• መክብብ 9፥9
    አምላክ ከፀሓይ በታች በሰጠህ በዚህ ትርጕም የለሽ የሕይወት ዘመን ሁሉ፣ ከንቱ በሆኑትም ቀኖችህ ሁሉ ከምትወድዳት ሚስትህ ጋራ ደስ ይበልህ፤ በሕይወትህና ከፀሓይ በታች በምትደክምበት ነገር ሁሉ ይህ ዕድል ፈንታህ ነውና። 
    ከትዳር ባለቤቴ ጋር18 ዓመት በወንጌል አገልግሎት ጉዞ 23 ዓመት በመከራና በችግር በመራብና በማጣት ባሳለፍናቸው እና ባሳለፍኩት ጊዜያት ሁሉ #ከጎኔና #ከጎናችን ሰይለየን ፊቱን ሳይቀይር የረዳን እና የረዳኝን እግዚአብሔር አምላክን እያመሰገንኩ እና እያመሰገንን፤ዛሬ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም ከውድ ከትዳር ባለቤቴና ከወንጌል አገሬ ከሲስተር ፀጋነሽ ላካና  ከቤተክርስቲያናችን ምዕመናን ጋራ የ18ተኛውን ዓመት የጋብቻ ክብር በዓል  ስናከብር በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ይዞ ያልለቀቀን፣ ከመሸከም ያልዳካመ ፣ስንደክም ያበረታን፣ስናዝን ያጽናናንን፤የእግዚአብሔር አምላካችን ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን እያለን ፤ ምክር አዘል መልዕክት ለባለትዳሮች ፦
    በእግዚአብሔር ዘንድ ጋብቻ እጅግ ክቡር ነው፤ የእሱ ፍቅር ምሳሌ ነውና እንደዚሁ እንድናየው ይፈልጋል። ጋብቻ ቅዱስ ነው፤ በባልና ሚስት መካከል ያለው ታማኝነትም የማይናወጥ ነው። እርስ በርሳችን ታማኝ ልንሆን ይገባናል።
    እውነተኛ ፍቅር ኃይለኛና የዘላለም ነው፤ ምንም ቢከሰት እርስ በርስ ለመደጋገፍ የገባነው ቃል ኪዳን ነው። ጠንካራና ጥልቅ ነው፤ የሚመጣብንን ፈተናና ችግር ሁሉ የሚያሸንፍ ነው። ሕመምም ይሁን ችግር ወይም መከራ ሊያጠፋው አይችልም።
    ዕቅዳችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር በየዕለቱ አቅርቡ፤ ስለወደፊቱ ከኢየሱስ ጋር ተነጋገሩ፤ ምኞታችሁንም ሁሉ በእጁ አስቀምጡ። ያኔ ሰላምን ታገኛላችሁ፤ እያንዳንዱን ምዕራፍም በደስታ ትኖራላችሁ፤ በኢየሱስም ስም ድል ታደርጋላችሁ
    ፓስተር አባተ ቸርነት እና ሲስተር ፀጋነሽ ላካ
    መክብብ 9፥9 አምላክ ከፀሓይ በታች በሰጠህ በዚህ ትርጕም የለሽ የሕይወት ዘመን ሁሉ፣ ከንቱ በሆኑትም ቀኖችህ ሁሉ ከምትወድዳት ሚስትህ ጋራ ደስ ይበልህ፤ በሕይወትህና ከፀሓይ በታች በምትደክምበት ነገር ሁሉ ይህ ዕድል ፈንታህ ነውና።  ከትዳር ባለቤቴ ጋር18 ዓመት በወንጌል አገልግሎት ጉዞ 23 ዓመት በመከራና በችግር በመራብና በማጣት ባሳለፍናቸው እና ባሳለፍኩት ጊዜያት ሁሉ #ከጎኔና #ከጎናችን ሰይለየን ፊቱን ሳይቀይር የረዳን እና የረዳኝን እግዚአብሔር አምላክን እያመሰገንኩ እና እያመሰገንን፤ዛሬ ሰኔ 10/2017 ዓ/ም ከውድ ከትዳር ባለቤቴና ከወንጌል አገሬ ከሲስተር ፀጋነሽ ላካና  ከቤተክርስቲያናችን ምዕመናን ጋራ የ18ተኛውን ዓመት የጋብቻ ክብር በዓል  ስናከብር በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ይዞ ያልለቀቀን፣ ከመሸከም ያልዳካመ ፣ስንደክም ያበረታን፣ስናዝን ያጽናናንን፤የእግዚአብሔር አምላካችን ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን እያለን ፤ ምክር አዘል መልዕክት ለባለትዳሮች ፦ በእግዚአብሔር ዘንድ ጋብቻ እጅግ ክቡር ነው፤ የእሱ ፍቅር ምሳሌ ነውና እንደዚሁ እንድናየው ይፈልጋል። ጋብቻ ቅዱስ ነው፤ በባልና ሚስት መካከል ያለው ታማኝነትም የማይናወጥ ነው። እርስ በርሳችን ታማኝ ልንሆን ይገባናል። እውነተኛ ፍቅር ኃይለኛና የዘላለም ነው፤ ምንም ቢከሰት እርስ በርስ ለመደጋገፍ የገባነው ቃል ኪዳን ነው። ጠንካራና ጥልቅ ነው፤ የሚመጣብንን ፈተናና ችግር ሁሉ የሚያሸንፍ ነው። ሕመምም ይሁን ችግር ወይም መከራ ሊያጠፋው አይችልም። ዕቅዳችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር በየዕለቱ አቅርቡ፤ ስለወደፊቱ ከኢየሱስ ጋር ተነጋገሩ፤ ምኞታችሁንም ሁሉ በእጁ አስቀምጡ። ያኔ ሰላምን ታገኛላችሁ፤ እያንዳንዱን ምዕራፍም በደስታ ትኖራላችሁ፤ በኢየሱስም ስም ድል ታደርጋላችሁ ፓስተር አባተ ቸርነት እና ሲስተር ፀጋነሽ ላካ
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 4KB Visualizações 0 Anterior
  • ለኢ.ጉ.እ ቤተ ክርስቲያን አለም ባንክ አጥቢያ ህንጻ ግንባታ
    0% ETB0 Raised of ETB500000000
    የኢ.ጉ.እ ቤተ ክርስቲያን አለም ባንክ አጥቢያ ከተመሰረተችበት ከ2010 ጀምሮ በኪራይ ቤት ውስጥ ሆና ለአመታት ወንጌልን ለፍጥረታት እያደረሰች ትገኛለች ፣አሁን ደግሞ የራሷን ህንጻ ሰርታ የወንጌልን አደራ ግብ ለማድረስ እንድትችል የፋይናንስ ጉዳይ ማነቆ ሆኖበታል፣ለዚህም ስባል የገቢ መሰባሰብ ሂደት በዚሁ ድረገጽ ላይ ጀምረነዋል ።እኛም ባሪያዎች ተነስተን እንሰራለን ፣የሰማዩ እግዚአብሔር ያከናውንልናል እንዳለው ባሪያው ፣እኛም በዚህ ምስል ላይ እንዳያችሁት ፣ለዚህ ህንጻ ግንባታ የአቅማችሁ በመለገስ ከጎናችን አንድት ቆሙ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    የኢ.ጉ.እ ቤተ ክርስቲያን አለም ባንክ አጥቢያ ከተመሰረተችበት ከ2010 ጀምሮ በኪራይ ቤት ውስጥ ሆና ለአመታት ወንጌልን ለፍጥረታት እያደረሰች ትገኛለች ፣አሁን ደግሞ የራሷን ህንጻ ሰርታ የወንጌልን አደራ ግብ ለማድረስ እንድትችል የፋይናንስ ጉዳይ ማነቆ ሆኖበታል፣ለዚህም ስባል የገቢ መሰባሰብ ሂደት በዚሁ ድረገጽ ላይ ጀምረነዋል ።እኛም ባሪያዎች ተነስተን እንሰራለን ፣የሰማዩ እግዚአብሔር ያከናውንልናል እንዳለው ባሪያው ፣እኛም በዚህ ምስል ላይ እንዳያችሁት ፣ለዚህ ህንጻ ግንባታ የአቅማችሁ በመለገስ ከጎናችን አንድት ቆሙ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 966 Visualizações 0 Donations 0 Anterior