• የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20

    እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    0 Commenti 0 condivisioni 2K Views 0 Anteprima
  • 0 Commenti 0 condivisioni 1K Views 0 0 Anteprima
  • 0 Commenti 0 condivisioni 1K Views 0 Anteprima
  • አርብ ግንቦት 22/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚኖረው ልዩ የአምልኮ ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው ከኛ የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    አርብ ግንቦት 22/2017 አ/ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በሚኖረው ልዩ የአምልኮ ፣የቃል እና የፈውስ ጊዜ መጥተው ከኛ የፀጋው ተካፋይ ይሁኑ።
    0 Commenti 0 condivisioni 2K Views 0 Anteprima
  • ❤❤❤Jesus Film❤❤❤

    Filmed on location in Israel at authentic biblical sites, this inspirational drama and commercial success retells the life of Christ.
    ❤❤❤Jesus Film❤❤❤ Filmed on location in Israel at authentic biblical sites, this inspirational drama and commercial success retells the life of Christ.
    0 Commenti 0 condivisioni 2K Views 2 0 Anteprima
  • Expeditions Bible የተሰኘው የዚህ ቪድዮ አስጎብኚ እንድህ ይለናል ።

    "በቅርቡ ወደ ኢራቅ ሄጄ የጥንቷን ባቢሎን የመቃኘት እድል አግንቼ ነበር። በአንድ ወቅት ግርማ ሞገስ ያለው ከተማ ዛሬ ምን ትመስላለች? በኢሳይያስ 13:​19-22 እና በኤርምያስ 50:​39 ላይ ያሉት ትንቢቶች ተፈጽመዋል?" ቪድዮን ይመልከቱ ።

    https://youtu.be/QtUNHjDmGOY?si=tZEScWYsPAhN1Zna
    Expeditions Bible የተሰኘው የዚህ ቪድዮ አስጎብኚ እንድህ ይለናል ። "በቅርቡ ወደ ኢራቅ ሄጄ የጥንቷን ባቢሎን የመቃኘት እድል አግንቼ ነበር። በአንድ ወቅት ግርማ ሞገስ ያለው ከተማ ዛሬ ምን ትመስላለች? በኢሳይያስ 13:​19-22 እና በኤርምያስ 50:​39 ላይ ያሉት ትንቢቶች ተፈጽመዋል?" ቪድዮን ይመልከቱ ። https://youtu.be/QtUNHjDmGOY?si=tZEScWYsPAhN1Zna
    0 Commenti 0 condivisioni 2K Views 0 Anteprima
  • 0 Commenti 0 condivisioni 2K Views 0 Anteprima
  • 0 Commenti 0 condivisioni 2K Views 0 Anteprima
  • 0 Commenti 0 condivisioni 2K Views 0 Anteprima
  • ይሄ ምዕራፍ ሙሴ ሞተ ብሎ ይነግረናል ፣ ይሄ ማለት ሙሴ ከሞተ ቧላ የተፃፈ ምዕራፍ ነው ማለት ነዉ።
    የዚህን ምዕራፍ ጸሐፊ ማን ይሆን ?? እስኪ በኮሜንት ሳጥን ውስጥ ንገሩኝ ።

    ምዕራፍ 34

    ሙሴም ከሞዓብ ሜዳ በኢያሪኮ ፊት ለፊት ወዳለው ወደ ናባው ተራራ ወደ ፈስጋ ራስ ወጣ፤ እግዚአብሔርም እስከዳን ድረስ ያለውን የገለዓድን ምድር፥
    2 ፤ የንፍታሌምንም ምድር ሁሉ፥ የኤፍሬምንና የምናሴንም ምድር፥ እስከ ምዕራብም ባሕር ድረስ ያለውን የይሁዳን ምድር ሁሉ፥ ደቡብንም፥
    3 ፤ እስከ ዞዓር ድረስ ያለውንም የዘንባባ ዛፎች ያሉባትን ከተማ የኢያሪኮን ሸለቆ ሜዳ አሳየው።
    4 ፤ እግዚአብሔርም። ለዘርህ እሰጣታለሁ ብዬ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም የማልሁላቸው ምድር ይህች ናት፤ በዓይንህ እንድታያት አደረግሁህ፥ ነገር ግን ወደዚያች አትሻገርም አለው።
    5 ፤ የእግዚአብሔር ባሪያም ሙሴ እንደ እግዚአብሔር ቃል በዚያ በሞዓብ ምድር ሞተ።
    6 ፤ በቤተ ፌጎርም ፊት ለፊት በሞዓብ ምድር በሸለቆው ውስጥ ተቀበረ፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩን ማንም አላወቀም።
    7 ፤ ሙሴም በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሀያ ዓመት ነበረ፤ ዓይኑ አልፈዘዘም፥ ጕልበቱም አልደነገዘም።
    8 ፤ የእስራኤልም ልጆች በሞዓብ ሜዳ ሠላሳ ቀን ለሙሴ አለቀሱለት፤ ለሙሴም ያለቀሱለት የልቅሶው ወራት ተፈጸመ።
    9 ፤ ሙሴም እጆቹን ስለ ጫነበት የነዌ ልጅ ኢያሱ የጥበብን መንፈስ ተሞላ፤ የእስራኤልም ልጆች ታዘዙለት፥ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው አደረጉ።
    10 ፤ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት እንዳወቀው እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ ከዚያ ወዲህ በእስራኤል ዘንድ አልተነሣም፤
    11 ፤ በግብፅ ምድር በፈርዖንና በባሪያዎቹ ሁሉ ላይ በምድሪቱም ሁሉ ላይ ምልክትንና ድንቅን ያደርግ ዘንድ እግዚአብሔር እንደ ላከው ያለ፥
    12 ፤ በእስራኤል ሁሉ ፊት በጸናች እጅ ሁሉና በታላቅ ማስደንገጥ ሁሉ እንዳደረገው እንደ ሙሴ ያለ አልተነሣም።
    ይሄ ምዕራፍ ሙሴ ሞተ ብሎ ይነግረናል ፣ ይሄ ማለት ሙሴ ከሞተ ቧላ የተፃፈ ምዕራፍ ነው ማለት ነዉ። የዚህን ምዕራፍ ጸሐፊ ማን ይሆን ?? እስኪ በኮሜንት ሳጥን ውስጥ ንገሩኝ ። ምዕራፍ 34 ሙሴም ከሞዓብ ሜዳ በኢያሪኮ ፊት ለፊት ወዳለው ወደ ናባው ተራራ ወደ ፈስጋ ራስ ወጣ፤ እግዚአብሔርም እስከዳን ድረስ ያለውን የገለዓድን ምድር፥ 2 ፤ የንፍታሌምንም ምድር ሁሉ፥ የኤፍሬምንና የምናሴንም ምድር፥ እስከ ምዕራብም ባሕር ድረስ ያለውን የይሁዳን ምድር ሁሉ፥ ደቡብንም፥ 3 ፤ እስከ ዞዓር ድረስ ያለውንም የዘንባባ ዛፎች ያሉባትን ከተማ የኢያሪኮን ሸለቆ ሜዳ አሳየው። 4 ፤ እግዚአብሔርም። ለዘርህ እሰጣታለሁ ብዬ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም የማልሁላቸው ምድር ይህች ናት፤ በዓይንህ እንድታያት አደረግሁህ፥ ነገር ግን ወደዚያች አትሻገርም አለው። 5 ፤ የእግዚአብሔር ባሪያም ሙሴ እንደ እግዚአብሔር ቃል በዚያ በሞዓብ ምድር ሞተ። 6 ፤ በቤተ ፌጎርም ፊት ለፊት በሞዓብ ምድር በሸለቆው ውስጥ ተቀበረ፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩን ማንም አላወቀም። 7 ፤ ሙሴም በሞተ ጊዜ ዕድሜው መቶ ሀያ ዓመት ነበረ፤ ዓይኑ አልፈዘዘም፥ ጕልበቱም አልደነገዘም። 8 ፤ የእስራኤልም ልጆች በሞዓብ ሜዳ ሠላሳ ቀን ለሙሴ አለቀሱለት፤ ለሙሴም ያለቀሱለት የልቅሶው ወራት ተፈጸመ። 9 ፤ ሙሴም እጆቹን ስለ ጫነበት የነዌ ልጅ ኢያሱ የጥበብን መንፈስ ተሞላ፤ የእስራኤልም ልጆች ታዘዙለት፥ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው አደረጉ። 10 ፤ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት እንዳወቀው እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ ከዚያ ወዲህ በእስራኤል ዘንድ አልተነሣም፤ 11 ፤ በግብፅ ምድር በፈርዖንና በባሪያዎቹ ሁሉ ላይ በምድሪቱም ሁሉ ላይ ምልክትንና ድንቅን ያደርግ ዘንድ እግዚአብሔር እንደ ላከው ያለ፥ 12 ፤ በእስራኤል ሁሉ ፊት በጸናች እጅ ሁሉና በታላቅ ማስደንገጥ ሁሉ እንዳደረገው እንደ ሙሴ ያለ አልተነሣም።
    0 Commenti 0 condivisioni 3K Views 0 Anteprima
EAG AB Church https://eagalembankchurch.com