ትናንትና ነሀሴ 14/2017 አ/ም በኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር መካኒሳ አጥቢያ በተዘጋጀ የመጋቢዎች እና
የመሪዎች ኮንፍረንስ ከአሜሪካን ሀገር በመጡ ሚሽነሪዎች ልዩ የስልጠናና የፀሎት ጊዜ፣የአምልኮ፣በህብረት የጌታ እራት የመውሰድ ጊዜ ብሎም የ2018 አ/ም መሪ ጥቅስ የተቀበልንበትን ጊዜ አሳልፈናል።በ2018 አ/ም እግዚአብሔር አምላክ ለጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን በአጠቃላይ የሰጠው የአመቱ መሪ ጥቅስ ሐጌ 2:7 ያለውን ቃል ነው።

0 Комментарии
0 Поделились
646 Просмотры
0 предпросмотр