Обновить до Про

Gospel singer : Samuel Nigussie



የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ
ሁሉም ገሸሽ ሲል ሲርቅ ከአጠገቤ
በመልካሙ ምክርህ በቃልህ ደግፈኸኝ
እዚህ ያደረስከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ

አንተ ነህ የራራህልኝ
አንተ ነህ የተሸከምከኝ
አንተ ነህ ዘይት ቀብተሀ
አንተ ነህ ፊትህ ያቆምከኝ
አንተ ነህ የደረስክልኝ
አንተ ነህ እኔን ያየኸኝ
አንተ ነህ ፈፅሞ አልረሳም
አንተ ነህ ሰው ያደረከኝ

ህልም ህልም ይመስለኛል ዞር ብዬ ሳየው
የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው
አንተ ቀድመህ ፊቴ ባይቀና መንገዴ
እንዴት እሆን ነበር ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ

ትላንትን እልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ
ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት
እኜ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን
ደብቄው ፍቅርህን ሰው የመሆን ምክንያቴን

ኢየሱስ አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም እኔስ አልረሳውም

ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም እኔስ አልረሳውም

እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
ብዙ እንደደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
እንደተሸከምከኝ  እኔስ አልረሳውም
ፍቅር እንዳሳኸኝ እኔስ አልረሳውም

በልቤ ተፅፎ ዘላለም ይኖራል
ፍቅር ምህረትህ የኔ ወዳጅ እንዴት ይረሳኛል
ፀጋህን አብዝተህ እየደጋገፍከኝ
ለአንዴም ሳይቀየር አባ ፊትሀ ዛሬን አደረስከኝ

አይረሳም አይረሳም ኢየሱስ የዋልክልኝ
በእያንዳንዱ ህይወቴ አሻራህ አለብኝ
መልካምነትህን ሳወራ እኖራለው
ባንተ ሰው መሆኔን ፍጥረት ሁሉ ይስማው

ኢየሱስ አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም እኔስ አልረሳውም

ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
አልረሳውም እኔስ አልረሳውም

እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
ብዙ እንደደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
እንደተሸከምከኝ  እኔስ አልረሳውም
ፍቅር እንዳሳኸኝ እኔስ አልረሳውም

አልረሳውም 2x
እኔ አልረሳውም አልረሳውም
አልረሳውም 2x
እኔ አልረሳውም አልረሳውም
Gospel singer : Samuel Nigussie 🎷🎸🎤🎹🎼🥁🎻🥁🎸🎸🎷 የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ ሁሉም ገሸሽ ሲል ሲርቅ ከአጠገቤ በመልካሙ ምክርህ በቃልህ ደግፈኸኝ እዚህ ያደረስከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ አንተ ነህ የራራህልኝ አንተ ነህ የተሸከምከኝ አንተ ነህ ዘይት ቀብተሀ አንተ ነህ ፊትህ ያቆምከኝ አንተ ነህ የደረስክልኝ አንተ ነህ እኔን ያየኸኝ አንተ ነህ ፈፅሞ አልረሳም አንተ ነህ ሰው ያደረከኝ ህልም ህልም ይመስለኛል ዞር ብዬ ሳየው የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው አንተ ቀድመህ ፊቴ ባይቀና መንገዴ እንዴት እሆን ነበር ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ ትላንትን እልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት እኜ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን ደብቄው ፍቅርህን ሰው የመሆን ምክንያቴን ኢየሱስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም ወዳጄ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም ብዙ እንደደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም እንደተሸከምከኝ  እኔስ አልረሳውም ፍቅር እንዳሳኸኝ እኔስ አልረሳውም በልቤ ተፅፎ ዘላለም ይኖራል ፍቅር ምህረትህ የኔ ወዳጅ እንዴት ይረሳኛል ፀጋህን አብዝተህ እየደጋገፍከኝ ለአንዴም ሳይቀየር አባ ፊትሀ ዛሬን አደረስከኝ አይረሳም አይረሳም ኢየሱስ የዋልክልኝ በእያንዳንዱ ህይወቴ አሻራህ አለብኝ መልካምነትህን ሳወራ እኖራለው ባንተ ሰው መሆኔን ፍጥረት ሁሉ ይስማው ኢየሱስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም ወዳጄ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም ብዙ እንደደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም እንደተሸከምከኝ  እኔስ አልረሳውም ፍቅር እንዳሳኸኝ እኔስ አልረሳውም አልረሳውም 2x እኔ አልረሳውም አልረሳውም አልረሳውም 2x እኔ አልረሳውም አልረሳውም
·35 Просмотры ·0 предпросмотр
Eag Alembank Church https://eagalembankchurch.com