• SONG LYRICS™, [9/13/2024 8:09 PM]

    Gospel Singer : Yohannes Girma  - Original

    (Live worship by Biniyam Yonas @Kingdomsound)



    በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ
    የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ
    ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ
    ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ
    በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ
    እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ

    ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
    ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
    መከራ አይታሰብም
    እረፍት ነው ለዘላለም አሜን

    ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ
    ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ
    ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ
    የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ

    ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
    ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
    መከራ አይታሰብም
    እረፍት ነው ለዘላለም አሜን

    የምጠብቀው ጌታ አለኝ
    መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ
    ከመላእክቱ ጋር በደመናት
    ፍጻሜ ሲባል በመለከት
    እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ
    ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ

    ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
    ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል
    መከራ አይታሰብም
    እረፍት ነው ለዘላለም


    SONG LYRICS™, [9/13/2024 8:09 PM] ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ Gospel Singer : Yohannes Girma  - Original (Live worship by Biniyam Yonas @Kingdomsound) 🎼🥁🎤🎻🎻🪘🎹🎹🎹🎷🎷🎸🎸 በዚህ ምድር ስኖር እንግዳ ነኝ የሩቅ ሀገር የላይ ሰው ነኝ ዛሬ በድንግዝ ፊቱን አያለሁ ስለዚያን ቀን ግን በቀኙ አርፋለሁ በዚያ ሀዘን የለም መከፋት ለቅሶ እንባን ያብሳል ይሄ ኢየሱስ ደርሶ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን ልቤ ከዚያ ዓለም እኔ እዚህ ሆኜ ላመልክ እጓጓለሁ ፊቱ ቁጭ ብዬ ዐይኖቹን በዐይኔ አንድ ቀን አያለሁ የዋጀኝን ሌላ ሰዋለሁ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም አሜን የምጠብቀው ጌታ አለኝ መጥቶ ሊወስደኝ የቀጠረኝ ከመላእክቱ ጋር በደመናት ፍጻሜ ሲባል በመለከት እኔም ወደሱ እነጠቃለሁ ለዘለዓለም ከሱ እኖራለሁ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነው ለዘላለም
    0 Комментарии 0 Поделились 189 Просмотры 0 предпросмотр
  • Gospel singer : Samuel Nigussie



    የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ
    ሁሉም ገሸሽ ሲል ሲርቅ ከአጠገቤ
    በመልካሙ ምክርህ በቃልህ ደግፈኸኝ
    እዚህ ያደረስከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ

    አንተ ነህ የራራህልኝ
    አንተ ነህ የተሸከምከኝ
    አንተ ነህ ዘይት ቀብተሀ
    አንተ ነህ ፊትህ ያቆምከኝ
    አንተ ነህ የደረስክልኝ
    አንተ ነህ እኔን ያየኸኝ
    አንተ ነህ ፈፅሞ አልረሳም
    አንተ ነህ ሰው ያደረከኝ

    ህልም ህልም ይመስለኛል ዞር ብዬ ሳየው
    የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው
    አንተ ቀድመህ ፊቴ ባይቀና መንገዴ
    እንዴት እሆን ነበር ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ

    ትላንትን እልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ
    ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት
    እኜ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን
    ደብቄው ፍቅርህን ሰው የመሆን ምክንያቴን

    ኢየሱስ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ አልረሳውም

    ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ አልረሳውም

    እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
    ብዙ እንደደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
    እንደተሸከምከኝ  እኔስ አልረሳውም
    ፍቅር እንዳሳኸኝ እኔስ አልረሳውም

    በልቤ ተፅፎ ዘላለም ይኖራል
    ፍቅር ምህረትህ የኔ ወዳጅ እንዴት ይረሳኛል
    ፀጋህን አብዝተህ እየደጋገፍከኝ
    ለአንዴም ሳይቀየር አባ ፊትሀ ዛሬን አደረስከኝ

    አይረሳም አይረሳም ኢየሱስ የዋልክልኝ
    በእያንዳንዱ ህይወቴ አሻራህ አለብኝ
    መልካምነትህን ሳወራ እኖራለው
    ባንተ ሰው መሆኔን ፍጥረት ሁሉ ይስማው

    ኢየሱስ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ አልረሳውም

    ወዳጄ አልረሳውም እኔስ
    አልረሳውም እኔስ አልረሳውም

    እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም
    ብዙ እንደደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም
    እንደተሸከምከኝ  እኔስ አልረሳውም
    ፍቅር እንዳሳኸኝ እኔስ አልረሳውም

    አልረሳውም 2x
    እኔ አልረሳውም አልረሳውም
    አልረሳውም 2x
    እኔ አልረሳውም አልረሳውም
    Gospel singer : Samuel Nigussie 🎷🎸🎤🎹🎼🥁🎻🥁🎸🎸🎷 የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ ሁሉም ገሸሽ ሲል ሲርቅ ከአጠገቤ በመልካሙ ምክርህ በቃልህ ደግፈኸኝ እዚህ ያደረስከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ አንተ ነህ የራራህልኝ አንተ ነህ የተሸከምከኝ አንተ ነህ ዘይት ቀብተሀ አንተ ነህ ፊትህ ያቆምከኝ አንተ ነህ የደረስክልኝ አንተ ነህ እኔን ያየኸኝ አንተ ነህ ፈፅሞ አልረሳም አንተ ነህ ሰው ያደረከኝ ህልም ህልም ይመስለኛል ዞር ብዬ ሳየው የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው አንተ ቀድመህ ፊቴ ባይቀና መንገዴ እንዴት እሆን ነበር ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ ትላንትን እልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት እኜ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን ደብቄው ፍቅርህን ሰው የመሆን ምክንያቴን ኢየሱስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም ወዳጄ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም ብዙ እንደደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም እንደተሸከምከኝ  እኔስ አልረሳውም ፍቅር እንዳሳኸኝ እኔስ አልረሳውም በልቤ ተፅፎ ዘላለም ይኖራል ፍቅር ምህረትህ የኔ ወዳጅ እንዴት ይረሳኛል ፀጋህን አብዝተህ እየደጋገፍከኝ ለአንዴም ሳይቀየር አባ ፊትሀ ዛሬን አደረስከኝ አይረሳም አይረሳም ኢየሱስ የዋልክልኝ በእያንዳንዱ ህይወቴ አሻራህ አለብኝ መልካምነትህን ሳወራ እኖራለው ባንተ ሰው መሆኔን ፍጥረት ሁሉ ይስማው ኢየሱስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም ወዳጄ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም ብዙ እንደደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም እንደተሸከምከኝ  እኔስ አልረሳውም ፍቅር እንዳሳኸኝ እኔስ አልረሳውም አልረሳውም 2x እኔ አልረሳውም አልረሳውም አልረሳውም 2x እኔ አልረሳውም አልረሳውም
    0 Комментарии 0 Поделились 150 Просмотры 0 предпросмотр
  • Gospel Singer : Yidnekachew Teka

    👏🏾

    ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም
    ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ
    ኸረ አለ መበርቻዬ አለ
    ኸረ አለ መነሻዬ አለ
    ኸረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ
           ብቸኝነት አይሰማኝም
           ብቻዬን  አይደለሁም        
            ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ
            ኸረ አለ  ሳያስነካኝ አለ
            ኸረ አለ ደባቂዬ አለ
            ኸረ አለ መነሻዬ አለ
    መፅናኛዬ አለ ኦሆ
    መበርቻዬ አለ
    የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
    ልቤን ሞልቶት አለ
    የሩቅ ዘመን  ክብሬ አሄ
    መነሻዬ አለ
    የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
    መበርቻዬ አለ

    አንዴ  ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አልችልም
    ተሸንፊያለሁ  ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ  
    አንዴ  ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር  አቃተኝ
    ተሸንፊያለሁኝ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ
        ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ
        ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ
        ፍቅርህ  መንፈሴን ዘልቋል
         ፍቅርህ  አጥለቅልቆኝ
    ኸረ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ እለ
          ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ አለ
           ፍቅርህ መንፈሴን  ሞልቷል
            ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ
    ለሌላው መኖር አልችልም ገብተሀል 
    መላ እኔነቴ
    ለሌላው መሆን አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ
    ለሌላው መሮጥ አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ
    ለሌላው መኖር አቃተኝ ነክተኸኛል ኢየሱስ አባቴ
      ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው
            ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው
             ሲያወሩኝ እሰለቻለው
             ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው
    ቀን ከሌት የማልጠግብህ
    ቢያወሩኝ የማልሰለችህ
    ገብተሀል መላ እኔነቴ
    ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
    ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
           
             ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን  አይደለሁም        
            ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ
            ኸረ አለ  ሳያስነካኝ አለ
            ኸረ አለ ደባቂዬ አለ
            ኸረ አለ መነሻዬ አለ
    መፅናኛዬ አለ ኦሆ
    መበርቻዬ አለ
    የኔ ሞገስ  አለ ሆሆ
    ልቤን ሞልቶት አለ
    የሩቅ ዘመን  ክብሬ አሄ
    መነሻዬ አለ
    የኔ ሞገስ አለ ሆሆ
    መበርቻዬ አለ

               የእርሱን ጓደኝነት የምተካበት
                ጎደኛ የለኝም
         የእርሱን ወዳጅነት የምተካበት  ወዳጅ የለኝም
           እኔ አላየሁም *2
       እኔ አላየሁም እንደ ኢየሱስ እኔ አላየሁም
            እኔ አላየሁም *2
    ኸረ እንደ እየሱስ አልገጠመኝም
             ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው
            ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው
             ሲያወሩኝ እሰለቻለው
             ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው
    ቀን ከሌት የማልጠግብህ
    ቢያወሩኝ የማልሰለችህ
    ገብተሀል መላ እኔነቴ
    ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
    ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ
          አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ
           ንገሩኝ  ስለ ኢየሱስ
           ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ
    እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ
    Gospel Singer : Yidnekachew Teka 🎤🎸🎸🎸🎸🎹🎹🎹👏🏾🎷🎷🪘🥁 ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ ኸረ አለ መበርቻዬ አለ ኸረ አለ መነሻዬ አለ ኸረ አለ ቤቴን ሞልቶት አለ        ብቸኝነት አይሰማኝም        ብቻዬን  አይደለሁም                 ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ         ኸረ አለ  ሳያስነካኝ አለ         ኸረ አለ ደባቂዬ አለ         ኸረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ የሩቅ ዘመን  ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ አንዴ  ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር አልችልም ተሸንፊያለሁ  ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ   አንዴ  ነክተኸኛል ሌላውን ለምጄ መኖር  አቃተኝ ተሸንፊያለሁኝ ኢየሱስ በፍቅርህ መቼም ያንተ ነኝ     ፍቅርህ ልቤ ውስጥ አለ     ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ     ፍቅርህ  መንፈሴን ዘልቋል      ፍቅርህ  አጥለቅልቆኝ ኸረ ፍቅርህ ልቤ ውስጥ እለ       ፍቅርህ አጥንቴ ውስጥ አለ        ፍቅርህ መንፈሴን  ሞልቷል         ፍቅርህ አጥለቅልቆኝ ለሌላው መኖር አልችልም ገብተሀል  መላ እኔነቴ ለሌላው መሆን አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መሮጥ አልችልም ያንተ ነኝ ኢየሱስ አባቴ ለሌላው መኖር አቃተኝ ነክተኸኛል ኢየሱስ አባቴ   ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው         ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው          ሲያወሩኝ እሰለቻለው          ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ                  ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን  አይደለሁም                 ኸረ አለ መፅናኛዬ አለ         ኸረ አለ  ሳያስነካኝ አለ         ኸረ አለ ደባቂዬ አለ         ኸረ አለ መነሻዬ አለ መፅናኛዬ አለ ኦሆ መበርቻዬ አለ የኔ ሞገስ  አለ ሆሆ ልቤን ሞልቶት አለ የሩቅ ዘመን  ክብሬ አሄ መነሻዬ አለ የኔ ሞገስ አለ ሆሆ መበርቻዬ አለ            የእርሱን ጓደኝነት የምተካበት             ጎደኛ የለኝም      የእርሱን ወዳጅነት የምተካበት  ወዳጅ የለኝም        እኔ አላየሁም *2    እኔ አላየሁም እንደ ኢየሱስ እኔ አላየሁም         እኔ አላየሁም *2 ኸረ እንደ እየሱስ አልገጠመኝም          ክብር ዝናን ቶሎ እለምዳለው         ብሩ ወርቁን ቶሎ እለምዳለው          ሲያወሩኝ እሰለቻለው          ሲነግሩኝ ልቤን አይሞቀው ቀን ከሌት የማልጠግብህ ቢያወሩኝ የማልሰለችህ ገብተሀል መላ እኔነቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ ወደድኩህ ኢየሱስ አባቴ       አውሩልኝ ስለ ኢየሱስ        ንገሩኝ  ስለ ኢየሱስ        ዘምሩልኝ ስለ ኢየሱስ እርሱ ነው የህይወቴ ሱስ
    0 Комментарии 0 Поделились 183 Просмотры 0 предпросмотр
  • 0 Комментарии 0 Поделились 224 Просмотры 0 предпросмотр
  • ሮሜ 8፡11
    ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።

    Romans 8:11. If the Spirit of him who raised Jesus from the dead dwells in you, he who raised Christ Jesus from the dead will also give life to your mortal bodies through his Spirit who dwells in you.
    ሮሜ 8፡11 ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል። Romans 8:11. If the Spirit of him who raised Jesus from the dead dwells in you, he who raised Christ Jesus from the dead will also give life to your mortal bodies through his Spirit who dwells in you.
    0 Комментарии 0 Поделились 183 Просмотры 0 предпросмотр
  • ማቴ 28፡20
    20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    ማቴ 28፡20 20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    0 Комментарии 0 Поделились 182 Просмотры 0 предпросмотр
  • ዛሬ ሚያዝያ 26/2017 ዓ/ም በኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን በዋና ቢሮ እና በአዲስ አበባ ልዩ ክልል አዘጋጅነት በልደታ አጥቢያ ግቢ ውስጥ በአዲስ አበባ ውስጥ ያሉ አጥቢያዎች እና ሕብረቶች አስገራሚ በሆነ ሁኔታ የጋራ ሕብረት በማድረግ ከጠዋቱ 2.00 ጀምሮ እስከ 11.00 ድረስ ልዩ የሆነ የአምልኮ እና የቃል የጸሎት ወንጌልን በጋራ በመስራት አስገራሚና አስደናቂ ጊዜ አሳልፈናል ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን !!!
    ዛሬ ሚያዝያ 26/2017 ዓ/ም በኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን በዋና ቢሮ እና በአዲስ አበባ ልዩ ክልል አዘጋጅነት በልደታ አጥቢያ ግቢ ውስጥ በአዲስ አበባ ውስጥ ያሉ አጥቢያዎች እና ሕብረቶች አስገራሚ በሆነ ሁኔታ የጋራ ሕብረት በማድረግ ከጠዋቱ 2.00 ጀምሮ እስከ 11.00 ድረስ ልዩ የሆነ የአምልኮ እና የቃል የጸሎት ወንጌልን በጋራ በመስራት አስገራሚና አስደናቂ ጊዜ አሳልፈናል ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን !!!
    0 Комментарии 0 Поделились 299 Просмотры 0 предпросмотр
  • 0 Комментарии 0 Поделились 320 Просмотры 0 предпросмотр
  • እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን ። ተቀደደው መጋረጃ፡፡
               ‹‹ ማቴዎስ 27፡50-53 ››
    ኢየሱስም ሁለተኛ በታለቅ ድምጽ ጮሆ ነፍሱን ተወ፡፡ እነሆም የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች                        ለሁለት ተቀደደ፡፡
                  ምድርም ተናወጠች፡፡
                  አለቶችም ተሰነጠቁ፡፡
                   መቃብሮችም ተከፈቱ፡፡
    ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሱ፡፡ ከትንሳኤውም በኋላ ከመቃብሮች ወጥተው ወደ ቅድስት ከተማ ገቡና ለብዙዎች ታዩ፡፡››
    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን ። ተቀደደው መጋረጃ፡፡            ‹‹ ማቴዎስ 27፡50-53 ›› ኢየሱስም ሁለተኛ በታለቅ ድምጽ ጮሆ ነፍሱን ተወ፡፡ እነሆም የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች                        ለሁለት ተቀደደ፡፡               ምድርም ተናወጠች፡፡               አለቶችም ተሰነጠቁ፡፡                መቃብሮችም ተከፈቱ፡፡ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሱ፡፡ ከትንሳኤውም በኋላ ከመቃብሮች ወጥተው ወደ ቅድስት ከተማ ገቡና ለብዙዎች ታዩ፡፡››
    0 Комментарии 0 Поделились 343 Просмотры 0 предпросмотр
  • ደስ አሰኝተአኛል
    Zemari: Yitebarak,Zelalem and Abenezer
    ደስ አሰኝተአኛል Zemari: Yitebarak,Zelalem and Abenezer
    0 Комментарии 0 Поделились 317 Просмотры 0 предпросмотр