የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች Digital Νέο
ETB100
Σε απόθεμα
Addis Ababa
0 Προεπισκόπηση
ይህ መጵሀፍ በ1995 የተፃፈ ስሆን፣
መጽሐፉ በአራት ክፍል ተከፍሏል
1ኛ ክፍል እስራኤል በፍፃሜው ዘመን ላይ ያላት ሚና የሚተነትን ስሆን
2ኛ ክፍሉ ደግሞ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ማለትም ሩሲያ፣ቱርክ ፣ኢራቅ እና ኢራን የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንቢት ውስጥ ያለቸውን ሚና ይመረምራል
3ኛው ክፍል አውሮፓ በፍፃሜው ዘመን ላይ ያላትን ሚና ይመረምራል
4ኛውና የመጨረሻው ወደ ፊት የሚሆኑትን ያነሣ ና አሁን የለው ሁነቶች ላይ ትኩረት ያደርጋል ።
ይህ መጵሀፍ በ1995 የተፃፈ ስሆን፣ መጽሐፉ በአራት ክፍል ተከፍሏል 1ኛ ክፍል እስራኤል በፍፃሜው ዘመን ላይ ያላት ሚና የሚተነትን ስሆን 2ኛ ክፍሉ ደግሞ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ማለትም ሩሲያ፣ቱርክ ፣ኢራቅ እና ኢራን የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንቢት ውስጥ ያለቸውን ሚና ይመረምራል 3ኛው ክፍል አውሮፓ በፍፃሜው ዘመን ላይ ያላትን ሚና ይመረምራል 4ኛውና የመጨረሻው ወደ ፊት የሚሆኑትን ያነሣ ና አሁን የለው ሁነቶች ላይ ትኩረት ያደርጋል ።
0 Σχόλια 0 Μοιράστηκε 210 Views 0 Προεπισκόπηση
Eag Alembank https://eagalembankchurch.com