱስ ኢየሱስ 4x ትሁቱ መምህሬ ኢየሱስ ደጉ አስተማሪዬ ኢየሱስ መጠጊያ መተማመኛዬ ጌታዬ አመለጥሁ ባንተ ተከልዬ ከጥፍት ባንተ ተከልዬ ስምህን ጠርቼ አረፍሁኝ ከጭንቀት ከአዛለኝ የሀጥያት ፍርሀት ሆነኸኝ የዘላለም እረፍት ² የግርግር አለም ምኑ ያስደስታል አያስተማምንም ሁሉ ይቀየራል እደበቃለሁ ገብቼ ከእቅፍህ ጌታዬ አንተን ነው 'ምተማመንብህ አገኘሁኝ መተማመኛ ለጠላቶቼ የማይተኛ እኔም በክንዶቹ አርፋለሁኝ ሁሉንም በእርሱ ላይ ጥላለሁ (2x) ስላደረክልኝ መልካም/በጎ ነገር እኔ ምን እላለሁ ከዚህ በቀር ጌትዬ ስምህ ይክበር (3x) ውድዬ አንተው ክበር (3x) #React 🥰🤗♥️🙏 <እኛን ለመቀላቀል: glory studio on Eagalembank church [ⁿᵉʷ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵏᵃˡᵉᵃᵇ ᵐᵉⁿᵍⁱˢᵗᵘ]
    0 Comments 0 Shares 270 Views 0 0 Reviews
More Results
Eag Alembank Church https://eagalembankchurch.com