ዛሬ እሁድ ነሀሴ 4/2017 አ/ም በነበረን ፕሮግራም ድንቅ የአምልኮ፣የቃል፣የፈውስ እና የሀይል ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።የጌታ እራት ፕሮግራም እና የእውነተኛ ደቀ መዝሙር ትምህርት የተከታተሉ የቤተክርስቲያኒቱ አካላት የምርቃት እና የሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም ተካሂዷል።

0 Commentarios 0 Acciones 1K Views 0 Vista previa
EAG AB Church https://eagalembankchurch.com