• ኤርምያስ 9፥23-24
    ²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤
    ²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ #እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
    📖 ኤርምያስ 9፥23-24 🔹²³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ 🔹²⁴ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ #እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 5KB Visualizações 0 Anterior
  • ከfacebook ገጽ የተወሰደው

    "ዝሙት">ዲያብሎስ ብዙ ሰዎችን እያጠመደበት ያለ አደገኛ መሣሪያ
    በዝሙት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ
    ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል አንብቡት ሼር አርጉት
    በዚህ ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበት ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው ።
    ቅዱስ ጳውሎስ" ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን" ( 1ኛ ቆሮ 14:40) እንዳለው ማንኛው ሰው ተፈጥራዊ ስሜት ይንሮው እንጂ እንደ እንስሳ ሳይሆን በስርዓት መሄድ ይኖርበታል ። አንድ ሰው በሂወቱ ሃላፊነት ካልወሰደ በስተቀር ማንም ሃላፊነት ሊወስድለት አይችልም።
    ወንዱ ይሁን ሴቷ የእግዚአብሔር ሕግ ከማስቀደም ይልቅ ፋሽን እየተባለ ወንዱ በየቀኑ ሴቶችን እንደ ልብስ እየቀያየረ ሴቷም በየቀኑ ወንዶች እንደ ልብስ እየቀያየረች ወደ ሞት ይነዳሉ። ይህ የዝሙት መንፈስ የተጠናወተበት ሰው በስጋው ይሁን በነፍሱ የረከሰና የድያብሎስ መኖርያ ይሆናል። አላስተዋልም እንጂ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ በዋጋ የገዛን በመሆናችን በራሳችን ላይ ከእግዚአብሔር ሕግ ውጭ የማድረግ ስልጣን የለንም። ሰለዚህ እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን(1ቆሮ 3:16) ።
    ታድያ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ ከተባልን የእግዚአብሔር መንፈስ መኖርያ እንሆን ዘንድ ከዝሙት መራቅ አለብን። አለበለዚያ ንስሐ ሳንገባ በዝሙት ተጠምደን የምንኖር ከሆንን ግን ነፍሳችን ከእግዚአብሔር ፀጋ ተራቁታ ወዲ ሲኦል ትገባለች። ዝሙት የነፍስና የስጋ በሽታ መሆኑን የአምላክ ቃል እንዲህ ብሎ ያስተምረናል፦
    ☞ " ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ " ( 1ኛ ቆሮ 3:17) ።
    እስኪ ከመፅሓፍ ቅዱስ ስለ ዝሙት ምን እንደሚል አብረን እንመልከት፦
    ☞ " እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል "( ማቴ 5፥32)።
    ☞ " ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና" ( ማቴ 15:19)።
    ☞ " ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ።ጤና ይስጣችሁ " ( ሐዋ.ሥራ 15:28-29)።
    ☞ " በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን ( ሮሜ 13:13)።
    ☞ " በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት
    ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና( 1ኛ ቆሮ 5:1)።
    ☞ " መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው " ( 1ኛ ቆሮ 6:13)።
    ☞ " ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል" ( 1ኛ ቆሮ 6:18)።
    ታድያ ምን እናድርግ?
    " እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ " ( ራእ.ዮሐ 2:10)። ይህ የህይወት አክሊል የሚገኘው ክርስቶስን በማመን ብቻ ሲሆን ደግሞም ክርስቶስን በማመን ያገኘነውን መታዘዝን በማድረግ፣በቅድስና ህይወት በመኖር ፣በፆም ፣ በጸሎት በመጽናት፣ አስራት በኩራት
    ከfacebook ገጽ የተወሰደው "ዝሙት">ዲያብሎስ ብዙ ሰዎችን እያጠመደበት ያለ አደገኛ መሣሪያ በዝሙት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ 👈 ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል አንብቡት ሼር አርጉት በዚህ ጊዜ በወንዶችና በሴቶች አደገኛ ፈተና የሆነው ዝሙት ነው። የሰው ልጅ ማለት ሴቷ ወንድ ልጅ የምትፈልግበት ወንዱም ሴት ልጅ የሚፈልግበት የተፈጥሮ ስጦታ አለው ። ቅዱስ ጳውሎስ" ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን" ( 1ኛ ቆሮ 14:40) እንዳለው ማንኛው ሰው ተፈጥራዊ ስሜት ይንሮው እንጂ እንደ እንስሳ ሳይሆን በስርዓት መሄድ ይኖርበታል ። አንድ ሰው በሂወቱ ሃላፊነት ካልወሰደ በስተቀር ማንም ሃላፊነት ሊወስድለት አይችልም። ወንዱ ይሁን ሴቷ የእግዚአብሔር ሕግ ከማስቀደም ይልቅ ፋሽን እየተባለ ወንዱ በየቀኑ ሴቶችን እንደ ልብስ እየቀያየረ ሴቷም በየቀኑ ወንዶች እንደ ልብስ እየቀያየረች ወደ ሞት ይነዳሉ። ይህ የዝሙት መንፈስ የተጠናወተበት ሰው በስጋው ይሁን በነፍሱ የረከሰና የድያብሎስ መኖርያ ይሆናል። አላስተዋልም እንጂ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ በዋጋ የገዛን በመሆናችን በራሳችን ላይ ከእግዚአብሔር ሕግ ውጭ የማድረግ ስልጣን የለንም። ሰለዚህ እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን(1ቆሮ 3:16) ። ታድያ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ናችሁ ከተባልን የእግዚአብሔር መንፈስ መኖርያ እንሆን ዘንድ ከዝሙት መራቅ አለብን። አለበለዚያ ንስሐ ሳንገባ በዝሙት ተጠምደን የምንኖር ከሆንን ግን ነፍሳችን ከእግዚአብሔር ፀጋ ተራቁታ ወዲ ሲኦል ትገባለች። ዝሙት የነፍስና የስጋ በሽታ መሆኑን የአምላክ ቃል እንዲህ ብሎ ያስተምረናል፦ ☞ " ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ " ( 1ኛ ቆሮ 3:17) ። እስኪ ከመፅሓፍ ቅዱስ ስለ ዝሙት ምን እንደሚል አብረን እንመልከት፦ ☞ " እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል "( ማቴ 5፥32)። ☞ " ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና" ( ማቴ 15:19)። ☞ " ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ።ጤና ይስጣችሁ " ( ሐዋ.ሥራ 15:28-29)። ☞ " በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን ( ሮሜ 13:13)። ☞ " በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና( 1ኛ ቆሮ 5:1)። ☞ " መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው " ( 1ኛ ቆሮ 6:13)። ☞ " ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል" ( 1ኛ ቆሮ 6:18)። ታድያ ምን እናድርግ? " እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ " ( ራእ.ዮሐ 2:10)። ይህ የህይወት አክሊል የሚገኘው ክርስቶስን በማመን ብቻ ሲሆን ደግሞም ክርስቶስን በማመን ያገኘነውን መታዘዝን በማድረግ፣በቅድስና ህይወት በመኖር ፣በፆም ፣ በጸሎት በመጽናት፣ አስራት በኩራት
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 3KB Visualizações 0 Anterior
  • የመዝሙር ርዕስ: እወድሃለሁ

    የምወደው የምወደው ሁልግዜ
    ደስ የሚለኝ ደስ የሚለኝ እኔስ ሁሌ (፪x)
    ሳወራው ነው ሰው የመሆን ምክንያቴን
    ሳወራው ነው የመዳኔን ምክንያቴን

    ስለኔ በመስቀል ሞተሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ
    ስለኔ ደምን አፍሥሰሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ
    ስለኔ ያልሆንከው የቱ ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ
    ምክንያትህ ለኔ ያለህ ፍቅር ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ

    እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚሆንልኝ ማነው
    እወድሃለሁ እወድሃለሁ እየሱስ ታሪኬን ቀየርከው
    እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚያስብልኝ ማነው
    እወድሃለሁ እወድሃለሁ ዘላለሜ ያማረው ባንተ ነው

    ተስፋ ያልነበረውን ያንን ሂወቴን
    የሞት ድምፅ ቢሰማ ጨለማው ቤቴ
    በፍቅር ዘልቀህ ወደ ውስጠኛው ልቤ ውስጥ ገብተህ
    አበራህልኝ የህይወቴን ብርሃን ከሰማይ ሰጠህ
    ሰላምህ ህይወቴን አጥለቀለቀው
    የደስታ ዘይት ውስጤን አራሰው
    ዝምብዬ አይደለም በጥዋት ማታ እየሱስ የምለው
    ፍቅርህ ታሪኬን ህይወቴን ሁሉ መልካም አርጎት ነው

    እወድሃለሁ እወድሃለሁ ......

    የምህረት ልብህ ለእኔ ያለህ
    ሁሌ የሚፈልገኝ ማይሰለቸኝ ነህ
    ምክንያቱ ሆነህ ከዘላለም ሞት ጥፋት መትረፌ
    እንዲህ በሰላም እንዲህ በደስታ በህይወት መኖሬ
    ወደድከኝ ወደድከኝ እስከሞት ድረስ
    ተሰቃየህልኝ ህመሜን ታመምክ
    ያን ሁሉ ስቃይ መራራን ፅዋ እንዲያ የጠጣኸው
    ዛሬየን አይተህ በእረፍት እንድኖር ነው እወድሃለሁ

    ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ ዛሬዬን አይተህ ሁሉን ታገስከኝ እየሱስ ወዳጄ
    ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ እወድሃለሁ ከሞት ያዳንከኝ አንተ ነህ ውዴ

    እወድሃለሁ እወድሃለሁ .....

    ሰላሜ ነህ ሰላሜ ነህ ሰላሜ
    እረፍቴ ነህ እረፍቴ ነህ
    በጣም የምወድህ በጣም የምወድህ

    ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
    የመዝሙር ርዕስ: እወድሃለሁ የምወደው የምወደው ሁልግዜ ደስ የሚለኝ ደስ የሚለኝ እኔስ ሁሌ (፪x) ሳወራው ነው ሰው የመሆን ምክንያቴን ሳወራው ነው የመዳኔን ምክንያቴን ስለኔ በመስቀል ሞተሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ ስለኔ ደምን አፍሥሰሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ ስለኔ ያልሆንከው የቱ ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ምክንያትህ ለኔ ያለህ ፍቅር ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚሆንልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እየሱስ ታሪኬን ቀየርከው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚያስብልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ዘላለሜ ያማረው ባንተ ነው ተስፋ ያልነበረውን ያንን ሂወቴን የሞት ድምፅ ቢሰማ ጨለማው ቤቴ በፍቅር ዘልቀህ ወደ ውስጠኛው ልቤ ውስጥ ገብተህ አበራህልኝ የህይወቴን ብርሃን ከሰማይ ሰጠህ ሰላምህ ህይወቴን አጥለቀለቀው የደስታ ዘይት ውስጤን አራሰው ዝምብዬ አይደለም በጥዋት ማታ እየሱስ የምለው ፍቅርህ ታሪኬን ህይወቴን ሁሉ መልካም አርጎት ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ...... የምህረት ልብህ ለእኔ ያለህ ሁሌ የሚፈልገኝ ማይሰለቸኝ ነህ ምክንያቱ ሆነህ ከዘላለም ሞት ጥፋት መትረፌ እንዲህ በሰላም እንዲህ በደስታ በህይወት መኖሬ ወደድከኝ ወደድከኝ እስከሞት ድረስ ተሰቃየህልኝ ህመሜን ታመምክ ያን ሁሉ ስቃይ መራራን ፅዋ እንዲያ የጠጣኸው ዛሬየን አይተህ በእረፍት እንድኖር ነው እወድሃለሁ ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ ዛሬዬን አይተህ ሁሉን ታገስከኝ እየሱስ ወዳጄ ለእኔ ነው ለእኔ ለእኔ ነው ለእኔ እወድሃለሁ ከሞት ያዳንከኝ አንተ ነህ ውዴ እወድሃለሁ እወድሃለሁ ..... ሰላሜ ነህ ሰላሜ ነህ ሰላሜ እረፍቴ ነህ እረፍቴ ነህ በጣም የምወድህ በጣም የምወድህ ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 2KB Visualizações 2 0 Anterior
  • የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20

    እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 2KB Visualizações 0 Anterior
  • የእግዚአብሔር ቃል በሆሴዕ መጽሐፍ ምዕራፍ 4፥6 ላይ “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” እንዳለሁ ሁሉ በዚህ ዘመን ቃሉን ማማር አለብን ።
    የእግዚአብሔር ቃል በሆሴዕ መጽሐፍ ምዕራፍ 4፥6 ላይ “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” እንዳለሁ ሁሉ በዚህ ዘመን ቃሉን ማማር አለብን ።
    0 Comentários 0 Compartilhamentos 2KB Visualizações 0 Anterior
EAG AB Church https://eagalembankchurch.com