የቤተ ክርስርስቲያኗን telegram channel ላይ ሁሉንም ፕሮግራሞች ይከታተሉ ።
https://t.me/Alembankassemble/3410
የቤተ ክርስርስቲያኗን telegram channel ላይ ሁሉንም ፕሮግራሞች ይከታተሉ ። https://t.me/Alembankassemble/3410
T.ME
Assembles of God Alem Bank Local Church
ዕብ 3፡1 “ስለዚህ÷ከሰማያዊ ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞችሆይ ÷የሃይማኖታችንን ሐዋርያናሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፡፡ መሪ ጥቅስ ፡- 2 ዜና (29፡1-36) ¹ ሕዝቅያስም የሀያ አምስት ዓመት ጕልማሳ በነበረ ጊዜ መንገሥ ጀመረ፥ በኢየሩሳሌም ሀያ ዘጠኝ ዓመት ነገሠ እናቱም የዘካርያስ ልጅ አቡ ትባል ነበር። ² አባቱም ዳዊት እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገር አደረገ። ³ በነገሠም በመጀመሪያው ዓመት በመጀመሪያው ወር የእግዚአብሔርን ቤት ደጆች ከፈተ፥ አደሳቸውም። ⁴ ካህናቱንና ሌዋውያኑንም አስመጣ ፥ በምሥራቅ በኩል ባለው አደባባይም ሰበሰባቸው፥ (⁸) ስለዚህም የእግዚአብሔር ቍጣ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ ሆነ፥ በዓይናችሁም እንደምታዩ ለድንጋጤና ለመደነቂያ ለመዘበቻም አሳልፎ ሰጣቸው። (⁹) እነሆም፥ ስለዚህ አባቶቻችን በሰይፍ ወደቁ ፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችንም ሚስቶቻችንም ተማረኩ ። (¹⁰) አሁንም የቍጣው ጽናት ከእኛ እንዲመለስ ከእስራኤል አምላክ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳን አደርግ ዘንድ በልቤ አስቤአለሁ። ¹¹ ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ። • እግዚአብሄርን እንደ ማገልገል የከበረ ነገር የለም ፡፡ • እግዚአብሄርን ማገልገል ደግሞ በጣት ለሚቆጠሩ ጥቂት ሰዎች የተሰጠ እድል ሳይሆን ለሁሉም ሰው የተሰጠ እድል ነው ፡፡ • እግዚአብሄር ንጉስ ነው ፡፡ • እግዚአብሄርን እርሱ በሚፈልገው እንጂ እኛ በፈለግነው ሁኔታ አናገለግለውም ፡፡ • እግዚአብሄርን በማገልገል ፍሬያማ ለመሆን ከእኛ የሚጠይቀው ነገር አለ ፡፡ • እግዚአብሄርን ማገልገል በእግዚአብሄር ቃል ስርአት እንደሚገባ መሄድን ይጠይቃል ፡፡ …
0 Yaada 0 Aksiyoona 253 Ilaalcha 0 Irra deebiin
Eag Alembank Church https://eagalembankchurch.com