0 አስተያየቶች
0 ማጋራቶች
513 እይታዎች
0 ግምገማዎች
"እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ።" ማቴ 5:14
እነሆ በድል የመሻገር ኮንፍረንስ ከነሀሴ 30-ጳጉሜ 2/2017 አ/ም!!
በነዚህ ቀናት አርብ እና ቅዳሜ ከ10:30 ጀምሮ እንዲሁም እሁድ ሙሉ ቀን የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና መዘምራንን ጨምሮ ተጋባዥ አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ተገኝተው ያገለግላሉ።በነዚህ ተከታታይ ቀናት የቤተክርስቲያኒቱ ምዕመናን፣በዙሪያው ያሉ ቅዱሳን እና ሌሎች ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እና በአመቱ የረዳንና ጌታ በጋራ እንድናመልክ እና እንድናመሰግን በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል።
✍2018 አ/ም በመለኮታዊ ብርሃን በመሞላት ከፍ ብሎ የመታየት አመታችን ነው።

-
የህዝብ ክስተት
-
5 ሴፕቴምበር - 5 ሴፕቴምበር
5 ሴፕቴምበር 09:03 AM ወደ 5 ሴፕቴምበር 04:07 PM -
አስተናጋጅ በ Paul Selas
-
1 ልጥፎች
-
1 ፎቶዎች
-
0 ቪዲዮዎች
-
Worship & Prayer Events
-
ደብረ አባይ
የተለጠፈ ፖስት
እባኮትን like, share and comment ይግቡ!
ተጨማሪ ታሪኮች