Обновить до Про

Ethiopia Assemblies Of God Church Alem Bank(መደበኛ የዘወትር ፕሮግራሞቻችን)

• የቤተክስቲያንቱ  መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ መጋቢ አባተ ቸርነት  (0910057525)   ፓስተር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ(0911851818) ።

• በየሳምንቱ ሰኞ ከ12:00—1:30 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም በቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል።

• ማክሰኞ 11:30-1:30 የአጠቃላይ ምዕመናን የተከታታይ ትምህርት ጊዜ በተለያዩ አገልጋዮች የሚሰጥበት ጊዜ ሲሆን መገኘት ትችላላችሁ።

• ዘወትር ሀሙስ 3:00—6:00 የምክር የክትትልና የቤተሰብ ማማከር አገልግሎት ጊዜ፣በመጋቢ አባተ ቸርነት {0910057525} ደዉላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ ።

• ዘወትር አረብ ከ2፡30-6:00 ኃይል የመቀበልና የምልጃ በመንፈስ ቅዱስ የማሟላት የጸሎት ጊዜ አለ።
(ሁሉም ቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በመገኘት የሚያገለግሉበት ይሆናል )የጸሎት ዘርፍ መሪ እህት ብርሃኔ አዲሱን 0913946383/ በማናገር አገልግሎቱን ይከፈሉ ።

• እንዲሁም  ዘወትር አርብ ከ11፡ 30 - 2፡00 ድረስ የፈውስ፣የነፃ የመውጣትና የአምልኮ የቃል አገልግሎት ፕሮግራም ይካሄዳል
(በተጋባዥ አገልጋዮችና በቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በሙሉ በመገኘት የሚያገለግሉ ሲሆን የፈውስ አገልግሎቱን የሚመራው፦ፓ.ር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ )0911851818/ 0913946383 በመደወል መገኘት ይችላሉ

• ዘወትር እሁድ ከ2፡30 - 3፡30 ለመሪዎች፤ ለአገልጋዮች፤ለአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች እና ለጠቅላላ ምዕመናን ተከታታይ ትምህርት የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል ።
እንዲሁም እሁድ 3:30-6:00የአምልኮ፣የቃል፣ የፈውስ እና የተአምራት ጊዜ አለ።

• ዘውትር እሁድ ከ10:00-12:00 የወጣቶች የቃል የአምልኮ የጸሎት እና የመነቃቃት ጊዜ አለ።
መሳተፍ የምትፈልጉ የዘርፉን መሪዎች
(ቀነኒ ጫላ0927223127/ዘነበ ዶዕላሶ 0915688865) ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ።

• ዘወትር ረቡዕ ከ11፡30 -12:30 ከ12 አመት  እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ለታዳጊ ወጣቶች  የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ድራማ እና ስነ ጹሑፍ እናስተምራለን::
(በዘርፉ መሪዎች ትዕግሥት አዱኛ 0923595892/ ወንጌላዊ ናትናኤል ነዳጋ 096 318 8187/ደዉላችው ማነጋገር ትችላላችሁ ።

• በየሳምንቱ እሁድ ከ5፡00 -6፡00  ከ4 - 11 ዓመት እድሜ ላላቸውለ ልጆች  ተከታታይ የሆነ የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል።
ምስጢር አብረሃም 0911333196/ ቡሩክ አዳነ 0989379791 በመደወል ልጆቻቸው የጌታን ቃል እንዲመሩ ማድረግ ።

• የወሩ የመጀመሪያ ቅዳሜ ምሽት ከ2፡00 ሰዓት ጀምሮ የአደራ ፀሎት ፕሮግራም ጊዜ ይኖራል። የጸሎት ሸክም እና የአገልግሎት ጥሪ እና የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ የአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች ሁላችሁም በመገኘት በጸሎት እንድትታጉ።
{እህት ብርሃኔ አዲሱ 0913946383/ ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ።

ዮሐንስ 2:17 “ለቤትህ ያለኝ ቅናት ያቃጥለኛል”።
Ethiopia Assemblies Of God Church Alem Bank(መደበኛ የዘወትር ፕሮግራሞቻችን) • የቤተክስቲያንቱ  መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ መጋቢ አባተ ቸርነት  (0910057525)   ፓስተር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ(0911851818) ። • በየሳምንቱ ሰኞ ከ12:00—1:30 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም በቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል። • ማክሰኞ 11:30-1:30 የአጠቃላይ ምዕመናን የተከታታይ ትምህርት ጊዜ በተለያዩ አገልጋዮች የሚሰጥበት ጊዜ ሲሆን መገኘት ትችላላችሁ። • ዘወትር ሀሙስ 3:00—6:00 የምክር የክትትልና የቤተሰብ ማማከር አገልግሎት ጊዜ፣በመጋቢ አባተ ቸርነት {0910057525} ደዉላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ ። • ዘወትር አረብ ከ2፡30-6:00 ኃይል የመቀበልና የምልጃ በመንፈስ ቅዱስ የማሟላት የጸሎት ጊዜ አለ። (ሁሉም ቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በመገኘት የሚያገለግሉበት ይሆናል )የጸሎት ዘርፍ መሪ እህት ብርሃኔ አዲሱን 0913946383/ በማናገር አገልግሎቱን ይከፈሉ ። • እንዲሁም  ዘወትር አርብ ከ11፡ 30 - 2፡00 ድረስ የፈውስ፣የነፃ የመውጣትና የአምልኮ የቃል አገልግሎት ፕሮግራም ይካሄዳል (በተጋባዥ አገልጋዮችና በቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በሙሉ በመገኘት የሚያገለግሉ ሲሆን የፈውስ አገልግሎቱን የሚመራው፦ፓ.ር ዶ/ር አባይነህ ሱገቶ )0911851818/ 0913946383 በመደወል መገኘት ይችላሉ • ዘወትር እሁድ ከ2፡30 - 3፡30 ለመሪዎች፤ ለአገልጋዮች፤ለአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች እና ለጠቅላላ ምዕመናን ተከታታይ ትምህርት የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል ። እንዲሁም እሁድ 3:30-6:00የአምልኮ፣የቃል፣ የፈውስ እና የተአምራት ጊዜ አለ። • ዘውትር እሁድ ከ10:00-12:00 የወጣቶች የቃል የአምልኮ የጸሎት እና የመነቃቃት ጊዜ አለ። መሳተፍ የምትፈልጉ የዘርፉን መሪዎች (ቀነኒ ጫላ0927223127/ዘነበ ዶዕላሶ 0915688865) ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ። • ዘወትር ረቡዕ ከ11፡30 -12:30 ከ12 አመት  እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ለታዳጊ ወጣቶች  የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ድራማ እና ስነ ጹሑፍ እናስተምራለን:: (በዘርፉ መሪዎች ትዕግሥት አዱኛ 0923595892/ ወንጌላዊ ናትናኤል ነዳጋ 096 318 8187/ደዉላችው ማነጋገር ትችላላችሁ ። • በየሳምንቱ እሁድ ከ5፡00 -6፡00  ከ4 - 11 ዓመት እድሜ ላላቸውለ ልጆች  ተከታታይ የሆነ የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል። ምስጢር አብረሃም 0911333196/ ቡሩክ አዳነ 0989379791 በመደወል ልጆቻቸው የጌታን ቃል እንዲመሩ ማድረግ ። • የወሩ የመጀመሪያ ቅዳሜ ምሽት ከ2፡00 ሰዓት ጀምሮ የአደራ ፀሎት ፕሮግራም ጊዜ ይኖራል። የጸሎት ሸክም እና የአገልግሎት ጥሪ እና የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ የአገልግሎት ዘርፍ መሪዎች ሁላችሁም በመገኘት በጸሎት እንድትታጉ። {እህት ብርሃኔ አዲሱ 0913946383/ ደዉላችው መገኘት ትችላላችሁ ። ዮሐንስ 2:17 “ለቤትህ ያለኝ ቅናት ያቃጥለኛል”።
·225 Просмотры ·0 предпросмотр
Eag Alembank Church https://eagalembankchurch.com