መንፈሳዊ ሰው ወደ ጌታ እየቀረበ ሲሄድ፣ በዚያው መጠን እየተጠማ ይሄዳል፡፡ ሰማያዊ በረከትና ልምምድ ተነግሮ የማያልቅ ተዝቆ የማይገመስ ነው፡፡ ስለዚህ ምንም ጊዜ ወደ ነገር ሁሉ ፍጻሜ ደርሰናል ለማለት አንችልም፡፡ እንዲህ የምናስብ ከሆነ መንፈሳዊ ጥማት ይጐድለናል፡፡
ሰዎች የተለያየ ነገር ይጠማሉ ለሀብት፣ ለእውቀት፣ ለዝና፣ መንፈሳዊ ሰው ግን እነዚህን ሁሉ የሚመለከተው በሁለተኛ ደረጃ ነው፡፡
(ይህን ሁሉ የሚናገረው አንድ ነገር ለማለት ብዬ ነው ይህም መንፈሳዊ እራብ ያስፈልጋል ለመንፈሳዊ እራብ የሚያስፈልገው ምግብ ግን ምንድነው ህያው የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ነው ።) መጋቢ አባተ

0 Yaada
0 Aksiyoona
2K Ilaalcha
0 Irra deebiin