• መክብብ 9፥9
    አምላክ ከፀሓይ በታች በሰጠህ በዚህ ትርጕም የለሽ የሕይወት ዘመን ሁሉ፣ ከንቱ በሆኑትም ቀኖችህ ሁሉ ከምትወድዳት ሚስትህ ጋራ ደስ ይበልህ፤ በሕይወትህና ከፀሓይ በታች በምትደክምበት ነገር ሁሉ ይህ ዕድል ፈንታህ ነውና። 
    ከትዳር ባለቤቴ ጋር18 ዓመት በወንጌል አገልግሎት ጉዞ 23 ዓመት በመከራና በችግር በመራብና በማጣት ባሳለፍናቸው እና ባሳለፍኩት ጊዜያት ሁሉ #ከጎኔና #ከጎናችን ሰይለየን ፊቱን ሳይቀይር የረዳን እና የረዳኝን እግዚአብሔር አምላክን እያመሰገንኩ እና እያመሰገንን፤ዛሬ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም ከውድ ከትዳር ባለቤቴና ከወንጌል አገሬ ከሲስተር ፀጋነሽ ላካና  ከቤተክርስቲያናችን ምዕመናን ጋራ የ18ተኛውን ዓመት የጋብቻ ክብር በዓል  ስናከብር በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ይዞ ያልለቀቀን፣ ከመሸከም ያልዳካመ ፣ስንደክም ያበረታን፣ስናዝን ያጽናናንን፤የእግዚአብሔር አምላካችን ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን እያለን ፤ ምክር አዘል መልዕክት ለባለትዳሮች ፦
    በእግዚአብሔር ዘንድ ጋብቻ እጅግ ክቡር ነው፤ የእሱ ፍቅር ምሳሌ ነውና እንደዚሁ እንድናየው ይፈልጋል። ጋብቻ ቅዱስ ነው፤ በባልና ሚስት መካከል ያለው ታማኝነትም የማይናወጥ ነው። እርስ በርሳችን ታማኝ ልንሆን ይገባናል።
    እውነተኛ ፍቅር ኃይለኛና የዘላለም ነው፤ ምንም ቢከሰት እርስ በርስ ለመደጋገፍ የገባነው ቃል ኪዳን ነው። ጠንካራና ጥልቅ ነው፤ የሚመጣብንን ፈተናና ችግር ሁሉ የሚያሸንፍ ነው። ሕመምም ይሁን ችግር ወይም መከራ ሊያጠፋው አይችልም።
    ዕቅዳችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር በየዕለቱ አቅርቡ፤ ስለወደፊቱ ከኢየሱስ ጋር ተነጋገሩ፤ ምኞታችሁንም ሁሉ በእጁ አስቀምጡ። ያኔ ሰላምን ታገኛላችሁ፤ እያንዳንዱን ምዕራፍም በደስታ ትኖራላችሁ፤ በኢየሱስም ስም ድል ታደርጋላችሁ
    ፓስተር አባተ ቸርነት እና ሲስተር ፀጋነሽ ላካ
    መክብብ 9፥9 አምላክ ከፀሓይ በታች በሰጠህ በዚህ ትርጕም የለሽ የሕይወት ዘመን ሁሉ፣ ከንቱ በሆኑትም ቀኖችህ ሁሉ ከምትወድዳት ሚስትህ ጋራ ደስ ይበልህ፤ በሕይወትህና ከፀሓይ በታች በምትደክምበት ነገር ሁሉ ይህ ዕድል ፈንታህ ነውና።  ከትዳር ባለቤቴ ጋር18 ዓመት በወንጌል አገልግሎት ጉዞ 23 ዓመት በመከራና በችግር በመራብና በማጣት ባሳለፍናቸው እና ባሳለፍኩት ጊዜያት ሁሉ #ከጎኔና #ከጎናችን ሰይለየን ፊቱን ሳይቀይር የረዳን እና የረዳኝን እግዚአብሔር አምላክን እያመሰገንኩ እና እያመሰገንን፤ዛሬ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም ከውድ ከትዳር ባለቤቴና ከወንጌል አገሬ ከሲስተር ፀጋነሽ ላካና  ከቤተክርስቲያናችን ምዕመናን ጋራ የ18ተኛውን ዓመት የጋብቻ ክብር በዓል  ስናከብር በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ይዞ ያልለቀቀን፣ ከመሸከም ያልዳካመ ፣ስንደክም ያበረታን፣ስናዝን ያጽናናንን፤የእግዚአብሔር አምላካችን ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን እያለን ፤ ምክር አዘል መልዕክት ለባለትዳሮች ፦ በእግዚአብሔር ዘንድ ጋብቻ እጅግ ክቡር ነው፤ የእሱ ፍቅር ምሳሌ ነውና እንደዚሁ እንድናየው ይፈልጋል። ጋብቻ ቅዱስ ነው፤ በባልና ሚስት መካከል ያለው ታማኝነትም የማይናወጥ ነው። እርስ በርሳችን ታማኝ ልንሆን ይገባናል። እውነተኛ ፍቅር ኃይለኛና የዘላለም ነው፤ ምንም ቢከሰት እርስ በርስ ለመደጋገፍ የገባነው ቃል ኪዳን ነው። ጠንካራና ጥልቅ ነው፤ የሚመጣብንን ፈተናና ችግር ሁሉ የሚያሸንፍ ነው። ሕመምም ይሁን ችግር ወይም መከራ ሊያጠፋው አይችልም። ዕቅዳችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር በየዕለቱ አቅርቡ፤ ስለወደፊቱ ከኢየሱስ ጋር ተነጋገሩ፤ ምኞታችሁንም ሁሉ በእጁ አስቀምጡ። ያኔ ሰላምን ታገኛላችሁ፤ እያንዳንዱን ምዕራፍም በደስታ ትኖራላችሁ፤ በኢየሱስም ስም ድል ታደርጋላችሁ ፓስተር አባተ ቸርነት እና ሲስተር ፀጋነሽ ላካ
    0 Commentarii 0 Distribuiri 4K Views 0 previzualizare